Telegram Web Link
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡-የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን “ከምሑራን ጋር ይበልጥ ተቀራርቦ መሥራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ለመመካከር” ያዘጋጀው መድረክ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1229
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቹ የሚደረስ መሰናዶ ነው።

የዛሬዋ እንግዳችን ኢልሃም ሙራድ ትባላለች። በተለያዩ የዳዕዋ ስራዎቿ ትታወቃለች፤ ተወልዳ  ያደገችው  አዲስ አበባ ሲሆን አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን የተከታተላችው አባድር ትምህርት ቤት ነው። የመጀመሪያ ዲግሪዋን በሚድዋይ ፍሪ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ወስዳለች ፤ የሁለተኛ ዲግሪዋን ደግሞ በቱርክ ሀገር በGlobal Health ተምራለች። ከእንግዳችን ጋር ስለ አስተዳደጓ፣ ትምህርት ቤት ቆይታዋ ፣ የዳዕዋ እንቅስቃሴዋ እንዲሁም የውጭ ሀገር ቆይታዋን አንስተን አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታ አድርገናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ካልናፈቅኩት_የኔ_ቦታ_አይደለም
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast

ዕለተ ሰኞ ሰኔ 9 -2017 | ዙል-ሒጃ 20 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በዐሥር ሺሕዎች የሚቆጠሩ የፍልስጤም ደጋፊዎች በጋዛ የሚፈጸመውን ጥቃት በመቃወም በሔግ ከተማ የተቃውሞ ትዕይንተ ሕዝብ አካሔዱ

ለዝርዝሩ👉 https://www.tg-me.com/minberkheber/1230
ፈተናዎች ሲቃረቡ ለመዘጋጀት ጥያቄ መስራት የተሻለ አማራጭ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። እንደሚታወቀው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በቅርቡ ይከወናል። ለዚሁ ሲባል በሙስሊም ተማሪዎች ዘንድ ሁለንተናዊ ለውጥ እንዲመጣ እየተጋ የሚገኘው ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅቶት ለሁለንተናዊ ከፍታ በሚታትረው ሚንበር ቲቪ ዛሬ ምሽት ከ11:30 ጀምሮ ማጠናከሪያ ትምህርት የሚተላለፍ ይሆናል በአጋጣሚ የመከታተል እድሉን ካላገኙ ወይንም አብረው ደጋግመው መስራት ካስፈለገ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የዩቲዩብ ገፅ ይከታተሉ!

የዛሬው ማጠናከሪያ ትምህርት ማቲማቲክስ ሲሆን ክፍል ሁለት ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።

ዕለተ ሰኞ ሰኔ 9 -2017 | ዙል ሒጃ 20 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ

የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሰኔ 14 ቅዳሜ ይጠናቀቃል!!! 🏃‍♂‍➡️

👨‍👩‍👧‍👦 ወላጆችና የቤተሰብ አባላት ምርጥ ጊዜ በጋራ የሚያሳልፉበት የክረምት ወቅት ተቃረበ! ታዲያ በነዚህ የእረፍት ጊዜያት ከልጆችዎ ጋር ምን ሊከውኑ አስበዋል

🕋 በሃገራችን የኅብረት የኡምራ ፓኬጆችን በማስጀመር ቀዳሚ የሆነው ሊንክ ትራቭል፤ በ3⃣ተኛ ዓመት የክረምት ፓኬጁ ባለ አምስት ኮከብ ⭐️ ሆቴል ይዞ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማቸው የሚታወቁትን ሸኽ ሙሐመድ ኢብራሂም፣ ተወዳጆቹን ኡስታዝ አቡ ሃይደርና ኡስታዝ ካሚል ጣሃን አጣምሮ፤
📆 ከሐምሌ 16 እስከ ሐምሌ 27 የሚቆይ ፓኬጅ አዘጋጅቷል።

☎️ በ 0942888886 እና በ 0965888883 ይደውሉ!
📍 ወይም ቦሌ ትሮፒካል ሞል 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ብቅ ይበሉ!!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“እንደዚህ ተሁኖ እንዴት ባል ይገኛል?”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/kttY8QJjF9A 🔗

#እናገባለን_ግን? #አዲስ_ሲትኮም
#ኮሜዲ #ድራማ #ጋብቻ #ትዳር

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ የመሬት ሊዝ ዋጋ ማሻሻያን አፀደቀ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1231
ቢቢሲ እስራኤል በጋዛ በፍልስጤማውያን ላይ በምትፈጽመው ጥቃት “የተጠና አድሏዊ ዘገባ” ሲያሠራጭ መቆየቱን አዲስ ጥናት አጋለጠ

ለዝርዝሩ👉 https://www.tg-me.com/minberkheber/1234
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ለጎጆዬ በዚህ ሳምንት...
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ!

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፍርድ ቤቱን መቀመጫ ያንቀጠቀጡት የጋዛ ጠበቃዎች

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/mPUaaj5xaig 🔗

#ሚንበር_ኸበር #ጋዛ #Gaza #ፍልስጤም #Palestine

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። በዛሬው ትምህርታቸው በክፍል ሁለት ነብዩላህ ሉጥ (ዐ.ሰ) ታሪክን የሚያስቃኙን ይሆናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_17
#ነብዩላህ_ሉጥ (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 10 -2017 | ዙል ሒጃ 21 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የእስራኤል ጥቃት፣ እስላማዊ ትብብር ድርጅት እና የነዳጅ ጉዳይ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1238
በጤናማ የልጅ አስተዳደግ ሥርዓት ዙሪያ ትኩረቱን አድርጎ ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ እየቀረበ የሚገኘው ሳምንታዊው ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን "ለጎጆዬ" ዛሬ የተርቢያንና እርግዝናን ትይይዝ እያወሳና፤ በዚህ ወቅት የሚጠበቁትን የአባቶች አዎንታዊ ሚና እየዘረዘረ ከናንተ ጋር ይቆያል።

#ለጎጆዬ
#እርግዝና_እና_ጭንቀት

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 10 -2017 | ዙል ሒጃ 21 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በስልጣን ዘመኑ በሰላም ተጀምሮ ያለቀ ነገር የለም። ሁሉን በጦር ሁሉን በብረት ለማብረድ እሳት ከመለኮስ ውጪ! ያም ሆኖ ብዙ የተዋጋ ሁሉንም የተሸነፈ ይሉታል። ኔታንያሁን! አሁንም ኢራንን በሚሳዔል ቆስቁሶ እሳት ለኩሷል። ወዴት ይሄዳል የሚለው የሁሉም ጥያቄ ነው! ምሽት 03:45 ይጠብቁን!

#እነሆ_ኸበር
#የጦር_አባዜ!

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 10 -2017 | ዙል ሒጃ 21 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ወንድሜ ለኔ አለሜ ነው!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/WiBGSu30byE 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት #ወንድም

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በተለያዩ ችሎታዎች እራስን መገንባት ያስፈልጋል!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/qDFyfVcU1Lc 🔗

#ቲጃራ_ፖድካስት #ንግድ #ሀብት
#business #wealth #skills

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
2025/07/08 11:58:37
Back to Top
HTML Embed Code: