Telegram Web Link
#ከምርጥ_አባባሎች

〽️አንድም ችግር አይመጣም በወንጀላችን ቢሆን እንጂ፤አንድም ችግር አይወገድም ወደ አላህ በመመለስ እንጂ።(ኡመር ኢብኑል ኸጣብ)

〽️የቅርቢቷ አለምና የመጨረሻዋ አለም ምሳሌ ልክ እንደ ምስራቅና እንደ ምዕራብ ነው ወደ አንዱ ስትቀርብ ከሌላኛው ትርቃለህ (ሀሰን አልበስሪ)

〽️አንዱ ስለ አንዱ ሳይሆን አንዱ ከአንዱ ጋር ማውራትና መወያየትን ቢማር ብዙ ችግሮች ይፈቱ ነበር።
https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
አሹራ ሀሙስ ነው !!!

ሙሀረም 10 ☞ ሀሙስ ነሀሴ 13 ላይ የሚውል መሆኑ ታውቋል

ፆሙ 👇

ሙሀረም 9 ☞ ረብዕ
ሙሀረም 10 ☞ ሀሙስ
ሙሀረም 11 ☞ ጁምአ ነው፡፡

☞ ሶስቱንም ቀን የፆመ ሙሉ ነው፡፡

☞ እንዲሁም ሁለት ቀን መፆም የፈለገ ደግሞ ሮብና ሀሙስን ወይም ሀሙስና ጁምዐን መርጦ የሚመቸውን መፆም ይቺላል ፡፡

☞ አሹራን መፃም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል !

ከዚህ መልካም ተግባር እንዳንዘናጋ አደራ , ለሌሎችም ሼር በማድረግ አድርሱ ፡፡
https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
የምን መፍዘዝ ነው!

በህይወትህ ስለሆነው፣ እየሆነ ስላለው ወደ ፊትም ለሚሆነው ሁሉ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን! ቀን ቢያስጎነብሰን ቀና የሚያደርገን በፈጣሪ ላይ ያለን እምነት ነው። አሁን ከአልጋህ ተነስ የምን መፍዘዝ ነው!

ንቃት የሞላው ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏
ከጀነት ኒዕማዎች ውስጥ ልብ ከቂም ከሸር
ከ ምቀኝነት ከጥላቻ መፅዳቷ ነው

"وَنَزَعْنَا مَا فِي صُدُورِهِم مِّنْ غِلٍّ إِخْوَانًا عَلَىٰ سُرُرٍ مُّتَقَابِلِينَ"
{«ባልጋዎችም ላይ ፊት ለፊት የሚቅጣጩ ወንድማማቾች ኾነው በደረቶቻቸው ውስጥ ከቂም ያለውን ሁሉ እናስወግዳለን፡፡}
[ሱረቱል ሂጅር:47]
ልብህን ከነዚህና መሰል ያልተገብ ስነምግባሮች
በማፅዳት ለምን በዱንያ ላይ በጀነት ኒዕማ አትኖርም
አዛኙ ጌታ ያዝንልህ ዘን ለባሮቹ እዘን
አዛኙ ጌታ ይቅር ይልህ ዘንድ ባሮቹን ይቅር በል
ጀሊሉ ይታረቅህ ዘንድ ከባሮቹ ጋር እርቅን አውርድ
የውርቃማዎቹን ቀን ቁንጮ የዙል ሂጃ 9 ቀንን
በይቅርታ ጀምር!
" وَلْيَعْفُوا وَلْيَصْفَحُوا ۗ أَلَا تُحِبُّونَ أَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ"

{ይቅርታም ያድርጉ፡፡ (ጥፋተኞቹን) ይለፉም፡፡ አላህ ለእናንተ ሊምር አትወዱምን አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡}
[ሱረቱ ኑር:22]

አላህ ይቅር እንዲላቹ አፈልጉምን !?
ማስታወሻ


ሰላሙላሂ አለይኩም
…………💞…………
ለማስታወስ ያክል
ነገ ሀሙስ ነውና የቻለ ሰው ይፁም ያልቻለ ደግሞ ለሰዎች ያስታውስ። በኸይር ላይ ማመላከት ልክ እንደሰሪው አጂር ያ ገኛል።
……………💞……………
የአላህ መልእክተኛ ረሱል ﷺ ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፡ የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል" (ﷺ
https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
የኛ ኸሚስ
የኔ ውድ ነቢይ አፈቅረዎታለሁ

እወደዎት አለሁ ከራሴ አስበልጨ
አፈቅረዎት አለሁ ከልብ የመነጨ

አዛኝ ለኡመቱ የአለሙ መብራት
ውድ የኔ ነብይ የፋጢመት አባት

ስመዎ ሲነሳ ሲሉ ያሀቢቢ
ልቤ ይናሽራል አንቱ የኔ ነቢ

አንቱ ረሱለላህ የኔ አመለሁዳ
ነፍሴ ትሰዋልሁ ትሁንልሁ ፊዳ

ወደአኼራው ቤቷ እስክትሄድ ነፍሴ
መሀመድ መሀመድ ትላለች ምላሴ

የፋጢመት አባት ውድ የኛ ነቢ
እወዶት አለሁኝ ወላሂ ሀቢቢ

ለአንድ ሰው አደለም የአንቱ ጭንቀት
ለአለም ነው የላኮዎት ጌታችን በዝነት

ፋጢመት ተጨንቃ ስትሉሁ አባቴ
አንቱ ትሉ ነበር ኡመቴ ኡመቴ

ፊዳ ልሁንልሁ ልሰዋ ስላንቱ
ደስታ ነው እድል ነው ይህን ማግኝቱ

ሀቢቢን የሚወድ ሰለዋት ያውርድ
صلى الله عليه وسلم
.❤️❣️.
¶ኸሚስ ሙባረክ
╭──➤
شيخ عمر عن الأشعرية والماتريدية
<unknown>
habib habibi:
من هم الأشاعرة والماتردية
والبيان حول هذا العنوان
🔰 #አሻዒራ እና ማቱሪዲያዎች እነማናቸው
🔰 ጠቅላላ እውቀት እና ዳሰሳ
#በዚህ ርእሰ ጉዳይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ተሰጦበታል
💌 #አዘጋጅ ሸይኽ ዑመር ኢማም
https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
አረንጓዴ ነው ደማችን
አረንጓዴ ነው ሱናችን
አረንጓዴ ነው ቀለማችን
በመጨረሻው ዘመን ከኡመቶቼ መሀል ይመጣሉ
ሀራም ያደረኩትን ሀላላል ያደርጋሉ

አላህ ይጠብቀን

👉 https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
👉የቁርአን ፊደሎች አጠቃላይ ሶስት መቶ ሀያ ሶስት ሺ ስድስት መቶ ሰባ አንድ (323٫671) ናቸው

👉ከቁርአን አንድ ፊደል የቀራ አስር ሀሰናት ወይም ምንዳ አለው

👉 ይህ ማለት አንድ ሰው ቁርአን ሲያከትም ሶስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺ ሰባት መቶ አስር (3٫236٫710) ምንዳ ያገኛል ማለት ነው በአላህ ፍቃድ
💚ሱብሀነላህ💚
❤️❤️

ከአላህ ውጭ መኖርን ሚመስሉ አለመኖች
በሞሉበት አለም...
ህይወትን ለአላህ አርገህ መኖር ስትጀምር
ያልኖርካቸው ጊዜያት እጅግ ይቆጩሃል!!!

አሁንም ጊዜው አረፈደም
ኑኖን ፈለጋ ብዙ አትረቅ
ጌታህ ቅርብህ ነው ተጠጋው!
https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
https://www.tg-me.com/Alhamdumuredu
❤️❤️ሙሀመዱን ሀሺሚዩል አረቡ
💚💚ሰዒድ ሼህ ሙዘሚል
.❤️❣️.👏
Audio
ያዘይነል ዓለሙምረጥ እና ቤስት መንዙማ
ማዲህ ሙሀመድ አብዱሏህ
🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏
ምርጥ ግጥም ከምርጥ ዜማ ጋር
ውብ በሆነ ድምፅ የተሠራ መንዙማ
👏👏👏ኸሚስ ሙባረክ👏👏👏
እሽቅ ምድድድ ፈታታታ እድስስስ
በሉልኝ ሁቦቼ👏👏👏
.❤️❣️.👏
😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏😘😍👏👏👏👏👏👏👏
.❤️❣️.👏
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 8 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
በዘመናች ላይፍ እያሉ የካፊርን ሱና ሀይ ለሚያደርጉ እህት ወንድሞቼ እረሱልን ሰ ዐ ወ የረሱ አላህ ይድረስልን
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 10 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
2025/10/19 23:54:52
Back to Top
HTML Embed Code: