Telegram Web Link
በበርካታ የዳዕዋ መድረኮች በሚያቀርባቸው ሁለንተናን ሰቅዘው የሚይዙ ትምህርቶቹ በስፋት የምናውቀው ጥዑመ ልሳኑ ዳዒ ዶክተር ሰምሃር ተክሌ፤ ቤተል በሚገኘው አዲሱ የሙጀመዕ አት-ተቅዋ መስጂድ ለታዳሚዎች ዒልምን እየዘሩ ከሚገኙ ተወዳጅ ኡስታዞች መካከል አንዱ ሲሆን፤ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችን በእጅጉ የሚያስፈልጉንን የአምልኮ፣ የሸሪዓ ድንጋጌዎችና ፊቅሃዊ ብያኔዎችን ከያዘው "አቢ ሹጃእ" ኪታብ ሰፋ ካሉ ማብራሪያዎች ጋር በማጣመር ግሩም በሆነ መንገድ ደርስ (ትምህርት) እየሰጠ ይገኛል፡፡

ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም፤ አዲስ በጀመረው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራሙ ይህንን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን የያዘውን የ "አቢ ሹጃእ" ደርስ (ትምህርት) ክፍል ሃያ ስድስት ዝግጅቱን ዛሬ ምሽት ከ12፡30 ጀምሮ ለውድ ተመልካቾቹ ያቀርባል!

#ሚንበሩል_ዒልም
#አቢ_ሹጃእ
#ክፍል_26
#ዶክተር_ሰምሃር_ተክሌ

ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 18 - 2017 | ዙል ሒጃ 29  - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍84
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
#10ሺ_ላኢላሃኢለላህ
#ክፍል_2 #Part_2

ዛሬ ምሽት 03:00 በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 18 -2017 | ዙል ሒጃ 29 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍141
የሙሐረም ወር አዲስ ጨረቃ መታየት

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1266
🥰287👍5👏4
አዲስ ዓመት በሙስሊም ሀገሮች እንዴት ይከበራል?

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1267
20🙏3
Channel photo updated
እነሆ አዲሱ የሂጅራ ዓመት ከአዳዲስ ዕድሎች ጋር ቤታችን ገባ!

ዘመኑም ስንቀበል በጥንቃቄ በማቀድ 📝፣ አላህ ሱ.ወ እንዲያሳካልን በዱዓ በመታገዝ 🤲፣ በምንችለው አቅም ሁሉ እስከመጨረሻው ጥረት በማድረግ 🛠፣ በአላህ ሱ.ወ ፈቃድ ውጤታማ መሆን እንችላለን። 🏆

1447ኛው አዲሱ የሂጅራ ዘመን ያሰባችሁት የሚሳካበት 🎯፣  ውጥናችሁ የሚሰምርበትና በኢማን ደምቃችሁ 😇 በአማን የምትከርሙበት 🥰 እንዲሆን ሚንበር ቲቪ ይመኛል። 🤗

እንኳን አደረሳችሁ! 🎊

ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!
🥰4221👍6
ለዐዲስ ዓመት የሚቀየረውን የመስጂደል ሐረም ልብስ (ኪስዋ) የጫነው ተሽከርካሪ ወደ ታላቁ መስጂድ መድረሱን የሳዑዲ ዐረቢያ የዜና ምንጮች ዘግበዋል።

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
67🥰13👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቢስሚላህ ሚስጢር

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/aiAShJnhwRc 🔗

#ከቁርኣን_ጋር #ቁርኣንን_ለመረዳት #ቢስሚላህ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
24👍1
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፦ በአዲስ አበባ የመጅሊስ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በነገው ዕለት እንደሚጀመር ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከፍተኛ ምክር ቤት የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ ለመጅሊስ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ነገ ጁመዓ ሰኔ 20/2017 እንደሚጀመር ገልጿል።

የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጅብሪል ኡስማን በአዲስ አበባ ደረጃ በ315 መስጂዶች የመራጮች ምዝገባ እንደሚካሄድ ተናግረዋል። የመራጮች ምዝገባ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የሚካሄድ መሆኑ በመግለጫው ተጠቅሷል።

በመግለጫው ላይ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ አባላት ተገኝተዋል። (ሚንበር ቲቪ)

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
6👏1
የፎቶ ዘገባ፡ በእስልምና የዘመን ቀመር በዐዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ቀን (ሙሐረም 1/1447 ዓ.ሂ) ካዕባ በዐዲስ ልብስ ማጌጥ ችሏል። የካዕባን ልብስ ኪስዋ የመቀየር ሥነ ሥርዐት የተካሄደው ትናንት ከዒሻ ሰላት በኋላ ነው።

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
36👌3
የተወዳጁን መልዕክተኛ (ﷺ) ዜና መዋዕል (ሲራ) በወጉ ሰንደው እንደያዙ ከሚነገርላቸው ድርሳናት መካከል አንዱ የሆነውንና፤ ከሁሉም ሙስሊም ቤት የመፅሐፍት መደርደሪያ ላይ ጨርሶ መጥፋት እንደሌለበት የሚነገርለትን "ረሒቀል መኽቱም" ውብ መፅሐፍ ዋቢ አድርጎ የተወዳጁን ነቢይ (ﷺ) ሁለንተናዊ የሕይወት እንቅስቃሴ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ በግሩም ሁኔታ እያስቃኘን ይቆያል፡፡ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_24
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 19 - 2017 | ሙሀረም 1 - 1447
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲሱ የሂጅራ ዘመን ዛሬ አንድ አለ። አላሁ (ሱ ወ) ከዓመት ዓመት አድርሶ፣ ፍቅርና ኅብረታችንን አድሶ፣ በዒባዳ ተግባራት ደምቀን፣ በወንድማማችነት ከምንግዜም በላይ ልቀን፤ የምናሳልፈው የሰላምና በረካ ዘመን ያድርግልን። የአዲሱን ዓመት የመጀመሪያ ተወዳጅ ፕሮግራማችንን፤ እንደወትሮው ሁሉ ለህይወት ቅርብ በሆኑ ታሪኮች አዋዝተውና ለዛ ባለው አንደበት አጣፍጠው ወደ ልባችሁ የሚያደርሱልን ሸይኻችን ዛሬም በትዳር ዓለም ከአዳዲስ አጀንዳዎች ጋር ያቆዩናል። በመዲና ሰማይ ሥር የምናቀርብላችሁ እንግዳችን ከልጅነት እስከ ዕውቀት ያሳለፉትን የዒልምና አካዳሚ ጉዞ እያነሳሱና፤ አስደናቂ የነበረውን የመካና መዲና ትውስታቸውን እያጋሩን አብረውን ያመሻሉ!!

#ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
19👍2

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 19 -2017 | ሙሀረም 1 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
15👍5🙏2
ዒማም አሕመድ አል ዘሩቅ የተሰዉፍ የዕውቀት መስክ ላይ ያበቡ የፈኩ የበሩ አይነታ ሊቅ ናቸው። በሸሪዓ ስርዓት ላይ ዝንፍ መባል እንደሌለበት በመርህ የሚገቱ፣ የቁርኣንና የሱናን ውበት በዘመናቸው ያጸኑ ናቸው። እነሆ ኸበር ዛሬ የወግ መንገዱን ወደ ሰሜን አፍሪካ ሞሮኮ አዝልቋል። ምሽት 01:45 ይጠብቁን!

#ሸሪዓን_አጥባቂው!
#እነሆ_ኸበር

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 19 -2017 | ሙሀረም 1 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
19
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሀብትም ድህነትም ፈተና ነው!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/fPaL6f37oS4 🔗

#ኑን_የቁርአን_መድረክ_12
#ሸይኽ_ሙሐመድ_ሐሰን_ፈድሉ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍105😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእናቶች ጭንቀት በእርግዝና ወቅት…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/NM2Np6FtoHI 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ #እርግዝና

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰54
በጉለሌ ክፍለ ከተማ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1274
😢195
2025/07/08 22:17:04
Back to Top
HTML Embed Code: