ድጋፎቹ የተደረጉት ማኅበራዊ ቀውሶችን ለማቃለል ከፍተኛ ሚናውን እየተወጣ ከሚገኘው፣ ከማኅበረ በዓለ ወልድ ዘሰሜን አሜሪካ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ሲሆን ማኅበረ ቅዱሳንም፣ በዚህ ዘመን ለወገን ደራሽነቱን በገቢር እያስመሰከረ፣ ሕያው የአገልግሎት ታሪክ እያስቀመጠ ለሚገኘው ማኅበረ በዓለወልድ ዘሰሜን አሜሪካ ልባዊ ምሥጋናውን ያቀርባል።
የማኅበረ ቅዱሳን ሙያ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት ባለፉት 9 ወራት ብቻ በማኅበራዊ ቀውስና ድርቅ ለተጎዱ የተለያዩ አካባቢዎች ከ12 በላይ ማኅበራዊ ድጋፍ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ አድርጓል።
መሰል የነፍስ አድን ድጋፎችን ለማድረስ በሚደረገው የሰብአዊነት ሥራ ምእመናን የተለመደ ድጋፍ እንድታደርጉልን ሲል ማኅበሩ ጥሪውን ያቀርባል።
ድጋፍ ለማድረግ፡-
በማኅበረ ቅዱሳን የማኅበራዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ሒሳብ ቁጥሮች፡-
1. በአሐዱ ባንክ - 0025393810901
2. በአቢሲንያ ባንክ - 37235458
3. በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000309803648
4. በወጋገን ባንክ - 0837331610101
5. በአዋሽ ባንክ 01329817420400
6. በወገን ፈንድ ፡- https://Www.wegenfund.com/mknu መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የማኅበረ ቅዱሳን ሙያ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት

የአዲስ አበባ ማእከል 650 የግቢ ጉባኤ ተማሪዎችን በትናንትናው ዕለት ማስመረቁ ተገለጸ
ሰኔ ፳፫/፳፻፲፯ ዓ.ም
ማእከሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአራት ፣ የአምስት እና የስድስት ኪሎ ግቢ ጉባኤያት ፣ የሲፒዩ ኮሌጅ ፣የሂልኮ ኮሌጅ ፣ ለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ ፣ ኪዊንስ የማታ እና የካ ኢንዱስቱሪያል ኮሌጅ ግቢ ሲያስተምራቸው የነበሩ ስድስት መቶ ሃምሳ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎችን በጠቅላይ ቤተክህነት አዳራሽ በትናንትናው ዕለት ማስመረቁ ተገልጿል፡፡
በዕለቱ ወረብ በተመራቂ ተማሪዎች ፣ የበገና ዝማሬ ፣ የክብር እንግዳ መልእክት የቀረበ ሲሆን በከፍተኛ ማዕረግ ለተመረቁ ተማሪዎች እውቅናና ለተመራቂዎቹ የአደራ መስቀል ተበርክቷል።
ተመራቂ ተማሪዎች በበኩላቸው በግቢ ጉባኤ ሕይወት ውስጥ ማለፋችን ከዓለማዊ ፈተናዎች ተጠብቀን ከመጣንበት ሳንወጣ እንድንኖር አስችሎናል በማለት በቀጣይም በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ ሁሉ ቅድስት ቤተክርስቲያንን በማገልገል ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ ተናግረዋል።

የውጭ ሀገራት ዜጎችን የተመለከት ልዩ ጉባኤ በዳላስ ተካሄደ!!!
ከመላው አሜሪካ እና ከካሪብያን የተለያዩ ግዛቶች ከተለያዬ ኅይማኖት ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተጨመሩ አዳዲስ ተጠማቂያንና ተጠምቀው የቆዩ ነገር ግን በእምነት ውስጥ ለመጽናት እና ለመቆየት በተለያየ ምክንያት ያልቻሉ የሌሎች ሀገራት ተወላጆችን የተመለከተ ጉባኤ በዳላስ ቴክሳስ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ቅዳሜ ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ/ም ተካሄደ፡፡ በጉባኤው 42 በአካል 15 ደግሞ በዙም በድምሩ 57 ተሳታፊዎች ታዳመውበታል፡፡ የጉባኤው ተሳታፊዎች የተለያዬ ሀገር ተወላጆች ሲሆኑ በያሉበት ግዛት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት በኩል ሀይማኖታዊ ትምህርቶችን ተከታትለው : ጥያቂያቸው ተመልሶላቸው እና አምነው የተጠመቁ መሆናቸውን ለዝግጅት ክፍላችን ገልጸዋል:: ከያሉበት ተሰባስበው በጋራ እንዲህ መሰሉ ጉባኤ ማድረጋቸውም በቋንቋ ተግዳሮት እየበዛበት ያለውን የአዳዲስ ተጠማቂዎች መንፈሳዊ ሕይዎት ለማሻሻል እና እርስ በእርስ በመንፈሳዊ ሕይዎት ለመደጋገፍ እንደሚረዳቸው አስተያየታቸውን የሰጡ ሲሆን በአገልግሎት ያለመጽናታቸው ዋነኛ ችግሮች የቋንቋ እጥረት እና የባህል ልዩነት እንደዋነኛነት የቀረቡ ናቸው። ጉባኤውን ያዘጋጀው በማኅበረ ቅዱሳን አሜሪካ ማእከል የስብከተ ወንጌልና ሐዋሪያዊ ተልእኮ ዋና ክፍል ነው፡፡