ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት 900 ሺሕ ገደማ ደንበኞች ማፍራቱን ሲንቄ ባንክ አስታወቀ
ከማይክሮ ፋይናንስ ተቋምነት ወደ ባንክ በማደግ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው ሲንቄ ባንክ፤ በመስኮት ደረጃ በሚሰጠው ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት 900 ሺሕ ገደማ ደንበኞች ማፍራቱን አስታውቋል፡፡
የባንኩ ኃላፊዎች ይህን ያስታወቁት ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 26/2017 በዋና መሥሪያ ቤቱ በተሰጠ መግለጫ ነው፡፡ በዚህ መግለጫ ላይ ባለፉት ሦስት ዓመታት የባንኩን አፈፃፀም በተመለከተ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡
የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶንዋይ መገርሳ የባንኩን አጠቃላይ አፈጻጸም በተመለከተ ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም ባንኩ ባሉት 588 ቅርንጫፎች የአገልግሎት መስኮቶችን በመክፈት እየሠራ መሆኑን በመጥቀስ 900 ሺሕ ገደማ ደንበኞችን ማፍራት ተችሏል ብለዋል።
ባንኩ 1 ሺሕ 400 ትራክተሮች ለአርሶ አደሮች ተሰራጭተዋል ብሏል፡፡ ሲንቄ ባንክ በቀጣይ የኢንቨስትመንት ባንክ ለመሆን ሒደቱን ጨርሶ ፍቃድ በመጠባበቅ ላይ ነው ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ንዋይ መገርሳ ተናግረዋል። (ሚንበር ቲቪ)
★ ★ ★ Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
#Minber_TV

❤5😁2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ ኢትዮጵያዊ ስሞች …
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/1hVvNgIG4tw 🔗
#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_ስም_አወጣጥ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/1hVvNgIG4tw 🔗
#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_ስም_አወጣጥ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍11❤7
❤7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዓሹራ ወደ አላህ የምንመለስበት ጊዜ ነው!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2wlHFRt-nUE 🔗
#ዓሹራ #የውይይት_መድረክ #ተውባ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2wlHFRt-nUE 🔗
#ዓሹራ #የውይይት_መድረክ #ተውባ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍12❤8
ሂጅራ ባንክ በሒሳብ ዓመቱ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ጠቅላላ ገቢ ማስመዝገቡ አስታወቀ
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1360
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1360
❤7👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ከቁርአን ውስጥ የትኛው አንቀጽ በይበልጥ ልቦን ይነካዎታል?”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/oJ1wph91E1k 🔗
#ከቁርኣን_ጋር #ማዓል_ቁርአን #ቁርኣንን_ለመረዳት
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/oJ1wph91E1k 🔗
#ከቁርኣን_ጋር #ማዓል_ቁርአን #ቁርኣንን_ለመረዳት
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍6
በዘመናት ታሪክ ውስጥ የጊዜ መሽከርከር የሚያመጣቸው ልዩ ቀናት አሉ። ከነዚያ ውስጥ ደግሞ አንዱ አሹራ ነው። ይህ እለት የብርሃንና የድልን ጥሪ የሚያስተጋባ፤ የመንፈስ ልዕልናን የፅናትና የአሸናፊነትን እውነት የሚያጎላ ታላቅ መታሰቢያም ነው። አሹራ በታሪክ ውስጥ የተፈጸሙትን ታላላቅ ድሎች የምናስታውስበት ብቻ ሳይሆን እኛም ድካም ሲሰማን እንዳዲስ ኃይልን የምንሞላበት እለት ነው።
የዚህን የድልና የነጻነት መንፈስ የሚንጸባረቅበትን ታላቅ እለት በማስመልከት ያሰናዳነው "አሹራ... ከትግል እስከ ድል" ልዩ ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት 01:45 ይቀርብላችኋል!
#አሹራ...
ከትግል እስከ ድል!
ዕለተ ዓርብ ሰኔ 27 -2017 | ሙሃረም 9 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የዚህን የድልና የነጻነት መንፈስ የሚንጸባረቅበትን ታላቅ እለት በማስመልከት ያሰናዳነው "አሹራ... ከትግል እስከ ድል" ልዩ ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት 01:45 ይቀርብላችኋል!
#አሹራ...
ከትግል እስከ ድል!
ዕለተ ዓርብ ሰኔ 27 -2017 | ሙሃረም 9 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍5❤2
የዛሬው መዓል ቁርኣን እንግዳችን አወል ሰዒድ መሐመድ ይባላል። ኦሮሚያ መቻራ መንደር አምስት ያፈራችው ሐፊዝ ነው። ሕይወቱን ቁርኣንን ለመሐፈዝ የከፈለውን መስዕዋትነት እና ሌሎች ያለፈባቸውን የሕይወት ስንክሳሮች አውግተናል ምሽት 03:30 ይጠብቁን።
#መኣል_ቁርኣን
#ከቁርኣን_ጋር
#አባቴ_አርዓያዬ_ነው
ዕለተ ዓርብ ሰኔ 27 -2017 | ሙሃረም 9 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#መኣል_ቁርኣን
#ከቁርኣን_ጋር
#አባቴ_አርዓያዬ_ነው
ዕለተ ዓርብ ሰኔ 27 -2017 | ሙሃረም 9 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤11
የአል ነጃሺ መስጂድ ዕድሳት መጠናቀቁን የገንዘብ ድጋፉን ያደረገው የቱርክ የልማት ትብብር ኤጀንሲ ገለጸ
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1363
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1363
❤13👍7🥰1
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን! እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና "የዓሹራ ታሪክና የጾሙ ትሩፋት" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
ዕለተ ዓርብ ሰኔ 27 -2017 | ሙሃረም 9 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
ዕለተ ዓርብ ሰኔ 27 -2017 | ሙሃረም 9 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤6
የተለያዩ ሸሪዓዊ ብይን የሚሹ ጥያቄዎች የሚነሱበትና የአራቱንም መዝሃቦች ምልከታ መሰረት በማድረግ ጥልቅ ትንታኔ የሚሰጥበት "የስኣሉነከ" ፕሮግራማችን፤ ከተመልካቾች ለሚላኩ ጥያቄዎች ጠንካራ ማስረጃዎችን ዋቢ በማድረግ ምላሽ የምንሰጥበት ነው። የፕሮግራሙ ዋና አዘጋጅ የሆኑትና ጥያቄዎችን በግሩም ሁኔታ ተንትነው ምላሽ በመስጠት የሚታወቁት ሸይኽ አሕመድ አወሉ፤ ከወንድም አዩብ አደም ጋር የሚያደርጉትን የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ምሽት ከ02:30 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
ያላችሁን ማናቸውም ዓይነት ጥያቄዎች በፅሁፍ በ0948992121 ወይም በ9282 ላይ YS ን በማስቀደም ልታደርሱን ትችላላችሁ!!
#የስአሉነከ
#ጥያቄ_አለኝ
#ዓሹራ_የሐዘን_ወይስ_የምሥጋና?
ዕለተ ዓርብ ሰኔ 27 - 2017 | ሙሃረም 9 - 1447
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV

❤10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዓሹራን ቀን ለምንድን ነው የምንጾመው?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/mQWmrIIx6tA 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ #ዓሹራ #ፆም
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/mQWmrIIx6tA 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ #ዓሹራ #ፆም
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤23🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድል የሚገኘው የምንወደውን ነገር ለአላህ ብለን ስንሰጥ ነው!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2wlHFRt-nUE 🔗
#ዓሹራ #የውይይት_መድረክ #ዙህድ #ሊላህ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2wlHFRt-nUE 🔗
#ዓሹራ #የውይይት_መድረክ #ዙህድ #ሊላህ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤12👍4
SIMBOO
Guyyaan har'aa guyyaa Ashuuraati. Guyyaa itti Nabi Muusaan injinnoo argatan. Guyyaa Nabiyyootni hedduun ittiin yaadatamani. Muharram 10ffaan guyya soomanaan muslimoonni dabarsanii aantummaa isaanii nabii muusaaf itti muldhisanidha.
Guyyaan guyyaa Ashuuraa fii Simbooti.
Simboo keenya torban kanaa Har'a waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegalee toora Tiivii Minbariin nu eegaa!
Waxabajjii 28-2017 | Muharram 10-1447
#simboo
#milanmedia
#minbertv

❤12
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሃይደር) እየቀረበ የሚገኘውን "ሶስቱ መሠረታዊ የእስልምና መርሆች" የኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ01:00 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሦስቱ_መሠረታዊ_የኢስላም_መርሆች
#ክፍል_6
#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሐመድ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 28 -2017 | ሙሃረም 10 -1446

❤4