Telegram Web Link
በኑን መድረክ 12  "የሲሣይ መንገድ" ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም እና በኡስታዝ ያሲን ኑሩ ግሩም ንግግር አድርገዋል።

#የሲሳይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን!
በኑን የቁርኣን መድረክ 12 ለኢብን ከሲር  የቁርኣን እና ተርቢያ ማዕከል መስራች ኡስታዝ ሙሐመድ ዓብዱልቃድር በማዕከላቸው ሒፍዝ በማጠናቀቅ ፉርቃን የቁርኣን ሒፍዝና ተርቢያ ማዕከል ከፍተው ተማሪዎችን በማነፅ ላይ ከሚገኙ ተማሪዎች ላሳረፉት አሻራ ዕውቅና ተበርክቶላቸዋል።

#የሲሳይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን!
በማኅበረሰቡ ውስጥ የሚስተዋሉ ቁልፍ ችግሮችን በመፍታት፤ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር የሚያስችሉ አዳዲስ ሃሳቦችን ይዘው የመጡ ተወዳዳሪዎችን ለማበረታታት ተወጥኖ፤ እሴትን ያከበረ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በሚሰጠው አቢሲንያ አሚን በኩል የተዘጋጀው ሁለተኛው ዙር አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር በስኬት መጠናቀቁ ይታወሳል።

የውድድሩ የሚዲያ አጋር የነበረው ሚንበር ቲቪ ዛሬ ምሽት ከ03:15 ጀምሮ ከፍተኛ ፉክክር ሲከናወንበት በቆየው ውድድር የአራተኛ ደረጃን በማግኘት የብር አራት መቶ ሺህ ተሸላሚ የሆነውን የፈጠራ ሥራ ባለሙያ ዮሐንስ ወልደኪዳን ያስተዋውቃችኋል!

#ሁለተኛው_ዙር
#አሚን_አዋርድ_የሥራ_ፈጠራ_ውድድር
#አቢሲንያ_አሚን_ከወለድ_ነፃ_የባንክ_አገልግሎት

ዕለተ እሁድ ሰኔ 15 -2017 | ዙል-ሒጃ 26 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
2025/07/07 21:21:19
Back to Top
HTML Embed Code: