Telegram Web Link
የተለያዩ ሸሪዓዊ ብይን የሚሹ ጥያቄዎች የሚነሱበትና የአራቱንም መዝሃቦች ምልከታ መሰረት በማድረግ ጥልቅ ትንታኔ የሚሰጥበት "የስኣሉነከ" ፕሮግራማችን፤ ከተመልካቾች ለሚላኩ ጥያቄዎች  ጠንካራ ማስረጃዎችን ዋቢ በማድረግ ምላሽ የምንሰጥበት ነው። የፕሮግራሙ ዋና አዘጋጅ የሆኑትና ጥያቄዎችን በግሩም ሁኔታ ተንትነው ምላሽ በመስጠት የሚታወቁት ሸይኽ አሕመድ አወሉ፤ ከወንድም አዩብ አደም ጋር የሚያደርጉትን የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ያላችሁን ማናቸውም ዓይነት ጥያቄዎች በፅሁፍ 0948992121 ወይም በ9282 ላይ YS ን በማስቀደም ልታደርሱን ትችላላችሁ!!

#የስአሉነከ
#ጥያቄ_አለኝ
#ሩህ_ምንድነው?
#መገኛውስ_የት_ነው?

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 13 - 2017 | ዙል ሒጃ 24  - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
#ማስታወቅያ

🎓 በአንጋፋው የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ኢብኑ ከሲር ቂርኣታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በድምቀት የሚመረቁበት የኑን የቁርኣን መድረክ 12ኛ መሰናዶ "የሲሣይ መንገድ" በሚል ርዕስ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ል  በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ  በድምቀት ይኪያሄዳል።

🕋 በቁርኣን ከፍ በምንልበት በዚህ መሠናዶ ላይ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው እውቅ መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራእ፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

🧧
የመግቢያ ዋጋ:
መደበኛ 300 ብር
VIP: 1000 ብር

🏦
ቲኬቶቹን በCBE 1000684199367 እና በHijra Bank 731631 ያገኟቸዋል።

ኑን የቁርኣን መድረክ
ልቅና በቁርኣን!
ሚንበሩ ላይ ከፍ ብለው የሚሰየሙ ኢማሞች በሚያቀርቡት ጥልቅ መልዕክትና በሚያነሱት ለሕይወት የቀረበ አጀንዳ አማካኝነት፤ ራሳችንን ለማደስና ሣምንታዊ የሩሕ ሥንቅ ለመሸመት የሚያግዘን የጁሙዐ ኹጥባ፤ የሶላት ያህል ዋጋ ተሰጥቶት በተለየ ጥሞና የሚደመጥ የጁሙዐ መልክ ነው።

ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም በሙጀመዕ አት ተቅዋ የሚቀርበውን ኹጥባ በየሣምንቱ በመቅረፅ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ እንደሚያስተላልፍ ይታወቃል። "ጌታህ ረሺ አይደለም" የሚል ወቅታዊ አጀንዳ የተነሳበትን ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ጌታህ_ረሺ_አይደለም
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 13 - 2017 | ዙል ሒጃ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
የዛሬው መኣል ቁርኣን እንግዳችን ኡስታዝ ሰዒድ ሸሪፍ ይባላል። ዒልምን ፍለጋ ብዙ የተንከራተተ ሰው ነው። ብዙ ጊዜ ከቤት ጠፍቶ ለቂርኣት ወደ ቀሪኣ ይሄድ ነበር። የተለያዩ ክፍለ ሀገሮች ላይ በኢማምነት ህዝቡን መርቷል። የአንጋፋው የኡስታዝ ጦልሃ ደረሳም ነበር። ልዩ የሕይወት ጉዞውን እያስቃኘን ቆይታ የምናደርግ ይሆናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#መኣል_ቁርኣን
#ከቁርኣን_ጋር
#ቁርኣንን_ለመሐፈዝ
#መስዋዕትነት_ከፍያለሁ

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 13 - 2017 | ዙል ሒጃ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
#ምሕዋር
#ከዋልታ_እስከ_ዋልታ

ዛሬ ምሽት 01:45 በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 13 - 2017 | ዙል ሒጃ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
#ማስታወቅያ

የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ተጠናቆ የሁለተኛው ዙር እና የመጨረሻው ዙር ምዝገባ ጀምረናል!

👨‍👩‍👧‍👦 ወላጆችና የቤተሰብ አባላት ምርጥ ጊዜ በጋራ የሚያሳልፉበት የክረምት ወቅት ተቃረበ! ታዲያ በነዚህ የእረፍት ጊዜያት ከልጆችዎ ጋር ምን ሊከውኑ አስበዋል

🕋 በሃገራችን የኅብረት የኡምራ ፓኬጆችን በማስጀመር ቀዳሚ የሆነው ሊንክ ትራቭል፤ በ3⃣ተኛ ዓመት የክረምት ፓኬጁ ባለ አምስት ኮከብ ⭐️ ሆቴል ይዞ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማቸው የሚታወቁትን ሸኽ ሙሐመድ ኢብራሂም፣ ተወዳጆቹን ኡስታዝ አቡ ሃይደርና ኡስታዝ ካሚል ጣሃን አጣምሮ፤
📆 ከሐምሌ 16 እስከ ሐምሌ 27 የሚቆይ ፓኬጅ አዘጋጅቷል።

☎️ በ 0942888886 እና በ 0965888883 ይደውሉ!
📍 ወይም ቦሌ ትሮፒካል ሞል 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ብቅ ይበሉ!!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ባሎች በእርግዝና ወቅት ምን ሚና አላቸው?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/6DA4f3dAxDw 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም #እርግዝና

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ

🎓 በአንጋፋው የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ኢብኑ ከሲር ቂርኣታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በድምቀት የሚመረቁበት የኑን የቁርኣን መድረክ 12ኛ መሰናዶ "የሲሣይ መንገድ" በሚል ርዕስ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ል  በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ  በድምቀት ይኪያሄዳል።

🕋 በቁርኣን ከፍ በምንልበት በዚህ መሠናዶ ላይ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው እውቅ መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራእ፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

🧧
የመግቢያ ዋጋ:
መደበኛ 300 ብር
VIP: 1000 ብር

🏦
ቲኬቶቹን በCBE 1000684199367 እና በHijra Bank 731631 ያገኟቸዋል።

ኑን የቁርኣን መድረክ
ልቅና በቁርኣን!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#እናገባለን_ግን..?
#አዲስ_ሲትኮም
#Enagebalen_gn?
#new_sitcom

ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 03:00 ይጠብቁን!

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ

🎓 በአንጋፋው የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ኢብኑ ከሲር ቂርኣታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በድምቀት የሚመረቁበት የኑን የቁርኣን መድረክ 12ኛ መሰናዶ "የሲሣይ መንገድ" በሚል ርዕስ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ል  በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ  በድምቀት ይኪያሄዳል።

🕋 በቁርኣን ከፍ በምንልበት በዚህ መሠናዶ ላይ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው እውቅ መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራእ፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

🧧
የመግቢያ ዋጋ:
መደበኛ 300 ብር
VIP: 1000 ብር

🏦
ቲኬቶቹን በCBE 1000684199367 እና በHijra Bank 731631 ያገኟቸዋል።

ኑን የቁርኣን መድረክ
ልቅና በቁርኣን!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዓኢሻ (ረ.ዐ) ቅናት…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/gpjxlbO9ioY 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #ቅናት_በትዳር_ውስጥ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዛሬ ምሽት ከ01:00 ጀምሮ በሚንበሩል ዒልም ፕሮግራማችን በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሃይደር) እየቀረበ የሚገኘውን "ሶስቱ መሠረታዊ የእስልምና መርሆች" የተሰኘ የኪታብ ትንታኔና ትምህርት ምሽት ከ01:00 ጀምሮ እናቀርብላችኃለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሦስቱ_መሠረታዊ_የኢስላም_መርሆች
#ክፍል_4
#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 14 -2017 | ዙል-ሒጃ 25 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። ምሽት ከ12:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_18
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 14 -2017 | ዙል ሒጃ 25 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcast
#ክፍል_ሁለት

ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! 

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 14 -2017 | ዙል-ሒጃ 25 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ

🎓 በአንጋፋው የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ኢብኑ ከሲር ቂርኣታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በድምቀት የሚመረቁበት የኑን የቁርኣን መድረክ 12ኛ መሰናዶ "የሲሣይ መንገድ" በሚል ርዕስ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ል  በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ  በድምቀት ይኪያሄዳል።

🕋 በቁርኣን ከፍ በምንልበት በዚህ መሠናዶ ላይ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው እውቅ መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራእ፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

🧧
የመግቢያ ዋጋ:
መደበኛ 300 ብር
VIP: 1000 ብር

🏦
ቲኬቶቹን በCBE 1000684199367 እና በHijra Bank 731631 ያገኟቸዋል።

ኑን የቁርኣን መድረክ
ልቅና በቁርኣን!
#እናገባለን_ግን...?
#አዲስ_ሲትኮም
#ክፍል_4
#New_Sitcom

ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 14 -2017 | ዙል-ሒጃ 25 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የሙስሊሙን ዓለም ባለሥልጣናት ያሰባሰበው የኢስታንቡል ጉባዔ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1245
#ማስታወቅያ

የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ተጠናቆ የሁለተኛው ዙር እና የመጨረሻው ዙር ምዝገባ ጀምረናል!

👨‍👩‍👧‍👦 ወላጆችና የቤተሰብ አባላት ምርጥ ጊዜ በጋራ የሚያሳልፉበት የክረምት ወቅት ተቃረበ! ታዲያ በነዚህ የእረፍት ጊዜያት ከልጆችዎ ጋር ምን ሊከውኑ አስበዋል

🕋 በሃገራችን የኅብረት የኡምራ ፓኬጆችን በማስጀመር ቀዳሚ የሆነው ሊንክ ትራቭል፤ በ3⃣ተኛ ዓመት የክረምት ፓኬጁ ባለ አምስት ኮከብ ⭐️ ሆቴል ይዞ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማቸው የሚታወቁትን ሸኽ ሙሐመድ ኢብራሂም፣ ተወዳጆቹን ኡስታዝ አቡ ሃይደርና ኡስታዝ ካሚል ጣሃን አጣምሮ፤
📆 ከሐምሌ 16 እስከ ሐምሌ 27 የሚቆይ ፓኬጅ አዘጋጅቷል።

☎️ በ 0942888886 እና በ 0965888883 ይደውሉ!
📍 ወይም ቦሌ ትሮፒካል ሞል 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ብቅ ይበሉ!!!
የነዳጅ ድጎማም ሆነ የታክስ ክፍያ እንደማይኖር ንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1247
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መወዳ_መዝናኛ በዚህ ሳምንት...
ዕለተ እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
2025/07/08 02:16:22
Back to Top
HTML Embed Code: