#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፦ የ2017 የሙስሊም ተማሪዎች 'ቀረውዪን' የጋራ ምረቃ እና የሥራ አውደ ርእይ
(ይህ መረጃ የቀረበው በሚንበር ቲቪ እና በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ትብብር ነው።)
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1306
(ይህ መረጃ የቀረበው በሚንበር ቲቪ እና በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ትብብር ነው።)
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1306
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከረፈደ በኋላ ተውባ ማድረግ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/DYPii0_u2yo 🔗
#ዓሹራ #ተውባ #ፊርዓውን #ነቢዩላህ_ሙሳ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/DYPii0_u2yo 🔗
#ዓሹራ #ተውባ #ፊርዓውን #ነቢዩላህ_ሙሳ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
አሜሪካ ባለፉት ሃያ ዓመታት በበርካታ የአረብና ሙስሊም አገራት ላይ ጥፋትና ጦርነት አውጃለች። አብዛኞች አገራት ከፅኑ ሰላም ተፋተው ለህልውናቸው እየተንገዳገዱ ዘልቀዋል። የጦርነትና የጥፋቱን አዋጅ ያስፋፉት መሪዎች ግን ተሳስተናል ሲሉ ይደመጣል። በሂደቱ ለተገፈፈው ሉዓላዊነት ፣ ላለቀው የሰው ዘርና ለተራቆተው ሰብዓዊ ክብር ካሳ ሲያቀርቡ አላየንም። እነሆ ኸበር ይህን ይቃኛል። ምሸት 03:45 ይጠብቁን
#ያልተገራው_ልክፍት!
#እነሆ_ኸበር
ዕለተ እሁድ ሰኔ 22 -2017 | ሙሃረም 4 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ያልተገራው_ልክፍት!
#እነሆ_ኸበር
ዕለተ እሁድ ሰኔ 22 -2017 | ሙሃረም 4 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ
የመጪውን ክረምት ወራት የት ማሳለፍ እናዳለብዎ እያሰቡ ነው? ... አይጨነቁ!
የሸሪዓን አንጸባራቂ ዕውቀት ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለቀጣዩ ትውልድ የማሸጋገር ሚናውን ላለፉት 15 ዓመታት እየተወጣ የሚገኘው ኮሌጃችን ዘንድሮም ለተማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ታዳጊዎች የ2 ወር የዲን ትምህርት መርሃግብር በልዩ አቀራረብ አስተምሮ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ከትምህርቱ ባሻገር በየሳምንቱ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች በኢስላማዊ እሴቶች የተቃኙ ልዩ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችና የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ!
ቢያሻዎ በገፅለገፅ አልያም በኦንላይን በመማር ቢሆን እንጂ ክረምትዎን እንዳያሳልፉ ይልዎታል ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ!
ይምጡ! ይመዝገቡ! ከሁለት አለም ብርሃን ይቋደሱ!
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/JpgFFDPhWNZ5VSTL7
አድራሻ፡- አዲስ አበባ
🎯 ፒያሳ ፡ ቸርችል ፡ ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
🎯 ጀሞ 2፡ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ 4ኛ ፎቅ
🎯 ቤተል አደባባይ፡ ተቅዋ መስጂድ 3ኛ ፎቅ
🎯 ደሴ፣ ፒያሳ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 515
🎯 ጭሮ ፣ ኢፋ አስላማዊ ማዕከል
🎯 መቱ ፣ ነጃሺ መስጂድ
ለበለጠ መረጃ +251931843131 ወይም +251930589675/74 ይደውሉ ።
ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም

ሱረቱል አዕላ ለምን ሁሌም ጁምዓ ሰላት ላይ ይነበባል?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YY16mSMa7Yk 🔗
#ኑን_የቁርአን_መድረክ_12 #ኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YY16mSMa7Yk 🔗
#ኑን_የቁርአን_መድረክ_12 #ኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ
በአይነቱ ለየት ያለ ተማሪ ልጆቻቹህ ትምህርታቸዉን አጠናቀውና ሙሉ የቤተሰብ አባላት ወርቃማ የእረፍ ጊዜዓቸዉን በጋራ በሚያሳልፉበት በ ክረምት ወቅት ልዩ የሆነን የቤተሰብ የ ዑምራህ ፓኬጅን ኢህሳን ትራቨል እንደተለመደው ይዞላቹህ መቷል!
ከሐምሌ 18 እስከ ከሐምሌ 30 ለየት ባለው የ 7 ቀናት በመካና 4 ቀናትን በመዲና በምናደርገው ልዩ የ ዑምራ ፓኬጃችን ላይ ለ በርካታ ሃፍዞች ታላቅ ቅናሽ በማድረግና ለ ወላጅ እናት አባቶቻቹሁ እንዲሁም ለ ልጆቻቹሁ ምቹ የሆነን ባለ 5 ኮከብ ሆቴልን በማዘጋጀትና ሰፋ ያለ ጥንታዊና ታሪካዊ ስፍራዎችን በሁለቱም ቅዱስ ቦታወች በታላላቅና ልምድ ባላቸው ኡስታዞች የ ዚያራ ፕሮግራማችንን እየመራን ከወዳጅ ዘመድዎ ከ ቤተሰብዎጋ የማይረሳ ጊዜን አብረዉን እንዲያሳልፉ ዝግጅታችንን አጠናቀን ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው !
እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ ? ፈጥነው በመመዝገብ እና ቦታ በመያዝ አስደሳች የማይረሳ ቆይታን ከ ወዳጅ ዘመድዎ ጋ ያሳልፉ ዘንድ ተጋብዘዋል ።
የ ክረምት ፓኬጃችንን ለየት የሚያደርገው ወቅቱ የ እረፍት ጊዜ እንደመሆኑ ለ ወላጆቻቹህ እንዲሁም ለልጆቻችሁ እጅግ ምቹ የሆነን ባለ 5 ኮከብ ሆቴልን ማዘጋጀታችን ነው !
ለበለጠ መረጀ በ ስልክ ቁጥራችን
+251 972 65 54 54
+251 972 97 54 54
+251 711 65 54 54
ላይ ይደዉሉ!
ወይም በአካል
አዲስ አበባ ፒያሳ ቤቶ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል!
ታማኝነት መገለጫችን ነው!
ኢህሳን ትራቨል

ብሩ ከየት መጣ?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Ho3V866qY7k 🔗
#ኑን_የቁርአን_መድረክ_12 #ኡስታዝ_ባህሩ_ዑመር #ሪዝቅ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Ho3V866qY7k 🔗
#ኑን_የቁርአን_መድረክ_12 #ኡስታዝ_ባህሩ_ዑመር #ሪዝቅ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በመዲናዋ በበይነ መረብ የሚሰጠው የ2017 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና እንደተጀመረ ቢሮው ገለጸ
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1319
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1319
በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ለሁለተኛ ጊዜ የተከናወነው "ቀረዊዪን የሙስሊም ተማሪዎች ምረቃ እና የሥራ አውደ ርዕይ" ዕለተ እሁድ ሰኔ 22-2017 በሳፋየር አዲስ ሆቴል ተካሂዶ ነበር። በዕለቱ ከ30 በላይ ተቋማት በመገኘት ከተማሪዎች ውጤት የተቀበሉ ሲሆን በመድረኩ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ የማዕረግ ተሸላሚዎች ከሜዳሊያ እስከ ዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል የመድረኩን የመጀመሪያ ክፍል ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።
#ቀረዊዪን 🎓
#Qarawiyyin
#Graduate_ceremony
#የምረቃ_ዝግጅት
ዕለተ ሰኞ ሰኔ 23 -2017 | ሙሃረም 5 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ቀረዊዪን 🎓
#Qarawiyyin
#Graduate_ceremony
#የምረቃ_ዝግጅት
ዕለተ ሰኞ ሰኔ 23 -2017 | ሙሃረም 5 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቹ የሚደረስ መሰናዶ ነው።
በጋዜጠኝነት የዶክትሬት ዲግሪውን እየሰራ ነው ከልጅነቱ ጀምሮ የስነ ፅሁፍ ስራዎችን ሲከውን ቆይቷል የዛ ተፅዕኖ ይሆን ወደ ጋዜጠኝነቱ ያደላው? ከኢትዮጵያ ተነስቶ እስከ ቱርክ የዘለቀ የሕይወት መንገድም አለው የዛሬው እንግዳችን ሳዲቅ ኸድር ይባላል የሕይወት መንገዱን አብረን ተመላልሰናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
#እነሱ_ጋዜጠኛ_አይባሉም
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast
ዕለተ ሰኞ ሰኔ 23 -2017 | ሙሃረም 5 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በጋዜጠኝነት የዶክትሬት ዲግሪውን እየሰራ ነው ከልጅነቱ ጀምሮ የስነ ፅሁፍ ስራዎችን ሲከውን ቆይቷል የዛ ተፅዕኖ ይሆን ወደ ጋዜጠኝነቱ ያደላው? ከኢትዮጵያ ተነስቶ እስከ ቱርክ የዘለቀ የሕይወት መንገድም አለው የዛሬው እንግዳችን ሳዲቅ ኸድር ይባላል የሕይወት መንገዱን አብረን ተመላልሰናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
#እነሱ_ጋዜጠኛ_አይባሉም
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast
ዕለተ ሰኞ ሰኔ 23 -2017 | ሙሃረም 5 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የባንኮች 18 በመቶ ዓመታዊ የብድር ዕድገት ጣሪያ እስከ ቀጣዩ የመስከረም ወር ድረስ ባለበት “እንዲቆይ” ውሳኔ ተላለፈ
ዝርዝሩንያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1321
ዝርዝሩንያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1321
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እግር ኳስ በመስጅድ ሙጀመዕ አት-ተቅዋ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/T0dgcP6sVtA 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #ጉብኝት #መስጂድ #እግር_ኳስ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/T0dgcP6sVtA 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #ጉብኝት #መስጂድ #እግር_ኳስ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ከወጣቶች ጋር የሚያደርገው ውይይት
ለዞርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1322
ለዞርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1322
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስታጠቢ አቀማመጥሽን አስተካክይ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/cy4kjEqghnY 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #እህል_ውኃ #እርግዝና #እናትነት
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/cy4kjEqghnY 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #እህል_ውኃ #እርግዝና #እናትነት
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ለጎጆዬ_በዚህ_ሳምንት...
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV