Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ20ሺ ቮልት በላይ ኤሌክትሪክ በውስጡ አለ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/X5qQLanOngs 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ዳር_እስከ_ዳር
#ሱብሃነላህ #ድንቅ_ተፈጥሮ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
7👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፈርስት ሂጅራ እና በድር ኢትዮጵያ እርቅ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/S9iEJs4JWiI 🔗

#ሚንበር_ኸበር #ዜና #news
#ፈርስት_ሂጅራ #በድር_ኢትዮጵያ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍41🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ... በናፍቆት ያከራረመንን እረፍታችንን ተሰናብተን በአዲስ ምዕራፍ በአዲስ መልክና አረማመድ፤ በተለያዩ መንገደኞች የሕይወት መንገድ ላይ እንመላለሳለን። ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የኔ_መንገድ
#Yene_Menged
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰94👏1😱1👌1
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን! እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና "ልጆቻችን... አማናዎቻችን!" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ዓርብ ሐምሌ 4 -2017 | ሙሃረም 14 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍106
#መዓል_ቁርኣን
#ከቁርኣን_ጋር
#የፋቲሓ_ሚስጥር

ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ዓርብ ሐምሌ 4 - 2017 | ሙሃረም 14 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
14
የተለያዩ ሸሪዓዊ ብይን የሚሹ ጥያቄዎች የሚነሱበትና የአራቱንም መዝሃቦች ምልከታ መሰረት በማድረግ ጥልቅ ትንታኔ የሚሰጥበት "የስኣሉነከ" ፕሮግራማችን፤ ከተመልካቾች ለሚላኩ ጥያቄዎች  ጠንካራ ማስረጃዎችን ዋቢ በማድረግ ምላሽ የምንሰጥበት ነው። የፕሮግራሙ ዋና አዘጋጅ የሆኑትና ጥያቄዎችን በግሩም ሁኔታ ተንትነው ምላሽ በመስጠት የሚታወቁት ሸይኽ አሕመድ አወሉ፤ ከወንድም አዩብ አደም ጋር የሚያደርጉትን የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ያላችሁን ማናቸውም ዓይነት ጥያቄዎች በፅሁፍ በ0948992121 ወይም በ9282 ላይ YS ን በማስቀደም ልታደርሱን ትችላላችሁ!!

#የስኣሉነከ
#ጥያቄ_አለኝ
#ዕድር_መግባት_ይፈቀዳልን?

ዕለተ ዓርብ ሐምሌ 4 - 2017 | ሙሃረም 14  - 1447
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
9
"ልጆቻችን ... አማናዎቻችን!"

የጁምዓ ኹጥባ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ

አሁን በዩትዩብ ገጻችን ላይ ይገኛል። ይከታተሉን።

🔗 https://youtu.be/0Imses0iYXc 🔗
5👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለልጅህ ምን ሰጥተኸዋል?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AQJKuZ4Jwy0 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ #ወላጅ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
😍3👍1
#ማስታወቅያ

የኡስዋ ኪድስ ተርቢያ ሴንተር የክረምት መርሀግብር ዛሬ (ሐምሌ 3/2017) ጀምሯል!
ልጆቻችንም በግቢው ተገኝተው ናፍቆታቸውን ተወጥተው፣ የትውውቅ ጊዜ አሳልፈው ተመልሰዋል። ያለፈው አመት የኡስዋ ቆይታቸው አይረሴ ነበርና ቀኑን በጉጉት ሲጠብቁ፣ ዛሬ አይጀመርም? እሺ ነገስ እያሉ ሲጠይቁ ከቀናት በፊት ትምህርት ሰልችቷቸው የሚዘጋበትን ቀን የናፈቁ አይመስሉም። ☺️

በኡስዋ ኪድስ ተርቢያ ሴንተር ....

🏷 የሸመደዷቸውን ሀዲሶች- እድሉን ባገኙ ቁጥር ሲያስተላልፉ
🏷 የተማሯቸውን አዳቦች የህይወታቸው አካል ለማድረግ ሲጥሩ
🏷 የሰሟቸውን ሲራዎች አመቱን ሙሉ ማብራርያ ሲጠይቁ/ ሲያብሰለስሉ
🏷 ነሺዳዎቹንም ቤተሰብ ሲያዳብሩባቸው
🏷ስለሰበሰቡት የማይረሳ ጊዜ ለምን በበጋም አይኖርም እያሉ ሲጨቃጨቁ

... ሰንብተው አላህ ፈቅዶ ለዛሬዋ ቀን በቁና የዑስዋ የሁለት ወር ጉዞ ተጀመረ ...

ምናልባት ያልሰማ ካለ ... ውስን ቦታዎች ቀርተዋል!!!

አድራሻ: ከወይራ ሰፈር ታክሲ ተራ 200ሜ ገባ ብሎ

"የነገን ትውልድ ዛሬ መገንባት"

ይደውሉልን
0906182071
0906178071
17👍2
2025/07/11 23:27:21
Back to Top
HTML Embed Code: