Telegram Web Link
ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የሕክምና መገልገያ ቁሳቁስ ለአምስት የመንግሥት ሆስፒታሎች ተከፋፈለ

ዞርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1107
30👏9
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የካዕባ ቁልፍ ያዥ ቤተሰብ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KagJ4-GkTow 🔗

#ሰሞነ_ሐጅ #hajj #ዙልሒጃ
#ካዕባ #መካ #Kaaba #Mekkah

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
6👌1
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡- የሃይማኖት ተቋማት የሚሳተፉበት የፌዴራል ባለድርሻ አካላት የምክክር አጀንዳ ማሰባሰቢያ መድረክ በአዲስ አበባ

ዝርዝሩን ያንብቡ፡-https://www.tg-me.com/minberkheber/1108
13👌1
#ቲጃራ_ፖድካስት
#TIJARA_Podcast

በቅርብ ቀን በሚንበር ቲቪ! 

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10
#ብሩህ_ልጆች
#የዙል_ሒጃ_ልዩ_ፕሮግራም
#ክፍል_3

ዛሬ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 22 -2017 | ዙል-ሒጃ 3 -1446

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
8
ሚንበሩ ላይ ከፍ ብለው የሚሰየሙ ኢማሞች በሚያቀርቡት ጥልቅ መልዕክትና በሚያነሱት ለሕይወት የቀረበ አጀንዳ አማካኝነት፤ ራሳችንን ለማደስና ሣምንታዊ የሩሕ ሥንቅ ለመሸመት የሚያግዘን የጁሙዐ ኹጥባ፤ የሶላት ያህል ዋጋ ተሰጥቶት በተለየ ጥሞና የሚደመጥ የጁሙዐ መልክ ነው።

ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም በሙጀመዕ አት ተቅዋ የሚቀርበውን ኹጥባ በየሣምንቱ በመቅረፅ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ እንደሚያስተላልፍ ይታወቃል።
ዛሬ ወቅቱ የሐጅ ነውና "የሐጅ አስተምህሮ" የሚል ወቅታዊ አጀንዳ የተነሳበትን ኹጥባ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#የሐጅ_አስተምህሮ
#ሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 22 - 2017 | ዙል ሒጃ 3 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
👍82
#ሂላል_ለልጆች
#ልዩ_የዙል_ሒጃ_መሰናዶ

ዛሬ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ይጠብቁን!

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 22 - 2017 | ዙል ሒጃ 3 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
5
የዛሬው መኣል ቁርኣን እንግዳችን ሐፊዝ አሊፍ ሙሐመድ ይባላል። ኢንጂነርም ነው ገና ለጋ ህፃን እያለ ነው ለቁርኣን የታጨው አያቱ ለቁርኣን በጣም ልዩ ፍቅር እንደ ነበራቸው ያነሳል።  የነዘር ቂርኣት ጥንካሬው ወደ ሒፍዝ እንዳስገባውም በትውስታ እና በምልሰት ያስቃኘናል። ስለ አንጋፋው ኢብኑ ከሲር መርከዝ ልዩ ገጠመኞች እያነሳሳን ምሽት 02:15 ጀምሮ ቆይታ የምናደርግ ይሆናል።

#ከቁርኣን_ጋር
#መኣል_ቁርኣን
#ሒፍዝ_በአራት_ወር

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 22  - 2017 | ዙል ሒጃ 3 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
19
የእስልምና አምስተኛ ማዕዘን የሆነው ሐጅ መከወኛ ግዜ ላይ ሆነን፤ ስለ ሐጅ ሰሞን ድባብ የምንቃኝበት ዕለታዊው "ሰሞነ ሐጅ" ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት አቅራቢዎች ከ1 ሚሊዮን በላይ ህዝቦች እንዴት ባለ መሰረተ ልማት እና ቴክኖሎጂ የተሳለጠ አገልግሎት እንደሚያገኙ ያነሳሉ። እንግዳም ይኖረናል ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የሐጅ_መሰረተ_ልማቶች
#ሰሞነ_ሐጅ

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 22  - 2017 | ዙል ሒጃ 3 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
10
በበርካታ ተመልካቾቻችን ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው "የስአሉነከ" ፕሮግራማችን የአራቱንም መዝሃቦች ምልከታ በማስቀመጥ በጣፋጭ የአገላለጽ ሥልት የተጠየቁትን ጥያቄ በመተንተን የሚታወቁት ሸህ አሕመድ አወሉ በወንድም አዩብ አደም አጋፋሪነት ጥያቄዎችን ይመልሳሉ። ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን። ወቅቱ የሐጅ እንደመሆኑ በሐጅ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችን ከነመልሳቸው ምሽት ይዘን እንቀርባለን።

ያላችሁን ጥያቄዎች በፅሁፍ 0948992121 ወይም በ9282 ላይ YS ን በማስቀደም ልታደርሱን ትችላላችሁ!!

#የስአሉነክ
#ጥያቄ_አለኝ
#የዙል_ሒጃ_ፆም_የሚባል_አለ?

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 22 - 2017 | ዙል ሒጃ 3  - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
👍12🙏2👌1
#የጁሙዓ_ኹጥባ
የነብዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ቤተሰብ ሌጋሲ
#በኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 22 - 2017 | ዙል ሒጃ 3 - 1446

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
17👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልጆች ላይ ትችት አታብዙ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/jJJCU0oHrfk 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
12😍5👏2
2025/07/12 17:29:19
Back to Top
HTML Embed Code: