Telegram Web Link
Forwarded from mInd SET-ETH
#Dexamethasone

'ዴክሳሜታሰን' የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በሽታ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት ለመታገድ እንደሚረዳ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ።

ሳይንቲስቶቹ በህክምና ላይ ያሉና በቬንትሌተር የሚተነፍሱት ታማሚዎችን የመሞት እድል በሶስት እጥፍ እንደሚቀንስ የገለጹ ሲሆን በኦክስጅን ውስጥ ያሉትን የመሞት ዕድላቸውን በአምስት እጥፍ እንደሚቀንስ ተናግረዋል፡፡

ይህ መድሃኒት የኮቪድ-19 ለማከም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተደረጉ ትልልቅ ሙከራዎች አንዱ መሆኑንም ነው የቢቢሲ ዘገባ የሚያመለክተው፡፡

ተመራማሪዎቹ የኮሮና ቫይረስ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ይህ መድሃኒት ጥቅም ላይ ውሎ ቢሆን ኖሮ የአምስት ሺ ሰዎችን ሕይወት ማትረፍ ይቻል እንደነበርም አስታውቀዋል፡፡

ይህ መድሃኒት (ዴክሳሜታሶን) ዋጋው በጣም አነስተኛ እና ለድሃ ሀገራትም ጭምር በቀላሉ ሊገዙት የሚችሉት መሆኑ ተገልጿል፡፡

ምንጭ፦ ቢቢሲ ፣ አል ዓይን
@tikvahethiopiaBot
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
'ጥብቅ ማስገንዘቢያ ስለ ዴክሳሜታሶን'

(ዶክተር ያቤፅ ከበደ-የጤና ባለሙያ)

ከብሪታንያ ተመራማሪዎች የወጣው የዚህ ዴክሳሜታሶን የተባለው ስቴሮይድ ዘር መድሀኒት በኮቪድ-19 በፅኑ ለታመሙ ያለው ተስፋ ሰጪ ውጤት ሁላችንም የሚያስደስት ነው፤ ነገር ግን መገንዘብ ያሉብን ነገሮች ይኖራሉ።

ይህ መድሀኒት ልዩ የሆኑ የሆርሞን በሽታዎችን እንደ መመርመሪያነት አንስቶ እስከ ለተለያዩ የሰውነት አካላት መቆጣት ፣ በእናት ሆድ ውስጥ ላሉ ጨቅላ ህፃናት ሳንባ ማብሰያ (ያለ ጊዜው ከመጣ የነፍሰጡሮች ወሊድ ጋር በተያያዘ) ፤ ብሎም ከተለያዩ ፀረ-ካንሰር ተጓዳኝ መድሀኒቶች ጋር አብሮ ይሰጣል።

ይህ መድሀኒት በጣም ጥብቅ የሆነ የሀኪም ትእዛዝ እና ክትትል የሚጠይቅ ጭምር ነው። ይህን ዴክሳሜታሶን የተባለውን ያለ ሀኪም ትዕዛዝ በራስ ፍቃድ እና ሀሳብ መውሰድ ከአለርጂክ ክስተት ጀምሮ እስከ ልብ እና ኩላሊት በሽታ ድረስ የጓንዮሽ ጉዳት (Side effects) ሊያደርስ ይችላል።

ህብረተሰቡ በሀይድሮክሲክሎሮኩዊን የተባለው የወባ መድሀኒት መረጃ በወጣበት ጊዜ ያደረገውን አለአግባብ ግዢ በዚህ መድሀኒት ላይ እንዳይደግመው እዲሁም መድሀኒት ሺያጮች ጥብቅ የሆነ አሰራርን ቢከተሉ የተሻለ ይሆናል።

ህክምና በአቦ-ሰጡኝ ሳይሆን በእውቀት ሲከናወን ነው ውጤታማ የሚሆነው!

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Forwarded from Ethio News
  @wistAwaki

  #ለ71 #ዓመታት #በትዳር #ላይ #የቆዩት #ጥንዶች #እጅ #ለእጅ #ተጣምረው #ህይወታቸው #አለፈ
************************
በጣሊያን ለ71 ዓመታት በትዳር ላይ የቆዩት ጥንዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በአምስት ቀናት ልዩነት እጅ ለእጅ ተጣምረው ህይወታቸው ማለፉን ዘ ኢንዲፔንደንት አስነብቧል።
የ94 ዓመት የእድሜ ባለጸጋው ሮን ዉድ እና የ91 ዓመቷ ባለቤታቸው ፓት ዉድ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው በህክምና በሚገኙበት ዎርቲንግ ሆስፒታል በተለያየ ክፍል ቢቆዩም በመጨረሻ ሆስፒታሉ ጥንዶቹ ለአራት ቀናት በአንድ ክፍል ውስጥ እጅ ለእጅ ተያይዘው እንዲቆዩ አድርጓል።
ሆስፒታሉ ለእናት እና አባቷን በጥሩ ሁኔታ ህክምና ሲያደርግላቸው እንደነበረ በመጨረሻ እጅ ለእጅ ተጣምረው በአንድ ላይ እንዲሆኑ በማድረጉ ያላትን አድናቆት ኒኪ ኤቫንስ ገልጻለች፡፡
ወላጆቿ በዚህ መልኩ ህይወታቸው ማለፉ ባያስደስትም የፍቅር ህይወታቸው እስከ ሞት መዝለቁን ያሳያል ብላለች።
ጥንዶቹ እጅ ለእጅ ተጣምረው ማየት በሆስፒታሉ ልዩ ስሜት ፈጥሮ ነበር በማለት ስትንከባከባቸው የነበረችው ነርስ ገልጻለች።
ለ71 ዓመታት በትዳር የዘለቁት ጥንዶቹ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው አልፎ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው በትውልድ ስፍራቸው ተፈጽሟል፡፡

   @wistAwaki
  @wistAwaki
👍2
Forwarded from mInd SET-ETH
Dell
7th generation
15.6 inch
8 gb ram
1 Tera
Price 16,000
@mindset12
.............................................


Stay conected wiz us
@mgrll
@mindset_contact_us_bot
..........................................
PUSH HARDER THAN
YESTERDAY
IF U WANT A DIFFERNT
TOMOROW






@mindset12
የጥርስ ህክምና በኢትዮጲያ ከረዥም አመታት በፊት !! @wistawaki
እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ።
ይህ ፈጣን መረጃዎችን የምታገኙበት  ቻናል ነው።

አዳዲስ ዜናዎች ና መረጃዎች
ድንቃድንቅ ወሬዎች
ስፖርታዊ ዘገባዎች
የመዝናኛ ዜናዎች @wistawaki 👆👆
Forwarded from mInd SET-ETH
Forwarded from mInd SET-ETH
Forwarded from mInd SET-ETH
Forwarded from mInd SET-ETH
Forwarded from mInd SET-ETH
@mindset12
_______________________________


🚨NEVER GIVE UP
2025/07/11 19:20:24
Back to Top
HTML Embed Code: