Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልበ ገራገር ጠባያቸው፣ ግልጽነት መለያቸው፣ ጫወታ ባሕሪያቸው ነው በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ጉብርየ ክፍለ ከተማ ያገኘናቸው ወገኖቻችን።

ጉራጌ የፍቅር አገር፣ የልበ ደጋጎቹ፣ ሰው ወዳዶቹ፣ እንግዳ በልቶ የሚጠግብ የማይመስላቸው ...

የ1446ኛውን ዓ.ሂ. የዒድ አል አድኃ/አረፋን/ ልዩ የበዓል ቀረጻ ለማከናወን ጉብርየ ገብተን ነበር። ለዋዜማው ያዘጋጀነውን ልዩ ዝግጅት ሐሙስ ምሽት ከ1:00 ሰዓት ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

በሰዓቱ ጠብቁን።

ዒድ ሙባረክ! 🎊
Eid Mubarak! 🎉

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍209🙏1👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቁ ዓሊም ዓረፋ ላይ ቆመው ያደረጉት ዱዓ...

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/rt9xYRLoJ4s 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #መዲና_ሰማይ_ሥር #ዙልሒጃ
#ዱዓ #የዓረፋ_ቀን #የዓረፋ_ተራራ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
9
የዒድ ሰላት በስታዲየም የሚከናወነው ጧት 2:30 እንደሚሆን ከፍተኛ ምክር ቤቱ ገለፀ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1155
👍76
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🏃‍♂️‍➡️
በዘንድሮው የ1446ኛው (ዓ.ሂ) የዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) በዓል፤ ወደ ታታሪዎቹ ውብ ምድር፣ ወደ ብርቱዎቹ ቀዬ አቅንተናል።
💝
እዚህ ሁሉም ነገር ውብ ነው። እዚህ እያንዳንዱ የበዓል ቅድመ ዝግጅት ያስደንቃል። እንግድነት ሳይሰማን በቆየንባቸው ውስን ቀናት ቤተሰብ አፍርተን ተመልሰናል።
🎊
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ፤ ጉብሪዬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ቡቻች ጀፎር የነበረን የበዓል መሰናዶ ልዩ ነበር።

💐 እነሆ ከእፍታው

በልዩ ዝግጅት ...

ዒድ ሙባረክ! 🎊
Eid Mubarak! 🎉

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
14🥰2
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ነገ ጁመዓ ግንቦት 29/2017 ለሚከበረው የ1446 ዓ.ሂ የዒድ አል አድሐ በዓል ተከታዩን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፦
9😁6
ልበ ገራገር ጠባያቸው፣ ግልጽነት መለያቸው፣ ጫወታ ባሕሪያቸው ነው በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ጉብርየ ክፍለ ከተማ ያገኘናቸው ወገኖቻችን።

ጉራጌ የፍቅር አገር፣ የልበ ደጋጎቹ፣ ሰው ወዳዶቹ፣ እንግዳ በልቶ የሚጠግብ የማይመስላቸው ...

የ1446ኛውን ዓ.ሂ. የዒድ አል አድኃ/አረፋን/ ልዩ የበዓል ቀረጻ ለማከናወን ጉብርየ ገብተን ነበር። ለዋዜማው ያዘጋጀነውን ልዩ ዝግጅት ሐሙስ ምሽት ከ1:00 ሰዓት ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

በሰዓቱ ጠብቁን።

ዒድ ሙባረክ! 🎊
Eid Mubarak! 🎉

ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 28 -2017 | ዙል ሒጃ 9 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
18👍4🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዚክር አብዙ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/C0Rk8mABVv0 🔗

#ሚንበሩል_ዒልም #minberul_ilm
#ኡስታዝ_አቡሐይደር #ዚክር #አላሁ_አክበር

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
11
ዛሬ ዕለቱ ልዩ ነበር። በየብስ፣ በባህርና በአየር ወደ ቅድስት ምድር መካ ያቀኑ በሚሊየን የሚቆጠሩ አማኞች ውሏቸው ዐረፋ ላይ ነበር። (አላህ ይቀበላቸው!) እንሆ ለይሉን ደግሞ በሙዝደሊፋ ያሳልፋሉ!! ወዲህ መለስ ስንል ደግሞ፤ ለይሉ የሁለት ዒድ ሆኗልና ምሽቱን ከተወዳጅ እንግዶች ጋር ደምቀን በዋዜማ ልዩ ዝግጅት አብረናችሁ እናመሻለን። ምሽት ከ02:30 ጀምሮ ይጠብቁን!

ለይሉ ጁምዓ ብቻ አይደለም።
#የዋዜማ_ልዩ_ዝግጅት

ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 28 -2017 | ዙል ሒጃ 9 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👏5👍3😍21
🌙🕋 የሚንበር ቲቪ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የዒድ መልዕክት
👍175
በብሔራዊ ባንክ የዶላር ሽያጭ ጨረታ 2 ብር ገደማ ጭማሪ ተመዘገበ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1158
6💔6
🕋 የሐጅ መረጃ፡ የሳዑዲ ዐረቢያ ስታትስቲክስ ባለሥልጣን በዘንድሮ ሐጅ ሥነ ሥርዐት የተሣተፉ ምዕመናንን አሐዝ ይፋ አድርጓል።

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1159
8👍6
🕋 የሐጅ መረጃ፡ የቶጎ ዜግነት ያላት ምዕመን በአረፋ ልጅ ተገላገለች

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1161
👍215😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማረድ ዒባዳ ነው!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/rt9xYRLoJ4s 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #መዲና_ሰማይ_ሥር #ዙልሒጃ #ዒባዳ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
3👌2
#ሂላል_ለልጆች
ልዩ የዒድ አል-አድሓ ልዩ መሰናዶ
በዒድ ዕለት ከጠዋቱ 03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

#ዒድ_ሙባረክ 🎉
1446 ዓ.ሂ

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
3
#ብሩህ_ልጆች
ልዩ የዒድ አል-አድሓ ልዩ መሰናዶ
በዒድ ዕለት ከጠዋቱ 04:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

#ዒድ_ሙባረክ 🎉
1446 ዓ.ሂ

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
13🥰2👍1
Channel photo updated
የተወደዳችሁ፣ በድጋሚ እንኳን ለዒድ አል አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 🥳🎉

ሚንበር ቲቪ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚከናወነውን የዒድ ሰላት እንዲሁም ሙሉ የበዓል መርሐ ግብሩን በማኅበራዊ ትስስር መድረኮች አማራጮች (ዩትዩብ፣ ፌስቡክ እና ቴሌግራም) በቀጥታ ለማስተላለፍ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ይገልጻል። በዓሉን በጋራ እናሳልፍ።🤗 🎊

ሚንበር ቲቪ - ሁለንተናዊ ከፍታ
😍145👍5
🔵🌙 ዒድ አል አድሓ ብሔራዊ በዓል ሆኖ ሲከበር ሐምሳ (50) ዓመት ደፈነ

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዛሬ በመላው ሀገሪቱ በአደባባይ የሚያከብሩት ዒድ አል አድሓ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከበረው በታኅሣሥ 1967 ነበር።

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1163
12👍2
Live stream started
2025/07/10 23:39:31
Back to Top
HTML Embed Code: