Telegram Web Link
ሆፕ ኢንተርቴይንመንት እንደ ሁልጊዜው አስደናቂ ብቃት ያላቸው ወጣት ድምፃዊያንን ወደናንተ በማምጣት ይታወቃል አሁንም እጅግ ጥዑም ዜማና ድምፅ ይዞላችሁ የመጣው በብቃቱ ለየት ያለ ወጣት ድምፃዊ ዳዊት መንግስት ከ ጊልዶ ካሳ ጋር ተጣምረው "ያላንቺ" የተሰኘ ውብ ሙዚቃ ወደናንተ ያቀርባሉ_በቅርብ ቀን ሆፕ ኢንተርቴይንመንት ላይ ይጠብቁን!!
#ሆፕ የምርጥ ሙዚቃ እና ሙዚቀኞች እንዲሁም የሙዚቃ አፍቃሪያን ደሴት ነው _ እናንተን ስለምናገለግል ክብር ይሠማናል!!! @dawitmengistu1
Sagalee ishee hawwataa ta'een afaanota adda addaatiin deeggartoota ishee dhaqqabsiisaa kan turte artistiin beekamtuu Heelan Barihee amma viidiyoo muuziqaa bareedaa afaan Oromootiin "Darammasi" jedhuun dhaggeeffattoota fi daawwattoota ishee biratti mul'atteetti.  Yeroo dhiyootti Hope Entertainment irratti nu eegaa!!

Darammasi
በተለያዩ ቋንቋዎች አድናቂቿን በማራኪ ድምጿ ስትደርስ የቆየችው ተወዳጇ አርቲስት ሔለን በርሔ አሁን ደግሞ በኦሮሚኛ ቋንቋ  "ደረመሲ" የተሰኘ ውብ የሙዚቃ ቪደዮ ይዛ ወደ አድማጭ ተመልካቾቿ ብቅ ብላለች በቅርብ ቀን በሆፕ ኢንተርቴይንመንት ይጠብቁ!! @helenberhe_official @hope_music_ethiopia #hopeentertainment #helenberhe #ethiopia #Darammasi
👍1
ተወዳጅ አርቲስቶቻችን ኩኩ ሰብስቤ፣ ሔለን በርሔ፣ ያሬድ ነጉ፣ አማኑኤል የማነ፣ ዳዊት መንግስት እንዲሁም ዲዲ ጋጋ እጅግ ድንቅ ሙዚቃዎቻቸውን ይዘውልን እየመጡ ነው በቅርብ ቀን በሆፕ ኢንተርቴይንመንት ይጠብቁን!!!
🥰አማኑኤል የማነ ትነብረ'ላ😍
@hope_music_ethiopia
@amanuel_yemane_ ሆፕ ኢንተርቴይንመንት ከም ኩሉ ግዜ አደነቕትን ቡሉጻት ድምጻዉያ ናባኹም ብምባል ይፍለጥ በቲ ጥዑም ድምጹ እንፈልጦ  አማኑኤል የማነ ሓድሽ ትግርኛ ሙዚቃ  "ትነብር’ላ" እትብል  አብቀረባ እዋን አብ ሆፕ ኢንተርቴይንመንት ይጸበዩና ።       
#ሆፕ የምርጥ ሙዚቃ እና ሙዚቀኞች እንዲሁም የሙዚቃ አፍቃሪያን ደሴት ነው _ እናንተን ስለምናገለግል ክብር ይሠማናል!!!
#tigrigna #habesha #tigray #ethiopia #eritrea #ethiopian #habeshagirl #ethio #habeshawedding #love #tigrinya  #habeshastyle #eritreanwomen #africa #habeshaqueens #mekelle #world #Ethiopian #ethiopianwedding #Ethiopians #musicproducer #worldwide #Ethiopian_Music #hope #ethiopian_music #musicproduction #ertiria #ertirian #EritreanCulture
ተለቀቀ ገብተው ይመልከቱ!!🔥🔥🔥https://youtu.be/nLQbOp7jV4c
🥰አማኑኤል የማነ ትነብረ'ላ😍
@hope_music_ethiopia
@amanuel_yemane_ ሆፕ ኢንተርቴይንመንት ከም ኩሉ ግዜ አደነቕትን ቡሉጻት ድምጻዉያ ናባኹም ብምባል ይፍለጥ በቲ ጥዑም ድምጹ እንፈልጦ አማኑኤል የማነ ሓድሽ ትግርኛ ሙዚቃ "ትነብር’ላ" እትብል አብቀረባ እዋን አብ ሆፕ ኢንተርቴይንመንት ይጸበዩና ።
#ሆፕ የምርጥ ሙዚቃ እና ሙዚቀኞች እንዲሁም የሙዚቃ አፍቃሪያን ደሴት ነው _ እናንተን ስለምናገለግል ክብር ይሠማናል!!!
#tigrigna #habesha #tigray #ethiopia #eritrea #ethiopian #habeshagirl #ethio #habeshawedding #love #tigrinya #habeshastyle #eritreanwomen #africa #habeshaqueens #mekelle #world #Ethiopian #ethiopianwedding #Ethiopians #musicproducer #worldwide #Ethiopian_Music
2025/07/09 23:22:32
Back to Top
HTML Embed Code: