Telegram Web Link
Metach lene bla❤️
Befkrua sgulala ❤️
Hulun neger tta❤️
Kante aybeltm bla❤️

😍😍😍😍😍
❤️❤️❤️❤️
#Abnet agonafer❤️
💙💙💙💙😘💙💙💙💙

🦋💙 @mklabe 🦋💙
💙🦋 @mklabe 💙🦋

JOIN 💙✌️✌️✌️✌️💙

💙 ÖÑL¥💙
❤️❤️❤️
Marakiyeeeee💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
🎙 JOIN US
🔸🔸🔸🔸

🍾 @mklabe 🌷 🍾
🍾 @mklabe 🌷 🍾
💥🔥 ⚡️⚡️ ⚡️⚡️ 🔥💥


Morning😊❤️❤️
​" ዛሬም ወድሻለው ❤️"

😍ዘምናትን ኖሬ እንደ ሌለው ሆኜ
ብቻዬን ሥወድሽ በፍቅርሽ ባክኜ
መክሳቴን አይቼ ልተውሽ ወስኜ
መክሳቴ ጀብድ ይሁን ለፍቅር ታምኜ

በነጋ በጠባ በሀሳቤ አንቺ ነሽ
ለኑሮዬ ድርሰት ታሪኬ የምልሽ
ከልቤ ላይ ፅፌሽ ሳነብሽ ሳነብሽ
እንደ ልዩ ድርሰት ስገረም በስምሽ

የደመቀው ምስልሽ ከቀለም የፈካው
ቀለም በምን አቅሙ ካንቺ የሚልካካው
ከውብ ገፅታሽ ላይ ፍቅር
ተጨምሮ
ቢያደማኝ ቢያቆስለኝ ገላዬን አጥቁሮ

ጉልበት እስኪከዳኝ ቢርቀኝ ውበቴ
ዛሬም ወድሻለው ዛሬም ነሽ ህይወቴ
ባጥንቴ እስክቀር እስከለተ ሞቴ
Boy: My uncle died because of a single cough.

Girl: Due to coronavirus?

Boy: No, he was under my neighbour's bed.😂
🙋‍♂🎒🙋‍♂🎒🙋‍♂🎒🙋‍♂📚📚📚

ተማሪ እያለሁ…🎒📚

አርፍጄ ነው ሁሌም እምሄደው…ሁሉም ተማሪ ከገባ ቡኋላ…አንድም ቀን ከሁሉም በፊት ሄጄ አላውቅም… ትምህርት ቤቴን ሳይሆን ትምህርቱን በጣም እጠላዋለው።

ዛሬም እንደሌላው ቀን አርፍጄ ት/ቤት ደረስኩ…መጀሪያም ጥበቃው…"አጅሬው ምነው በጠዋት መጣህ?…ወይንስ ት/ቤቱን እቤትህ ውስጥ እንስራልህ?…ቆይ ግን አንተ መቼ ነው በሰዕትህ እምትመጣው?…አልመለስኩለትም …ዝም ብዬ ወደ ክፍል ሄድኩ… አስተማሪውም መማር የሰለቻቸውን ተማሪዎች ሰብስቦ እያስተማረ ነበር…እኔም ቀጥ ብዬ ስገባ አስቆመኝ… " አንተ እቤታቹህ በር የለም…ለምን ሳታንኳኩዎ ገባህ? ብሎ ጬህብኝ…"
"ቲቸር አንተ ቅድም ስገባ አንኳክተህ ነበር እንዴ?… ብዬ ጠየኩት… "ሂድ ገባ ድሮስ ከአንተ ምን ይጠበቃል".…ገብቼ ቁጭ አልኩ።

ለምንድን ነው ግን አንዳንዴ ስለማያገባን ነገር እምንማረው?… ሁሌስ ለምንድን ነው ስለጀግኖች እና ስለተሳካላቸው ሰዎች ብቻ ታሪክ እምንሰማው?… ሁሉም የራሱ የሆነ ታሪክ አለው አደል? የራሱ የሆነ ስራ?

ምንም እንኳን አርፍጄ ትምህርት ቤት ልሂድ እንጂ ስንለቀቅ ማንም አይቀድመኝም…ከሁሉም በፊት ቀድሜ ነው እምወጣው…

ህፆን እያለሁ ምን መሆን ትፈልጋለህ? ስባል ትልቅ ሰው እል ነበር ትልቅ ሰው… አሁን ትልቅ ሆኛለል ግን ትልቅነቴን አለወደውም…ልጅነት እና ጅልነት ደስ ይላል…የልጅነት ልብ የእውነት ነው…

እቤት ደረስኩ…ፋዘርም ገና ከመግባቴ "ዛሬ ስለምን ተማራቹ?" አለኝ …እኔም ትላንት ካቆምንበት ብዬ መለስኩ…" ትላንት ስለምን ነበር ? …ያው ከትላንት በፊት ያቆምንበት አለ አደል ካዛ ቀጥለን ነዎ አባ… "
ፋዘርም እየትቆጣ " ካዛ ቀን በፊትስ ስለምን ነበር አለኝ…? እኔም እዛኔ እሁድ ስለነበር ት/ት አልነበረንም ብዬ መልሼለት ገባሁ… " እንዴ መጣህ እንዴ? በል ተቀመጥ የሚበላ ላምጣልህ"… ብላኝ እናቴም ወደኩሽናው ገባች...

🤣🤣🤣🤣🤣
ሺ ገዳይ ተብሎ እንዴት ይፎከራል
ለሺ መሞት እንጂ መግደል ምን ያኮራል
ዘራፍ ማለትማ በክርስቶስ ያምራል!✌️✌️
Forwarded from Johni 06😍
Forwarded from የጥበብ መድረክ (Łe@lem....})
ሽ ማ ግ ሌ ው
┈┈•✦•┈┈
ገና በጠዋቱ 2፡30 ላይ ... ክሊኒካችን በህመምተኛ በተጨናነቀበት ወቅት ነበር አንድ አረጋዊ ወደ ክሊኒካችን የገቡት። በግራ ክንዳቸው ላይ የቁስል እሽግ ይታያል። በግምት 70 ዓመት የሚሆናቸው አዛውንት ናቸው።

በቀስታ አግዳሚው ወንበር ላይ ተቀምጠው ሰዓታቸውን ማየት ጀመሩ። የቸኮሉ ይመስላሉ፡፡
‹‹ምን ልርዳዎት›› አልኳቸው፡፡ የቁስሉ እሽግ እንዲቀየርላቸው ነው የመጡት። ከ30 ደቂቃ በኋላ ግን ቀጠሮ ስላላቸው ቸኩለዋል፡፡ ህክምና ሊያገኙ የሚችሉት ገና ከ1ሰዓት በኋላ እንደሆነ ይገባኛል፡፡ ምን ማድረግ እችላለሁ! ግን እስቲ ቢያንስ ቁስሉን ፈትቼ ልየው ብዬ እሽጉን ስፈታው ቁስሉ ደርቋል፡፡

በጣም ጥሩ! ከአንዱ ዶክተር ጋር ተነጋገርኩ። አስፈላጊውን መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶች ወስጄ ህክምናውን አከናወንኩላቸው፡፡ አረጋዊው ወደ ቀጠሯቸው በጣም በመቸኮላቸው ምክንያት ትዕግስት አጥተዋል።

አሁንም አሁንም የሚያዩት የእጅ ሰዓታቸው ቁስሉ ያለበት ግራ ክንዳቸው ላይ ነው ያለው፡፡ ስለዚህ እንዴት ሰዓታቸውን ይዩ...፡፡ ቁስሉን እየፈታሁላቸው እሳቸው አስግገው ሰዓታቸውን ለማየት ይጣጣራሉ፡፡
‹‹ለመሆኑ ይሄን ያህል የቸኮሉበት ቀጠሮዎት የት ነው...›› አልኳቸው እንደ ጨዋታ ያህል።
‹‹3፡00 ሰዓት ላይ ከባለቤቴ ጋር ቁርስ ለመብላት ቀጠሮ አለኝ›› አሉኝ
‹‹አሀ ... ››

ቁስላቸውን መልሼ እያሸግኩላቸው አረጋዊው ታሪካቸውን አጫወቱኝ፡፡ እንዳሉኝም እንዲህ የቸኮሉት ከሚስታቸው ጋር 3፡00 ሰዓት ላይ ቁርስ የመብላት ቀጠሮ ስላላቸው ነው፡፡ ሚስታቸው ግን ቤት አይደለም ያሉት፡፡ ህመምተኛ ናቸው፡፡ ሆስፒታል ነው ያሉት፡፡

‹‹ባለቤትዎ ኃይለኛ ሴት ናቸው ማለት ነው...ለዚህ ነው ላለማርፈድ ይሄን ያህል የቸኮሉት›› አልኳቸው።
‹‹አይ...እሷ እንኳ ምንም አትለኝም›› አሉኝ አረጋዊው፤
‹‹እኔው ነኝ ...፡፡›› ‹‹እንዴት...›› አልኳቸው እንዲጫወቱ ፈልጌ።
‹‹አዬ ልጄ፣ ባለቤቴማ ላለፉት አምስት ዓመታት አልዛሜር በተባለ የመርሳት በሽታ ተይዛ ባለቤቷ እንደሆንኩ እንኳ አታውቅም›› አሉኝ ትክዝ ብለው፡፡ ገረመኝ።

አረጋዊው ላለፉት አምስት አመታት አንድም ቀን ሳያስተጓጉሉ ሆስፒታል እየሄዱ ከባለቤታቸው ጋር ቁርስ ቆርሰዋል፡፡ ባለቤታቸው ግን እያንዳንዱን ቀን ከተለያየ ሰው ጋር ቁርስ እንደበሉ ነው የሚያውቁት፡፡ ግማሽ ምዕተ ዓመት በዘለቀው ትዳራቸው... የትዳር አጋራቸው የሆኑትን ባለቤታቸውን ፈጽሞ ረስተዋል። ምስኪኑ አረጋዊ ግን ሁልቀን ሳያረፍዱ ሆስፒታል እየተገኙ ጨርሶ ከማያስታውሷቸው ባለቤታቸው ጋር ፍቅርን ይቆርሳሉ።
=================

📓 ግሩም

Join & share
♻️♻️♻️♻️♻️♻️
📖 📖 📖 📖 📖
@poetry_timee
@poetry_timee
@poetry_timee
2025/10/16 07:37:12
Back to Top
HTML Embed Code: