🚨ስለ ሰልፉ ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ?
-የዛሬ ሰልፍ በሰላማዊ መንገድ ተጠናቋል።ተማሪዎች በሰልፉ ውስጥ የመቀናጀት ችግር ቢኖር ተማሪው ከተባለው ሰአት አርፍዶ በመምጣት ለመቀናጀት ተቸግረዋል።
-በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ተሳትፎ አርገውበታል።ት/ት ሚኒስተርም ችግራቸውን ውስጥ አስገብተው በፎርም መልክ እንደተቀበሏቸው ለschool information ገልጸዋል።በርካታ የተማሪ ወላጆችም በቦታው ውስጥ ነበሩ።
-ምስጋና ለወላጆች የተማሪውን ፍላጎት ወደ ሚመለከተው አካል አስገብተዋል።
-ትላንት በለቀቅነው መረጃ ማለፊያ ነጥብ ዛሬ ወይም ነገ ይለቀቃል ማለታችን ይታወሳል።ነገር ግን ዛሬ በነበረው የቅሬታ አቀባበል ማለፊያ ነጥቡ ሚለቀቅበትን ቀን ሊገፋው ይችላል።
-ተማሪዎች የማለፊያ ነጥባችሁን በትዕግሥት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።
ለማንኛውም ጥያቄ @marcilas3bot
@minesterofeducation

School information pinned «🚨🚨🚨 ይድረስ ለ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች -ብዙዎቻችሁ ውጤቴ ልክ አይደለም በማለት በውስጥ መስመር አቤቱታ እያቀረባችሁ ነው።የሚላከው አቤቱታ ሁሉ እየተመለሰ ይገኛል።ውጤት ተበላሽቶባችሁ እስካሁን አቤቱታ ያላስገባችሁ በፍጥነት አስገቡ። -ሶሻል ከ250 በታች እና ናቱራል ከ300 በታች ያመጣችሁ ተማሪዎች አሁንም ድምጻችሁን ማሰማታችሁን አታቁሙ።እንደናንተ ያሳለፋችሁትን ያልተረዳው ት/ት ሚኒስትር ከ11…»
ማስታወቂያ ❗️
ለ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቅያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከውጤት ጋር በተያያዘ ከሐሙስ የካቲት 17/2014 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን እና በአካል እየተገኛችሁ ቅሬታ ማቅረባችሁ ይታወሳል፡፡
ቅሬታ የመቀበል ሂደቱ እስከ ማክሰኞ የካቲት 22/2014 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ድረስ መሆኑን በማወቅ ቅሬታችሁን በጊዜ ገደቡ እንድታቀርቡ እያሳሰብን ከዚህ ጊዜ ገደብ ውጪ የሚመጡ ቅሬታዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

#NEAEA
ማሳሰብያ‼️ #Grade12
በኦንላይን ቅሬታ ያቀረባችሁ የብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ያቀረባችሁት ቅሬታ መልስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡-
www.neaea.gov.et:8080 በመግባት የምታገኙ መሆኑን እንገልፃለን።
ቅሬታችሁን በአካል ያቀረባችሁ ቅሬታ አቅራቢዎች ምላሹ በስልክ ተደውሎ የሚነገራችሁ ይሆናል፡፡
ምላሽ ያልተሰልጣችሁ ቅሬታ አቅራቢዎች ለአገልግሎቱ የቀረቡት ቅሬታዎች እጅግ በጣም ብዙ ስለሆኑ በትእግስት እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን፡፡
Via-ethio university

#Update
ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ለመወዳደር የተቀመጠው ውጤት ከፍ እንዳለ በርካታ ተማሪዎች ማመልከታቸውን በመግለፅ የተወሰኑ ማሻሻያዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ እና ነገ ጠዋት የሚኖሩትን ማሻሻያዎች በዩንቨርሲቲው ኦፊሻል ገፅ እንደሚያሳውቅ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጠቁሟል።

#የተሻሻለ
የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2014 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ መስፈርቶች ላይ ማሻሻያ ተደርጎበታል።
የመመዝገቢያ መስፈት የሲቪክስ ትምህርትን ሳይጨምር የስድስት ትምህርት ድምር ውጤት መሆኑ ተገልጿል።
• ለአዳጊ ክልሎች (አፋር፣ ሱማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ)
- ኢንጂነሪንግ ~ ለወንድ 375፣ ለሴት 370
- አፕላይድ ሳይንስ ~ ለወንድ 365፣ ለሴት 360
• ለሌሎች ክልሎች
- ኢንጂነሪንግ ~ ለወንድ 380 ፣ ለሴት 375
- አፕላይድ ሳይንስ ~ ለወንድ 370፣ ለሴት 365
የምዝገባ ጊዜው ከየካቲት 21 እስከ 30/2014 ዓ.ም ሲሆን ምዝገባው የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ይጠናቀቃል ተብሏል።
የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ በኢንተርኔት www.aastu.edu.et እና www.astu.edu.et ላይ መመዝገብ ይችላሉ።
የመግቢያ ፈተናው መጋቢት 07/2014 ዓ.ም ይሰጣል። (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል)

🚨 ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች
-ትምህርት ሚኒስትር እስከ 30 ድረስ ምደባ አጠናቅቃለው ማለቱ አይዘነጋም።ዛሬ 26 ነው እንኳን ምደባ ማለፊያ ነጥብ አለቀቁም።
-ት/ት ሚኒስትር የዘንድሮ ተፈታኞች ላይ ችግር ያለበት ነው ሚመስለው።ይህን ችግር ለመፍታት ድምጻችሁን ማሰማት ይኖርባቸዋል።ማለትም በተለያዩ ሶሻል ሚድያዎች ድምጽ ያልተሰሙትን ተፈታኞች ድምፅ ሁኗቸው።
-ማለፊያ ነጥቡም እስካሁን ጊዜ ሚፈልግ አይመስለንም።ነገርግን በዘንድሮ አመት ብዙ ቅሬታዎችን በመቀበል ላይ ናቸው ግን ቅሬታው ታይቶ ምላሽ ያገኙት በጣት ሚቆጠሩ ናቸው።
-ት/ት ሚኒስትር ከባለፎ ማክሰኞ ጀምሮ ቅሬታ መቀበል ማቆሙን ሰምታቹሀል።አሁን ድረስ ቅሬታ አስገቡልን ምትሉ ተማሪዎች በተገደበው ጊዜ ማስገባት ነበረባችሁ።
-ለሁሉም የ12ተኛ ማለፊያ ለምትጠባበቁ ወይም ከ50 ፐርሰንት በታች ላመጣችሁ አሁንም ተስፋ አለ እና ድምጻችሁን ማሰማታችሁን አታቁሙ።

ከ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያቀረቡ ተማሪዎች ተመሳሳይ እና ለቀረበውም ጥያቄ ትክክለኛ ያልሆነ ምላሽ እንደደረሳቸው ገልፀዋል።
ለቲክቫህ መልዕክት የላኩ ተማሪዎች " ቅሬታችንን በአግባቡ ብናቀርብም ምላሹ ግን በፍፁም ከቅሬታችን ጋር የማይገናኝ ነው " ብለዋል።
የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የቅሬታ አመላለሱን በግለፅ እንዲያስረዳቸው ጠይቀዋል።
ኤጀንሲው ጉዳዩን እንዲከታተል እና ድጋሚ እንዲፈትሽም ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ ለቀረቡት ቅሬታዎች ተመሳሳይ መልስ በሲስተም እየተላከ ሊሆን ይችላል ብለዋል።
ተማሪዎች ባነሱት ጥያቄ ላይ ቲክቫህ የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የሚመለከታቸውን አካላት በማነጋገር ማብራሪያ ለማቅረብ ይሞክራል።
በሌላ በኩል ወደ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስገባው የመቁረጫ ነጥብ መቼ ይፋ እንደሚደረግ እንዲሁም የተማሪዎች ምደባ መቼ ይፋ እንደሚሆን ጠይቆ ያሳውቃል።

🚨 ለ12ተኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ ለምትጠብቁ በሙሉ
-ማለፊያው ሳይለቀቅ በፊት ብዙ ማድረግ ያለባችሁ ነገር አለ።ቅሬታችሁ ያልተመለሰላችሁም ሆነ ከ50 ፐርሰንት በታች ያመጣችሁ ተማሪዎች ድምጻችሁን ማሰማት መቀጠል ይኖርባችኋል።ቲክቶክ,ኢንስታግራም,ፌስቡክ እና የመሳሰሉት ብዙ ተከታይ ያላቸውን ሰዎች መልእከት መላክ።
-ማለፊያው ከተለቀቀ ቡሃላ የትኛውም ቅሬታ ሆነ ችግር ተቀባይነት አያገኝም።ስለዚህ ተማሪዎች ማለፊያው እናንተ ካሰባችሁት በላይ እንዳይሆን ከላይ የጠቀስነውን ነገር ልታረጉ ይገባል
-በተለያዩ ቻናሎች ተማሪውን ተስፋ ሰጪም ሆነ አስቆራጭ ግምት የምትገልፁ ቻናሎች ከድርጊታቸው ተቆጠቡ ስንል እናሳስባለን።ለማስትወስ ያህል ዩኒቨርስቲዎች የመቀበል አቅም ከአምናው ዝቅ ያለ ስለሆነ ተማሪዎች ይህንን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ውጤታችሁን እንድትጠባበቁ ስንል እናሳስባለን።
-መቁረጫ ነጥብ እስከ 30 ድረስ ይፋ ይደረጋል።ይህን ያልንበት ምክንያት በባለፎ በሰጡት መረጃ እስከ 30 ድረስ ሁሉን ነገር እናጠናቅቃለን በማለታቸው ነው።
ለተለያዩ ጥያቄዎች @marcilas3bot

" የ2014 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና መስጫ ቀን አልተቆረጠም " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
በተያዘዉ የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች “የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከግንቦት 22 - 25/ 2014 ዓ.ም ይሰጣል” የሚል መረጃ በማህበራዊ ትስስር ገጾች እየተጋራ የገኛል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ባለሙያ የሆኑት አቶ ቤከማ ስለሺ " የ2014 /ፈተና/ መቼ እንደሚሰጥ አልታወቀም። ቀኑ አልተቆረጠም፤ ስለ ፈተናዉ ቀንም የተባለ ነገር የለም” ብለዋል።
በማህበራዊ ትስስር ገጾች እየተዘዋወረ ያለዉ (ፈተናዉ ከግንቦት 22 - 25/ 2014 ዓ.ም ይሰጣል) የሚለዉ መረጃም በተቋሙ እዉቅና እንደሌለዉ ተናግረወልም
“ፈተና የሚሰጥበት ቀን ሲቆረጥና ሲታወቅ በሚዲያዎች መግለጫ ይሰጣል” ብዋል አቶ ቤከማ ስለሺ።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ቼክ

የሶሻሎች ግን ......🤔
✅ከOBN ጋር ቆይታ የነበራቸው የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ቶላ ባሪሶ በ2013/14 በነበረው 12ክፍል ብሔራዊ ፈተና በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ከተፈተኑት 125180 ተማሪዎች ውስጥ 15% ወይም 19000 ገደማ የሚጠጋ ተማሪ ብቻ ከ50% በላይ ማስመዝገብ ችሏል ብለዋል።
Credit-hahu

🚧⚠️ ለ12ተኛ ክፍል ማለፊያ ለምትጠባበቁ በሙሉ !!
-ማለፊያችሁ እስካሁን የቆየበት ምክንያት ያስገባችሁት ቅሬታ ወይም ያሰማችሁት ድምጽ በተገቢው መንገድ ምላሽ ለመስጠት ነው።
-በተለይ የሶሻል ተማሪዎች መቁረጫ ነጥቡን ከመጣው ውጤት ጋር ታሳቢ በማድረግ የግልም ሆነ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ላይ የመቁረጫ ነጥብ ማሻሸያ ይደረጋሌ ተብሎ ይጠበቃል።
-የናቱራል ተማሪዎች ላይ ብዙም ትኩረት ያልተደረገው እንደ free gift የተሰጣችሁ የባዮሎጂ እና ኬሚስትሪ የተሰረቁት ፈተናዎች ላይ ምንም አይነት እርምጃ ስላልተወሰደ ነው።
-civic እና economics የሶሻል መገለጫ የሆኑት ሁለቱ ፈተናዎች ባለመያዛቸው የብዙ የሶሻል ተማሪዎችን ዋጋ አስከፍሏል።civic ይያዝ የምትሉ ተማሪዎች ባለመያዙ እንደሚቀጥል ልናሳስብ እንወዳለን።
ለተጨማሪ ጥያቄዎች @marcilas3bot

🚨 የግል መቀበያ ነጥብ ከ350 በላይ ነው?
-የግል መቀበያ ነጥብ ጨምሯል በማለት የተለያዩ ተማሪዎች ጨንቀት ውስጥ ገብተዋል።እንደ ምሳሌ የሚያሱት የsaint marry ማለፊያ ከ350 በላይ ስለሚል ነው።
-በመጀመርያ ደረጃ ከሁለቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ወጪ በራሳቸው መቁረጫ ነጥብ ማውጣት አይችልም።መንግስት ያወጣው ጊዜያዊ የግል ማለፊያ ነጥብ ከ50 ፐርሰንት በላይ ነው።
-ስለዚህ ተማሪዎች በተለያዩ ቻናሎች የሚለቀቁ የግል ማለፊያ ጨምሯል የመንግስቱ ደግሞ እጥፍ ይሆናል እያላችሁ ተማሪው ላይ የተሳሳተ መረጃ የምትለቁ ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን።
-በተጨማሪም የግል ዩኒቨርስቲ ይሞላል በሚል ተልካሻ ምክንያት school information ያናገራቸው ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲ ማለፊያ ነጥብን ሳጠብቁ ለመመዝገብ ያሰባችሁ ተማሪዎች የግሉ በቂ ቦታ ስላለ ከንደዚህ አይነት ሀሳብ ተጠበቁ።
-የመንግስት ዩኒቨርስቲ መቁረጫ ነጥብ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ።

#MoE
ወደመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የመግቢያ የመቁረጫ ነጥብን በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎችን ልካችኃል።
እኛም ጉዳዩን ችላ አላልነውም።
በዛሬ ዕለት ከመቁረጫ ነጥብ ጋር በተያያዘ ለትምህርት ሚኒስቴር ጥያቄ ያቀረብን ሲሆን እስካሁን የመቁረጫ ነጥብ እንዳልታወቀና የትንተናው ስራ እየተሰራ መሆኑን አሳውቆናል።
መቼ ይፋ ይሆናል ? ለሚለውን የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ጥያቄም ሚኒስቴሩ በዚህ ቀን የሚል የተቆረጠ ቀን ባይገልፅም ፤ የትንተና ስራው እየተሰራ በመሆኑ ሲጠናቀቅ እንደሚገለፅ አሳውቋል።
ውድ የቲክቫህ አባላት አዲስ መረጃ ሲደርሰን ወዲያው የምንልክላችሁ ይሆናል።
credit-tikvah

⚠️ ከ300 ወይም ከ 250 በታች ያመጡ እጣፈንታ
-እንደሚታወሰው ት/ት ሚኒስተር ከ 50 ፐርሰንት በታች ያመጡ ለዩኒቨርስቲ ብቁ አይሆኑም በማለት ተናግሮ ነበር።አሁን ላይ ግን የግል ሆነ የመንግስት ማለፊያ ነጥቦችን ተማሪውን ባማከለ መልኩ ለመቀልቀቅ አስቧል።
-ማለፊያ ነጥቡ እስካሁን ያልተለቀቀበት ምክንያት የዩኒቨርስቲ የመያዝ አቅምና የተማሪውን ብዛት በማመጣጠን ላይ ስለሚገኝ ነው።
-በ2 የቲቪ ቻናሎች በመንገድ ላይ ስለ ብልጽግና ፓርቲ ምን ላይ ይወያዩ ተብለው የተጠየቁት እናቶች ለ12ተኛ ክፍል ከ50 ፐርሰንት በታች ያመጡ ተማሪዎችን ታሳቢ አርጉልን በማለት መመለሳቸውን school information አረጋግጧል።
-አሁንም ባገኛችሁት አጋጣሚ ለ12ተኛ ክፍል ቤት 4 ወር ያለ ትምህርት ለተቀመጡ ተማሪዎች ድምጽ ሁኑ።

ሀገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ❗️
📈 የ2013 የ12ኛ ክፍል የተፈታኝ ቁጥር ንፅፅር
🔰 የመጀመሪያ ዙር ወንድ 293,865
🔰 የመጀመሪያ ዙር ሴት 250,703
ድምር 544,568
🔰 የሁለተኛ ዙር ወንድ 27,979
🔰 የሁለተኛ ዙር ሴት 26,456
ድምር 54,435
❇️ በአጠቃላይ በሁለቱም ዙር ከተመዘገቡት 617,991 ተማሪዎች ውስጥ ወንድ 321,844 ሴት 277,159 ድምር 599,003 (96.9%)
via moe

የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ሳሙኤል (ዶ/ር) ለጋዜጠኞች የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤት የሚከተለውን ይመስላል
በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 363 ለሴት 351 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 351 ለሴት 339 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 300 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 380 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።
በመጀመሪያው ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 300 ሆኗል።
ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 264፣ ለሴት 254 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 254፣ ለሴት 250 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።
ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 250 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 280 እንደሆነ ተገልጿል።
በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 250 ሆኗል።
በሁለተኛ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤትም ይፋ የሆነ ሲሆን በዚህም መሰረት
በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 423 ለሴት 409 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 410 ለሴት 396 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 350 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 443 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።
በሁለተኛ ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ350 በላይ መሆኑ ተነግሯል።
ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 317 ፣ ለሴት 305 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 305፣ ለሴት 300 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።
ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 300 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 335 እንደሆነ ተገልጿል።
በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ 300 በላይ መሆኑም ተገለጿል።
ውጤቱ ለመጀመርያ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ500 የተያዘ መሆኑን እና በሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ700 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ600 የተያዘ መሆኑ ተገልጿል።
ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር

🗯️ ለሁለተኛ ዙር ተፈታኞች civic ትምህርት ይያዛል።
🗯️የግል ዩኒቨርሲቲዎች እየሞሉ ነው ብላቹ ለምትጨናነቁ ተማሪዎች ተረጋግታችሁ ምዝገባው ገና እንደሆነና ብዙ ተማሪዎችን የመቀበል አቅም እንዳለው ልናሳስብ እንወዳለን።