This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድል የሚገኘው የምንወደውን ነገር ለአላህ ብለን ስንሰጥ ነው!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2wlHFRt-nUE 🔗
#ዓሹራ #የውይይት_መድረክ #ዙህድ #ሊላህ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2wlHFRt-nUE 🔗
#ዓሹራ #የውይይት_መድረክ #ዙህድ #ሊላህ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
SIMBOO
Guyyaan har'aa guyyaa Ashuuraati. Guyyaa itti Nabi Muusaan injinnoo argatan. Guyyaa Nabiyyootni hedduun ittiin yaadatamani. Muharram 10ffaan guyya soomanaan muslimoonni dabarsanii aantummaa isaanii nabii muusaaf itti muldhisanidha.
Guyyaan guyyaa Ashuuraa fii Simbooti.
Simboo keenya torban kanaa Har'a waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegalee toora Tiivii Minbariin nu eegaa!
Waxabajjii 28-2017 | Muharram 10-1447
#simboo
#milanmedia
#minbertv
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV

የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሃይደር) እየቀረበ የሚገኘውን "ሶስቱ መሠረታዊ የእስልምና መርሆች" የኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ01:00 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሦስቱ_መሠረታዊ_የኢስላም_መርሆች
#ክፍል_6
#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሐመድ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሦስቱ_መሠረታዊ_የኢስላም_መርሆች
#ክፍል_6
#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሐመድ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ድንቅ ስብዕና!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/DYPii0_u2yo 🔗
#ዓሹራ #ነቢዩላህ_ሙሐመድ_(ሰ.ዐ.ወ) #ስብዕና #አኽላቅ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/DYPii0_u2yo 🔗
#ዓሹራ #ነቢዩላህ_ሙሐመድ_(ሰ.ዐ.ወ) #ስብዕና #አኽላቅ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ንግድና ሥራ ፈጠራችሁን በአዳዲስ እውቀቶችና መረጃዎች ለማነፅ በየሳምንቱ ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ ወደናንተ ውድ ተመልካቾቻችን የሚደርሰው "ቲጃራ ፖድካስት" ዛሬ በ4ኛ ሳምንት ዝግጅቱ ደንበኛ ማን ነው? እና ደንበኛን በደንቡ ስለማስተናገድ የንግድ አማካሪ እና አሰልጣኝ ከሆነው ወጣት አሚን ንጉሴ ጋር ልዩ ቆይታ አድርጓል። ምሽትዎን ከኛ ጋር ንግድዎን እና ስራ ፈጠራዎን ወደ ሌላ ምዕራፍ ያሻግሩ።
#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcas
#ደንበኛ_ንጉስ_ነው?
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcas
#ደንበኛ_ንጉስ_ነው?
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። ዛሬም ስለ ነብዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ) ሕልሞችና ወንድሞቹ እንቃኛለን። ምሽት ከ12:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_22
#ነብዩላህ_ዩሱፍ (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_22
#ነብዩላህ_ዩሱፍ (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ለሁለተኛ ጊዜ የተከናወነው "ቀረዊዪን የሙስሊም ተማሪዎች ምረቃ እና የሥራ አውደ ርዕይ" ባሳለፍነው እሁድ ሰኔ 22-2017 በሳፋየር አዲስ ሆቴል ተካሂዶ ነበር። በዕለቱ ከ30 በላይ ተቋማት በመገኘት ከተማሪዎች ውጤት የተቀበሉ ሲሆን በመድረኩ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ የማዕረግ ተሸላሚዎች ከሜዳሊያ እስከ ዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል የመድረኩን ሁለተኛ ክፍል ዛሬ ምሽት ከ03:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።
#ቀረዊዪን 🎓
#Qarawiyyin
#Graduate_ceremony
#የምረቃ_ዝግጅት
#ክፍል_2
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ቀረዊዪን 🎓
#Qarawiyyin
#Graduate_ceremony
#የምረቃ_ዝግጅት
#ክፍል_2
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ
የመጪውን ክረምት ወራት የት ማሳለፍ እናዳለብዎ እያሰቡ ነው? ... አይጨነቁ!
የሸሪዓን አንጸባራቂ ዕውቀት ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለቀጣዩ ትውልድ የማሸጋገር ሚናውን ላለፉት 15 ዓመታት እየተወጣ የሚገኘው ኮሌጃችን ዘንድሮም ለተማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ታዳጊዎች የ2 ወር የዲን ትምህርት መርሃግብር በልዩ አቀራረብ አስተምሮ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ከትምህርቱ ባሻገር በየሳምንቱ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች በኢስላማዊ እሴቶች የተቃኙ ልዩ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችና የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ!
ቢያሻዎ በገፅለገፅ አልያም በኦንላይን በመማር ቢሆን እንጂ ክረምትዎን እንዳያሳልፉ ይልዎታል ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ!
ይምጡ! ይመዝገቡ! ከሁለት አለም ብርሃን ይቋደሱ!
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/JpgFFDPhWNZ5VSTL7
አድራሻ፡- አዲስ አበባ
🎯 ፒያሳ ፡ ቸርችል ፡ ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
🎯 ጀሞ 2፡ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ 4ኛ ፎቅ
🎯 ቤተል አደባባይ፡ ተቅዋ መስጂድ 3ኛ ፎቅ
🎯 ደሴ፣ ፒያሳ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 515
🎯 ጭሮ ፣ ኢፋ አስላማዊ ማዕከል
🎯 መቱ ፣ ነጃሺ መስጂድ
ለበለጠ መረጃ +251931843131 ወይም +251930589675/74 ይደውሉ ።
ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም

#እናገባለን_ግን...?
#አዲስ_ሲትኮም
#ክፍል_6
#New_Sitcom
ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#አዲስ_ሲትኮም
#ክፍል_6
#New_Sitcom
ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መወዳ_መዝናኛ በዚህ ሳምንት...
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ!
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ!
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV