Telegram Web Link
የጋዛ ታዳጊዎችን የዒድ አል አድሓ ደስታ ያጨነገፈው የእስራኤል ቦምብ

መላው ዓለም ዒድ አል አድሓን ትናንት ጁመዓ ማክበር ችሏል። በጋዛ የሚገኙ ፍልስጤማውያንም የእስራኤል ባለሥልጣናት ረድዔት እንዳይተላለፍ በጣሉት ክልከላ ምክንያት የምግብ አቅርቦት ተሟጦ የሸቀጦች ዋጋ አልቀመስ ባለበትም ቢሆን ሕፃናት እና ታዳጊዎች ከበዓል ደስታ እንዲቋደሱ እየሞከሩ እንደነበር የዥንዋ ጋዜጠኞች በሥፍራው ደርሰው ባስቀሯቸው ፎቶግራፎች ለዓለም አጋርተዋል።

ይሁን እንጂ የሕፃናቱ ደስታ ጥቂትም ሳይቆይ የእስራኤል ወታደሮች ቦምብ በማዝነም የ42 ንጹሐን ሕይወት ተቀጥፏል ሲል አናዶሉ የሕክምና ባለሞያዎችን ጠቅሶ ዘግቧል። የድሮን ጥቃቶቹ የተሰነዘሩት በኻን ዩኑስ እናአል መሳዋ ነው። ወታደሮቹ አንደኛውን ጥቃት የሰነዘሩት በረድኤት ጣቢያ ላይ ነው። (ሚንበር ቲቪ)

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
😢2922💔4🥰3😱2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሸይኻችን ዘመናዊ መኪና ተሸለሙ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Cdim-gPP0oc 🔗

#ዓረፋ_180 #ሸይኽ_ሙሐመድ_ኢብራሂም
#ልዩ_የዒድ_መሰናዶ #ዒድ_ሙባረክ
#እንኳን_በሰላም_አደረሳችሁ! 🎉

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
36👌7👍2🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነቢዩላህ ዩሱፍን የበላው ተኩላ ስም ማን ይባላል?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/xDpjtjgSW-o 🔗

#ዓረፋ_180 #ሚነል_ፋዒዚን
#ልዩ_የዒድ_መሰናዶ #ዒድ_ሙባረክ
#እንኳን_በሰላም_አደረሳችሁ! 🎉

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10😁6👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ትልቅ ስጦታ ለካፕቴን ሱፍያን ዑስማን

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/nDF_p50vOa0 🔗

#ዓረፋ_180 #ካፕቴን_ሱፍያን_ዑስማን
#ልዩ_የዒድ_መሰናዶ #ዒድ_ሙባረክ
#እንኳን_በሰላም_አደረሳችሁ! 🎉

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
22👍9
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ደስታው የኛም ነው!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Cdim-gPP0oc 🔗

#ዓረፋ_180 #ልዩ_የዒድ_መሰናዶ
#ሸይኽ_ሙሐመድ_ኢብራሂም
#የመኪናው_ሙክት_በዒድ_ምሽት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
31🥰10👍2🙏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቀጭን ቆጮ ከበላን የበላን አይመስለንም!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/086mF8i0S0E 🔗

#ዓረፋ_180 #ከሸመታ_እስከ_ገበታ
#ልዩ_የዒድ_መሰናዶ #ዒድ_ሙባረክ
#እንኳን_በሰላም_አደረሳችሁ! 🎉

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአረፋ ዝግጅት በገጠር ምን ይመስላል?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/F24DJllGV6U 🔗

#ዓረፋ_180 #ዋዜማ_በጉብሬ_ገበያ
#ልዩ_የዒድ_መሰናዶ #ዒድ_ሙባረክ
#እንኳን_በሰላም_አደረሳችሁ! 🎉

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
18👍3
በሐዲያ ዞን የሙስሊሙ “ማኅበረሰብ የእምነት ደኅንነት” አስጊ ሁኔታ ላይ ደርሷል ሲል ከፍተኛ ም/ቤት ገለጸ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1193
13😱8💔4
🕋 የሐጅ መረጃ፡ በዘንድሮ ሐጅ ማጠናቀቂያ የሳዑዲ ዐረቢያ ባለሥልጣናት ዓምና ከ1 ሺሕ 300 በላይ ምዕመናንን ሕይወት የቀጠፈው የፀሐይ ንዳድ ያስከተለው ሞት አለመኖሩን ገልፀዋል።

ይሁን እንጂ ምዕመናን በሌሎች የጤና እክሎች ሕይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ለዝርዝሩ👉 https://www.tg-me.com/minberkheber/1194
👍18🙏51
የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን በተመለከተ በሚቀርበው የበጀት መግለጫ ላይ ፓርላማው ውይይት ሊያደርግ ነው

ለዝርዝሩ 👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1195
👍104😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"አባታችሁን እንዴት ትገልጹታላችሁ?"

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/nDF_p50vOa0 🔗

#ዓረፋ_180 #ካፕቴን_ሱፍያን_ዑስማን
#ከመምህርነት_እስከ_አብራሪነት
#ልዩ_የዒድ_መሰናዶ #ዒድ_ሙባረክ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
33👍2🥰2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልጆች ለመማር ሲሉ ያጠፋሉ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/catCzDqHQHI 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
15👍4
የቀደምት ነብያትን ደረጃና ታሪክ ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሠፊ ታሪክ ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ በእስልምና አስተምእሮት የቀደምት ነቢያትን ታሪክና ማንነትቸውን ባማረና በተዋበ መልኩ ያቀርቡልናል ዛሬም የነብዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ታሪክ ቀጥሏል ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_15
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 3 -2017 | ዙል ሒጃ 14 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
16👍4
#ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራም
#ልጆች_ለምን_ይዋሻሉ?

ዛሬ ምሽት 02:30 በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 3 -2017 | ዙል ሒጃ 14 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰54
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራም
#ልጆች_ለምን_ይዋሻሉ?

ዛሬ ምሽት 02:30 በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 3 -2017 | ዙል ሒጃ 14 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍11
ፈረንሣይ እና ዩናይትድ ኪንግደም በተያዘው ወር ለፍልስጤም የሀገርነት ዕውቅና ለመስጠት የያዙትን ዕቅድ አጠፉ
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1197
😢8😱7
የጋዛዋን ዓሣ አጥማጅ ተምሳሌትና ስም አድርጋ የተነሳችው መለስተኛ መርከብ በወራሪዎቹ እገታ ለጋዛ 185 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ጉዞዋ ተገቷል። የመንገደኞቹ ገድልና ጀብድ ግን ዘመን የሚያደበዝዝው አይሆንም። መርከቧንም ተጓዦቿንም የሰብዓዊነት ቅፍለት እንላቸዋለን እኛ ደግሞ! ዛሬ ምሽት 03:45 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የሰብዓዊነት_ቅፍለት!
#እነሆ_ኸበር

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 3 -2017 | ዙል ሒጃ 14 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
27👏6👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ምን ጨመረልህ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dP5mPEEdO_c 🔗

#ከቁርአን_ጋር #ማዓል_ቁርአን
#ቃሪእ_ዓብዱራሕማን_ሙሐመድ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
21👍5
ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ምን ይመስላል?

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1199
5👍2
“እስልምና በዓለም ላይ በፍጥነት በማደግ ላይ ያለ ሃይማኖት ነው” - የአሜሪካው የምርምር ማዕከል


ለዝርዝሩ፡-https://www.tg-me.com/minberkheber/1201
👍37🥰98👏4😍2
2025/07/10 03:27:35
Back to Top
HTML Embed Code: