Telegram Web Link
አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ይህ ወጣት አርቲስት አርባ ፊልሞች ላይ የተወነ ሲሆን የአንድ ወንድ ልጅ አባትም ነበረ።

በአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽኩ ልዑል እግዚአብሔር ነፍሱን ከቅዱሳን ጋ እንዲያሳርፍልን እመኛለሁ። በተጨማሪም ሆፕ ኢንተርቴይመንትለቤተሰቦቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናትን ይስጥልን ለማለት እወዳለሁ። #hopeentertainment #rip #tarikubaba #ethiopia
Hope entertainment has prepared a three-day Valentine's Day for you in Dubai!!

For 30 couples only!!

Call +251969773738 to book and register.

Packages that we include in our event:- Ticket, Hotel, Dinner, Boat, SFAFARI MOTOR, Photoshoot

ለሶስት ቀን የሚቆይ የፍቅረኛሞች ቀን በዱባይ Hope entertainment አዘጋጅቶላችሁአል!!
ለ 30 ጥንዶች ብቻ!!
ቦታ ለማስያዝ +251969773738 ይደውሉና ይመዝገቡ።
በዝግጅታችን የምናካትታቸው ጥቅሎች:-
ቲኬት, ሆቴል, እራት, የጀልባ ሽርሽር, ሳፋሪ ሞተር, የፎቶ ፕሮግራም

#valentine2023 #hopeentertainment #valentinedubai #valentineethiopia
ዛሬ ማታ 🔥🔥🔥ሃሎ ባቲ @vanuszed @mercymemi
ከዚህ ቀደም አጀብ አጀብ እና አለ መላ በሚ ውብ ስራዎቹ የምናውቀው ድምፃዊ ቫኑስ ዜዳ አሁን ደሞ “ሃሎ ባቲ” በተሰኘ እጅግ ተወዳጅ የሙዚቃ ቪዲዮብቅ ብሏል ሐሙስ ማታ በሆፕ ኢንተርቴይመንት ይጠብቁን!
ተጋበዙልን!!!

ሆፕ የምርጥ ሙዚቃዎች ደሴት ነው!

የሁላችሁ ምርጫ የሆነው ሆፕ ኢንተርቴይመንት የምትወዷቸውን እና የምትዝናኑባቸውን የሙዚቃ ቪዲዮዎች ዘውትር ወደ እናንተ ያደርሳል!

#ሆፕኢንተርቴይመንት #ሃሎ ባቲ #hopemusicethiopia #hopeentertainment #batik
ለሶስት ቀን የሚቆይ የፍቅረኛሞች ቀን በዱባይ Hope entertainment አዘጋጅቶላችሁአል!!
ለ 30 ጥንዶች ብቻ!!
ቦታ ለማስያዝ +251969773738 ይደውሉና ይመዝገቡ።
በዝግጅታችን የምናካትታቸው ጥቅሎች:-
ቲኬት, ሆቴል, እራት, የጀልባ ሽርሽር, ሳፋሪ ሞተር, የፎቶ ፕሮግራም
Hope entertainment has prepared a three-day Valentine's Day for you in Dubai!!

For 30 couples only!!

Call +251969773738 to book and register.

Packages that we include in our event:- Ticket, Hotel, Dinner, Boat, SFAFARI MOTOR, Photoshoot

#valentine2023 #hopeentertainment #valentinedubai #valentineethiopia
2025/07/14 11:11:12
Back to Top
HTML Embed Code: