በጤናማ የልጅ አስተዳደግ ሥርዓት ዙሪያ ትኩረቱን አድርጎ ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ እየቀረበ የሚገኘው ሳምንታዊው ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን "ለጎጆዬ" ዛሬ የተርቢያንና እርግዝናን ትይይዝ እያወሳና፤ በዚህ ወቅት የሚጠበቁትን የአባቶች አዎንታዊ ሚና እየዘረዘረ ከናንተ ጋር ይቆያል።
#ለጎጆዬ
#እርግዝና_እና_ጭንቀት
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 10 -2017 | ዙል ሒጃ 21 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ለጎጆዬ
#እርግዝና_እና_ጭንቀት
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 10 -2017 | ዙል ሒጃ 21 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በስልጣን ዘመኑ በሰላም ተጀምሮ ያለቀ ነገር የለም። ሁሉን በጦር ሁሉን በብረት ለማብረድ እሳት ከመለኮስ ውጪ! ያም ሆኖ ብዙ የተዋጋ ሁሉንም የተሸነፈ ይሉታል። ኔታንያሁን! አሁንም ኢራንን በሚሳዔል ቆስቁሶ እሳት ለኩሷል። ወዴት ይሄዳል የሚለው የሁሉም ጥያቄ ነው! ምሽት 03:45 ይጠብቁን!
#እነሆ_ኸበር
#የጦር_አባዜ!
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 10 -2017 | ዙል ሒጃ 21 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#እነሆ_ኸበር
#የጦር_አባዜ!
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 10 -2017 | ዙል ሒጃ 21 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ወንድሜ ለኔ አለሜ ነው!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/WiBGSu30byE 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት #ወንድም
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000

በተለያዩ ችሎታዎች እራስን መገንባት ያስፈልጋል!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/qDFyfVcU1Lc 🔗
#ቲጃራ_ፖድካስት #ንግድ #ሀብት
#business #wealth #skills
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/qDFyfVcU1Lc 🔗
#ቲጃራ_ፖድካስት #ንግድ #ሀብት
#business #wealth #skills
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
#10ሺ_ላኢላሃኢለላህ
ዛሬ ምሽት 03:00 በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 11 -2017 | ዙል ሒጃ 22 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#Bilcor_Podcast
#10ሺ_ላኢላሃኢለላህ
ዛሬ ምሽት 03:00 በሚንበር ቲቪ!
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 11 -2017 | ዙል ሒጃ 22 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በበርካታ የዳዕዋ መድረኮች በሚያቀርባቸው ሁለንተናን ሰቅዘው የሚይዙ ትምህርቶቹ በስፋት የምናውቀው ጥዑመ ልሳኑ ዳዒ ዶክተር ሰምሃር ተክሌ፤ ቤተል በሚገኘው አዲሱ የሙጀመዕ አት-ተቅዋ መስጂድ ለታዳሚዎች ዒልምን እየዘሩ ከሚገኙ ተወዳጅ ኡስታዞች መካከል አንዱ ሲሆን፤ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችን በእጅጉ የሚያስፈልጉንን የአምልኮ፣ የሸሪዓ ድንጋጌዎችና ፊቅሃዊ ብያኔዎችን ከያዘው "አቢ ሹጃእ" ኪታብ ሰፋ ካሉ ማብራሪያዎች ጋር በማጣመር ግሩም በሆነ መንገድ ደርስ (ትምህርት) እየሰጠ ይገኛል፡፡
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም፤ አዲስ በጀመረው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራሙ ይህንን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን የያዘውን የ "አቢ ሹጃእ" ደርስ (ትምህርት) ክፍል ሃያ አምስቴ ዝግጅቱን ዛሬ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለውድ ተመልካቾቹ ያቀርባል!
#ሚንበሩል_ዒልም
#አቢ_ሹጃእ
#ክፍል_25
#ዶክተር_ሰሃሃር_ተክሌ
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 11 - 2017 | ዙል ሒጃ 22 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም፤ አዲስ በጀመረው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራሙ ይህንን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን የያዘውን የ "አቢ ሹጃእ" ደርስ (ትምህርት) ክፍል ሃያ አምስቴ ዝግጅቱን ዛሬ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለውድ ተመልካቾቹ ያቀርባል!
#ሚንበሩል_ዒልም
#አቢ_ሹጃእ
#ክፍል_25
#ዶክተር_ሰሃሃር_ተክሌ
ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 11 - 2017 | ዙል ሒጃ 22 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእስራኤል ጥቃት በኢራን!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/38UJYJ8kr8I 🔗
#ሚንበር_ኸበር #Iran #ኢራን #Israel #እስራኤል
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/38UJYJ8kr8I 🔗
#ሚንበር_ኸበር #Iran #ኢራን #Israel #እስራኤል
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሰኔ 14 ቅዳሜ ይጠናቀቃል!!! 🏃♂➡️
👨👩👧👦 ወላጆችና የቤተሰብ አባላት ምርጥ ጊዜ በጋራ የሚያሳልፉበት የክረምት ወቅት ተቃረበ! ታዲያ በነዚህ የእረፍት ጊዜያት ከልጆችዎ ጋር ምን ሊከውኑ አስበዋል❔
🕋 በሃገራችን የኅብረት የኡምራ ፓኬጆችን በማስጀመር ቀዳሚ የሆነው ሊንክ ትራቭል፤ በ3⃣ተኛ ዓመት የክረምት ፓኬጁ ባለ አምስት ኮከብ ⭐️ ሆቴል ይዞ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማቸው የሚታወቁትን ሸኽ ሙሐመድ ኢብራሂም፣ ተወዳጆቹን ኡስታዝ አቡ ሃይደርና ኡስታዝ ካሚል ጣሃን አጣምሮ፤
📆 ከሐምሌ 16 እስከ ሐምሌ 27 የሚቆይ ፓኬጅ አዘጋጅቷል።
☎️ በ 0942888886 እና በ 0965888883 ይደውሉ!
📍 ወይም ቦሌ ትሮፒካል ሞል 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ብቅ ይበሉ!!!

የኢንዶኔዥያ የሐጅ ተመላሾችን የጫነ የሳዑዲ አየር መንገድ አውሮፕላን በተሳሳተ መረጃ ከመዳረሻው ውጪ ለማረፍ ተገደደ
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1240
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1240
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህን ማመስገን ትልቅ ዒባዳ ነው!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/HDQJp1v91iA 🔗
#የጁሙዓ_ኹጥባ #خطبة_الجمعة
#የጁሙዓ_መልእክቶች #ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/HDQJp1v91iA 🔗
#የጁሙዓ_ኹጥባ #خطبة_الجمعة
#የጁሙዓ_መልእክቶች #ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የኢብኑ ከሲር የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ፍሬዎች የሚደምቁበት የኑን የቁርኣን መድረክ 12ኛ መሰናዶ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊኪያሄድ ጥቂት ቀናት ቀሩት!
ቁርኣንና የቁርኣን ሰዎች ከፍ የሚሉበት ተወዳጁ ኑን የቁርኣን መድረክ 12ኛ ዙር መድረኩን «የሢሳይ መንገድ» በሚል ርዕስ እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 በሚሊነየም አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ያኪያሂዳል።
እንደወትሮው ሁሉ ታላላቅ መሻይኽ፣ ዱዓት፣ የቁርኣን ቤተሰቦችና የኪነ‐ጥበብ ባለሙያዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የሚከናወነው መድረካችን ላይ በኢብኑ ከሲር የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ቂርኣታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በድምቀት ይመረቁበታል።
አዘጋጅ:
ኑን የቁርኣን ጥናትና ምርምር ማዕከል ከ3ኢ ኤቨንትስ ጋር በመተባበር
የሚዲያ አጋር:
ሚንበር ቲቪ
የመግቢያ ዋጋ፡‐
መደበኛ: 300 ብር
ቪአይፒ: 1000 ብር
የመግቢያ ቲኬቶቹን
1000684199367 CBE
731631Hijra Bank
የሚያገኟቸው ሲሆን፤ የቆረጡበትን ደረሰኝ ወይም ስክሪን ሾቱን በመያዝ መግባት ይችላሉ!
ለበለጠ መረጃ:
በ 0943126369 ፣ 0922950220 ወይም 0920473243 ላይ ይደውሉልን
ኑን የቁርኣን መድረክ
ልቅና በቁርኣን!

ወደ እርጉዝ ሴት የሚመጣው መላኢካ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/6DA4f3dAxDw 🔗
#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም #እርግዝና
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/6DA4f3dAxDw 🔗
#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም #እርግዝና
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡ የጠቅላይ ምክር ቤቱ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በነገው እለት ሊጀመር ነው
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1241
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1241
የተወዳጁን መልዕክተኛ (ﷺ) ዜና መዋዕል (ሲራ) በወጉ ሰንደው እንደያዙ ከሚነገርላቸው ድርሳናት መካከል አንዱ የሆነውንና፤ ከሁሉም ሙስሊም ቤት የመፅሐፍት መደርደሪያ ላይ ጨርሶ መጥፋት እንደሌለበት የሚነገርለትን "ረሒቀል መኽቱም" ውብ መፅሐፍ ዋቢ አድርጎ የተወዳጁን ነቢይ (ﷺ) ሁለንተናዊ የሕይወት እንቅስቃሴ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ በግሩም ሁኔታ እያስቃኘን ይቆያል፡፡ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_23
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 12 - 2017 | ዙል ሒጃ 23 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_23
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 12 - 2017 | ዙል ሒጃ 23 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኸሚስ_ምሽት በዚህ ሳምንት
ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት የቤት ብርሃን የትዳር ወግ እናነሳለን፤ ሸይኻችን ትዳር መሠረቱ ተደላድሎ፣ ማገሩ ጠብቆ፣ ምሶሶው ጸንቶ እንዲዘልቅ ጥበብ ይጠይቃል ይሉናል። የትዳር አያያዝ ጥበብ፤ አይበለውና ሐዲዱን ከሳተ፣ ውሉን ካፈረሰ፣ ጎጆ ካዘመመ ይታከም ዘንድ ጠቢብ ይጠይቃል። ጥበቡ የታመመ ትዳር በትዳር ጠቢብ ይታከማል።
በመዲና ሰማይ ሥር እንግዳችን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ የባቲ እንቁ ናቸው። ባቲ ተወልደው አድገው ቂርአቱንና ዘመናዊ ትምህርታቸውን አጠናቀው ዛሬ የቀሰሙትን እውቀት ለበርካታ ደረሶቻቸው እያቀበሉ ይገኛሉ። በሚንበር ቲቪ የነብያት ታሪክ አቅራቢም ናቸው። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን። ምሽታችሁ በሶለዋትና በእስቲግፋር የተዋበ ይሁን!
#ለይሉ_ጁሙዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 12 - 2017 | ዙል ሒጃ 23 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
በመዲና ሰማይ ሥር እንግዳችን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ የባቲ እንቁ ናቸው። ባቲ ተወልደው አድገው ቂርአቱንና ዘመናዊ ትምህርታቸውን አጠናቀው ዛሬ የቀሰሙትን እውቀት ለበርካታ ደረሶቻቸው እያቀበሉ ይገኛሉ። በሚንበር ቲቪ የነብያት ታሪክ አቅራቢም ናቸው። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን። ምሽታችሁ በሶለዋትና በእስቲግፋር የተዋበ ይሁን!
#ለይሉ_ጁሙዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 12 - 2017 | ዙል ሒጃ 23 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
የእስላማዊ ትብብር ድርጅት በኢራን መጠቃት የጋራ አቋም ለመያዝ አስቸኳይ ጉባዔ ጠራ
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1243
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1243
በብሔራዊ ባንክ ጨረታ ዶላር ከሁለት ሣምንት በፊት ከተሸጠበት የ1.67 ብር ጭማሪ አሳየ
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1244
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1244