Telegram Web Link
ላንቺም ሆነ ለኔ ጊዜው ከፍቶል
አንቺን ማሰብ የዘወትር ስራዬ ሆኖል
እንቅልፌንም ነስቶኛል
ቆይ ማነው ጥፋተኛ
እውነቱን መናገር ክፉ ያስብላል እንዴ
ፍቅርን ገሎ መራራቅን እና ጥልቻን ይፈጥራል?
እኔንጃ ግን ምን ያህል እየጎዳሽኝ እንደሆነ እያወኩ እራሱ አስብሻለው
አንቺን መርሳት ከባድ ነው ምክንያቱም
እንድረሳሽ አርገሽ አልተውሽኝም
ግን ቆይ እንዴት አስቻለሽ
በኔ እንዴት ጨከንሽ?
ፍቅር የራስን አለም ትቶ ለሌላ
ደስታ መኖር ነው አይደል?
እና ካፈቀርሽኝ ጉለታችንን እንዴት
መሙላት ተስነሽ?
እኔንጃ ግን አሁን አሁን
ማመን ባልፈልግም እንደ ምታፈቅሪኝ
መጠራጠር ጀምሪያለው
ባስብስ ምን ዋጋ አለው
አመንኩ አላመንኩ አንቺ የለሽ💔
ብቻ ጥርሴ ቢስቅም ውስጤ ቆስሎል
ማልቀስ እየፈለኩ እንባዬ አልወርድ ብሎኛል
ውስጤን ጎዶሎነት ሞልቶታል
ቆይ ግን በዚህ አጭር መሳይ እረጅም
ጊዜ ውስጥ እንዴት እንዲ ሆንኩልሽ?
🥀
🥀
🥀
ብቻ ግን ሁሉም ነገር እዚጋር ማብቃቱ
ግድ ነው ስለእኔ እና እኔን ማሰብ ያቆምሽ
ቀን ነው ነው እኔን ያጣሽኝ
ስለዚ ቢከብድም ጠንካራ ለመሆን እጥራለሁ
ደሞ ጊዜ ይፈጃል እንጂ መሆኔ አይቀርም
እርግጠኛ ነኝ እሆናለሁ
ውዴ እመኝኝ አንቺ በሄድሽበት ቅፅፈት
ብዙ ሴቶች ይመጣሉ፤ ነገር ግን አንዳቸውም ያቺን ባታ አይተኩም ያማለት ግን ያንቺ ነኝ ማለት አይደለም ስሜቴን ጊዜ እና ሁኔታዎች እስኪለውጡት እንጂ ስላንቺ መኖሬን ማቆሜ አይቀርም...........💔💔💔

አስቴር ( ĥ łøv€ ️ )

.................. @itzmeastu2

Join and share my channel

@yegna_mastawesha

@miny_quotes

Share share shar pliss
የቃል ፍቅር

መተማመን ያቃተን ይመስል~ በቀለበት ስንጣመር
ቃላችን ከፍኝ ንግግር ያላለፈ ይመስል~ በቃል መሀላ መተሳሰር
የልብን ፍቅር ዘንግቶ~ በቃል ፍቅር መጣመር
ለምን አስፈለገ ሁሉንም ነገር መቀያየር?

💍ለዛውም በቃል ፍቅር

ከልብህ ከልቤ መተማመንን ስንችል
ምንም ያላጠፉትን ውብ ፅጌሬዳዎች
ቀጥፈህ ከመንገዱ ላይ ጎዝጉዘክ
ዱቄት ላይ ወተትና ስኳሩን አዋህደው
በጋገሩት ብቁ ሼፎች ኬክ ብለው
በሰየሙት ጣፋጭ ላይ ስሜት በደማቁ ክሬም
እላዩ ላይ አፅፈህ ~ ተንበርክከህ ጠበከኝ
ቀለበት በጅህ ይዘህ~ ቃልሽን ስጪኝ አልከኝ
የልቤ እምነት አልበቃህ ያለህ ይመስል፤

💍 ለዛውም በቃል ፍቅር

ቆይ ውዴ ልጠይቅህ
ቃል ልብን ከመንገድ ያስቀራል እንዴ
መተማመንን ከመጠን በላይ ይጨምራል ውዴ?
እኔን ግን አይመስለኝም ከልብ እምነት
ወደር ላጣ ፍቅር ሌላ እውነት
አይን ላይ የሚታይ አቻ ቢስ
ደረት ሲነካ ትርታው ለከተ ቢስ
ቃላት በሞላባት ምድር እየኖሩ
ለናፍቆት መግለጫ ቃል ፍለጋ ደጅ ማደሩ
አልታይ ብሎህ ነወይ ያልከው
ቃልሽን ስጪኝ እንቺ ቃሌን
እምነትሽን አረጋግጭልኝ በቀለበት

💍 ለዛውም በቃል ፍቅር

እምነትን ቢያጠነክር እንጂ~መቼ ልብን ከመንገድ ያስቀር
እውነቴን ለምን አስፈለገ ~ በቀለበት ማሰር

💍 ለዛውም በቃል ፍቅር

ተመልከት አትክልቱን እና አፈሩን
ምን ይመስልሀል እንዲ ያስተሳሰረው
ስሩን ካፈሩ ያዋደደው
ቃል አይደለም ልባዊ እምነት ነው።

ሌላም ልጨምርልህ 💁

ተመልከት ጀልባውን ከተንጣለለው ውሀ በላይ ሆኖ
ግዙፉ ከስር ያለው ውሀው ሆኖ ሳለ
ትንሿ ጀልባ በልበ ሙሉነት ከላዩ ላየይ ስትንቀዋለል
ቃል ሰጥቶት አይደለም ያመነችው
እውነተኛ እምነት ስላላት እንጂ እንዲ ነፃ የሆነችው

ስለዚ ውዴ የልቤ እምነት ይበቃ
ቃላት ያጣውለት ፍቅር ይሁንህ አለቃ
ልቤን ወስደኸው ሳለ አትበለኝ
ጣትሽ ላይ ቀለበት ላጥልቅልሽ
አትበለኝ በቃል ፍቅር ልሰርሽ
እንዳምንሽ የኔ መሆንሽን ላስምልሽ

💍 ለዛውም በቃል ፍቅር
....................
.....................
..........................
...............................

⨳⨳⨳⨳ ቃል ልብ ማሰሪያ
ሳይሆን የዕምነት ማጠንከሪያ
አንዷ መንገድ ነች ። ፨፨፨፨፨፨


ፀሀፊ ...........

............. አስቴር (ĥ 💔 ľøv€)


✍️ @itzmeastu2

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@yegna_mastawesha

@miny_quotes


#share #share
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተይ ሁሉም በሆዴ ይቅር

ተይ ፍቅር ባሳለፍነው ጊዜ ይሁንብሽ አትገፋፊኝ
የደበኩትን ህመሜን ካላወራህ አትበይኝ
መጎዳቴን በገሀዱ አለም ካላሳየህ
ቻይነቴን በሰው ካላስመሰከርክህ
ጠንካራነትንህ በብረት ማንሻ ካላስገመትህ

አትበይ ተይ ሁሉም እኔና አንቺ መሀል ይቅር
ያለፈውን ሁሉ እረስተን ትተን ማለታችንን ቅር
ሀዘንሽን ሀዘኔን ዘንግተን እንለያይ
የኔ መሆንሽን ትተሽ ድጋሚ ላንተያይ

አዎ ፍቅር እሱ ነው ሚበጀን ለኔም ላንቺ
ሀጥያቴን ሀጥያትሽን ሳንቆጥር ብዙ ሳንሰላች
እዚህ ጋር እናብቃ

ማማዬ ለምን አትበይኝ ብቻ እሺ በይኝ
ካወራው ስሜቴን ከገለፅኩ በቃላት እጎዳሻለውኝ
የወራት ህመሜን አስተጋባብሻለሁ
ስለዚ ምንም ሳጠይቂኝ ሂጂ ደህና ሁን
በይኝና ተሰናበቺኝ።

🥀💔😔 🥀💔😔 🥀💔😔

ፀሀፊ .........
.........አስቴር ( ĥ łøv€ ️)


For any comment 👉@itzmeastu2

@yegna_mastawesha

@miny_quotes

የተመቸው 👍 ይጫን ።

#share #share #share
አማረኛ ጥቅሶች pinned «ተይ ሁሉም በሆዴ ይቅር ተይ ፍቅር ባሳለፍነው ጊዜ ይሁንብሽ አትገፋፊኝ የደበኩትን ህመሜን ካላወራህ አትበይኝ መጎዳቴን በገሀዱ አለም ካላሳየህ ቻይነቴን በሰው ካላስመሰከርክህ ጠንካራነትንህ በብረት ማንሻ ካላስገመትህ አትበይ ተይ ሁሉም እኔና አንቺ መሀል ይቅር ያለፈውን ሁሉ እረስተን ትተን ማለታችንን ቅር ሀዘንሽን ሀዘኔን ዘንግተን እንለያይ የኔ መሆንሽን ትተሽ ድጋሚ ላንተያይ አዎ ፍቅር…»
ሌሎችን ለማግኘት 👇
ይቀላቀሉ
www.tg-me.com/amaric_quotes
www.tg-me.com/yegna_mastawesha
ሌሎችንም ለማግኘት 👇
ይቀላቀሉ

www.tg-me.com/amaric_quotes
www.tg-me.com/yegna_mastawesha
Forwarded from Deleted Account
አይሽ አይሽና

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

............. አድማጭ በሌለበት
የሀዘን እንጉርጉሮ እንደማንጎራጎር
ሳይከፈት ታውቆ በተዘጋ
መዝገብ እንደመከራከር.............

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

&🎙@ber1224


@miny_quotes


Join for more 👇👇👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha

#share
እራስህን ምከር


ሁሉም ሰው መካሪ ነው። ያም ተነስቶ የራሱን ሀሳብና ፍላጎት ባንተ ላይ ተንተራሶ ያስተላልፋል። ከሚገርመው ትልቅ ሀሳብና አስገራሚ የተባለ ምክር ተሰቶን በሰአቱ ተደምመንበት ልክ ነው ብለን እናሞግሰው ይሆናል። ነገር ግን ትልቅነቱ የሆነ ቀን በሌላ ትልቅ ምክር እንተካዋለን። ምናልባትም ከምክር ሰአቶ ውጪ ትልቅነቶ ተንኳሶ ተራ ወሬም ሊሆንብን ይችላል። ሁሉም ሰው ከኖረው ህይወት ከአጋጣሚው ከተማረበት ክስተት ተነስቶ የራሱን መልእክት ያስተላልፋል። ነገር ግን እስቲ ስንቶቻችን ነን እራሳችንን መክረን የምናውቀው ? የት ደረጃ ላይ ምን ላይ እንዳለን ከራሳችን ጋር ተማክረን እራሳችንን ምንገስፀው? ውሎችን ውስጥ ካጋጠሙን ስህተቶች ውስጥ አያሰላሰልን ከራሳችን ጋር የምናወራው ? መልሱን ለናንተው ልተወው ........

🙏 ሁሉም መካሪ በሆነበት ስፍራ እየኖርክ ለመምከር ከመፍጨርጨር ይልቅ መጀመሪያ እራስህን ምከር ያኔ ትክክለኛ መንገድህን ታገኛለህ።

📌 እመነኝ መካሪ ለመሆን በጣርክ ቁጥር የራስህ ክስተት አልቆብህ የሌላን ሰው እውነት ትጋፋለህ።

ስለዚ መምከርህ ግድ ካልሆነ በቀር ለመምከር አትፍጠን በተቻለህ አቅም እራስህ ላይ ጠንክር 💪


@itzmeastu2

Join 👇


@miny_quotes

@yegna_mastawesha
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
ይቀላቀሉ👇👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha
www.tg-me.com/amaric_quotes
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
ይቀላቀሉ👇👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha
www.tg-me.com/amaric_quotes
For more profile quotes
👇👇 Join here

www.tg-me.com/mt_editing
www.tg-me.com/yegna_mastawesha
ውድ የዚህ ቻናል አባላቶቻችን
አጋጣሚ በተፈጠረ ችግር ምክንያት
ካሁን በኋላ በዚህ ቻናል ምንም የማንፖስት መሆኑን እየገለፅን
አዳዲሶቹን ጥቅሶች ወደምንፖስትበት
ወደ አዲሱ ቻናላችን እንድትቀላቀሉ በከ
አክብሮት እንጠይቃለን
ስለ ትብብራቹም ከልብ እናመሠግናለን
ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAE26DLY4UR1Y0wV5kA
Forwarded from 𝐁𝐑𝐀𝐕𝐎 𝐅𝐈𝐗𝐄𝐃 𝐁𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 𝐓𝐈𝐏𝐒
Forwarded from 𝐁𝐑𝐀𝐕𝐎 𝐅𝐈𝐗𝐄𝐃 𝐁𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 𝐓𝐈𝐏𝐒
ሀይሌን እየቆጠብኩ እንጂ
ደካማ አይደለሁም
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAE26DLY4UR1Y0wV5kA
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁

ሼር በማድረግ ይተባበሩን
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
Forwarded from 𝐁𝐑𝐀𝐕𝐎 𝐅𝐈𝐗𝐄𝐃 𝐁𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 𝐓𝐈𝐏𝐒
ትርጉም ከሌለው ቃል....
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAE26DLY4UR1Y0wV5kA
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁

ሼር በማድረግ ይተባበሩን
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
2024/06/16 09:03:35
Back to Top
HTML Embed Code: