#ማስታወቅያ
🎓 በአንጋፋው የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ኢብኑ ከሲር ቂርኣታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በድምቀት የሚመረቁበት የኑን የቁርኣን መድረክ 12ኛ መሰናዶ "የሲሣይ መንገድ" በሚል ርዕስ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ል በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ይኪያሄዳል።
🕋 በቁርኣን ከፍ በምንልበት በዚህ መሠናዶ ላይ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው እውቅ መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራእ፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
🧧
የመግቢያ ዋጋ:
መደበኛ 300 ብር
VIP: 1000 ብር
🏦
ቲኬቶቹን በCBE 1000684199367 እና በHijra Bank 731631 ያገኟቸዋል።
ኑን የቁርኣን መድረክ
ልቅና በቁርኣን! ✨

#እናገባለን_ግን...?
#አዲስ_ሲትኮም
#ክፍል_4
#New_Sitcom
ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 14 -2017 | ዙል-ሒጃ 25 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ተጠናቆ የሁለተኛው ዙር እና የመጨረሻው ዙር ምዝገባ ጀምረናል!
👨👩👧👦 ወላጆችና የቤተሰብ አባላት ምርጥ ጊዜ በጋራ የሚያሳልፉበት የክረምት ወቅት ተቃረበ! ታዲያ በነዚህ የእረፍት ጊዜያት ከልጆችዎ ጋር ምን ሊከውኑ አስበዋል❔
🕋 በሃገራችን የኅብረት የኡምራ ፓኬጆችን በማስጀመር ቀዳሚ የሆነው ሊንክ ትራቭል፤ በ3⃣ተኛ ዓመት የክረምት ፓኬጁ ባለ አምስት ኮከብ ⭐️ ሆቴል ይዞ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማቸው የሚታወቁትን ሸኽ ሙሐመድ ኢብራሂም፣ ተወዳጆቹን ኡስታዝ አቡ ሃይደርና ኡስታዝ ካሚል ጣሃን አጣምሮ፤
📆 ከሐምሌ 16 እስከ ሐምሌ 27 የሚቆይ ፓኬጅ አዘጋጅቷል።
☎️ በ 0942888886 እና በ 0965888883 ይደውሉ!
📍 ወይም ቦሌ ትሮፒካል ሞል 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ብቅ ይበሉ!!!

የነዳጅ ድጎማም ሆነ የታክስ ክፍያ እንደማይኖር ንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1247

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መወዳ_መዝናኛ በዚህ ሳምንት...
ዕለተ እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዕለተ እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🔴 ስለመጅሊስ ምርጫ ሂደትና አፈጻጸም በግልፅነት እንጠይቅ! 🟢
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ የ2017ን የመጅሊስ ምርጫ በተመለከተ ከውድ ተመልካቾቹ የሚደርሱትን ምርጫውን የተመለከቱ ጥያቄዎች፣ ብዥታና ስጋቶች በማሰባሰብ፤ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ለመወያየት የሚያስችል"ሒዋር" የተሰኘ መድረክ አመቻችቷል።
በመሆኑም ሰሞነኛውን የመጅሊስ ምርጫ አስመልክቶ በሂደቱና በአፈፃፀሙ ግልፅነትና ተአማኒነት ላይ ያለዎትን ማንኛውንም ጥያቄ
▪️ በኮመንት መስጫው ወይም
▫️ በ+251948992121 በአጭር መልዕክት መቀበያ ቁጥራችን በጽሑፍ 💬 አሊያም
▪️ በድምፅ 🎙 ቀድተው በቴሌግራም @minbertv1 እንዲያኖሩልን በአክብሮት እየጋበዝን፤ ድምፅዎን በማሰማት ለምርጫው ግልፅነትና ፍትሃዊነት የበኩልዎን አስተዋፅዖ እንዲያበረክቱ እናስታውሳለን❗️
#ሒዋር
#የመጅሊስ_ምርጫ_2017
#ግልፅነት
#ተጠያቂነት
#ሚንበር ቲቪ!
#ሁለንተናዊ ከፍታ!

በአንጋፋው የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ኢብኑ ከሲር ቂርኣታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በድምቀት የሚመረቁበት የኑን የቁርኣን መድረክ 12ኛ መሰናዶ "የሲሣይ መንገድ" በሚል ርዕስ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ተጀምሯል።
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን! ✨
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን! ✨
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ካዕባን እንደጠበቅኩት አላገኘሁትም!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/7aXI0KQKCGc 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #መዲና_ሠማይ_ሥር #ካዕባ #መካ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/7aXI0KQKCGc 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #መዲና_ሠማይ_ሥር #ካዕባ #መካ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በቁርኣን ከፍ በምንልበት በዚህ መሠናዶ ላይ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው እውቅ መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራእ፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
#የሲሳይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን! ✨
#የሲሳይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን! ✨