Telegram Web Link
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት ርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል።
ሉቃስ 2፡11
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
በመላው ዓለም ላይ ላላችሁ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን እንቁ ቤተሰቦቻችን ሁሉ መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

@mindset12
🎄🌲🎄🌲🎄🌲🌲🌲🎄🎄🎄🎄🌲
Morning Questions to Ask Yourself:

1. What good will I do today?
2. What bad habit can I avoid doing?
3. What am I grateful for in my life?
4. How can I improve today?
5. What challenge might I face today and how can I overcome it?
@mindset12
"ብዙ ሺ ሻማዎች ከአንድ ሻማ ብቻ እሳት አግኝተው ሊበሩ ይችላሉ ፤ እነሱን ስላበራ የሻማው እድሜ አያጥርም ። ደስታህን ለሌሎች ስላካፈልክ በፍፁም አያልቅብህም" ይለናል ታላቁ የሀይማኖት መስራች ቡድሀ ።

ወዳጄ በሌሎች ስኬት ወይ በሌሎች ደስታ መደሰትን ልመድ ፤ የግድ ሻማውን እኔ ብቻ ላብራው አትበል! ተራው ያንተ ሲሆን ደግሞ ደስታህን ታካፍላቸዋለህ ያኔ በተራህ ያንተ ስኬት ለነሱ ተስፋና ብርሀን ይሆናቸዋል ።

** ***
@mindset12
@mindset12
@mindset12
@mindset12
--------------------------
ወስን!

ህይወትህን እስከመጨረሻው የሚቀይረው አንድ ውሳኔ ሊሆን ይችላል! በቃ ህይወቴን የምቀይረው እኔ ነኝ! ማንንም አልጠብቅም ከፈጣሪ ጋር ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ። ያኔ አይምሮህ ራሱ የምትፈልገውን እንታሳካ ክፍት ይሆናል! ወዳጄ ወስንና ወደ ተግባር ግባ!
______


@mindser12
"make them regret losing you"
@mindset12
🔊announcement🔊
------------------
@mindset12
@mimdset12
@mindset12
ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ ድርጅታችን ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ ይህንን በዓይነቱ ለየት ያለ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎችን ሊደጉም የሚችል በሕብረት ላይ የተመሰረተ ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ (FINANCIAL NETWORKING BUSINESS (FNB)) የተሰኘ አሠራር ይዞ መጥቷል፡፡
ይህ ዕድል እንዳያመልጦ ብዙዎችን የሚያሳትፍ በጊዜና በቦታ የማይወሰን ሥራ እየሰሩ ገቢዎትን ያሳድጉ፡፡ለበለጠ መረጃ የድርጅቱን ፕሮፌሽናል ፕሮሞተሮችና ወኪሎችን ያነጋግሩ።

በሕብረት፣በታማኝነትና በአንድነት እጅለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ!!!
ፋይናንሺያል ኔትወርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ
https://www.tg-me.com/Rome1960A
Tel #936636437
ስራ አተው ለሚከራተቱ አጋሩልን!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏 share #share
All relationship have one law. Never make the one you love feel alone, especially when you're there.

🖤 @mindset12
2025/07/06 06:47:30
Back to Top
HTML Embed Code: