Telegram Web Link
Forwarded from Nubia brand (Lej Yonas)
አ ል ፋ ሞ ዴ ሊ ን ግ አ ካ ዳ ሚ

ልዩ የ ክረምት ስልጠና ከ አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ከስራ እና ከትምህርት እንዲሁም ከተለያዩ ነገሮች አንፃር የ ሞዴሊንግ ትምህርት ማግኘት ላልቻላችሁ ሁሉ አልፋ ሞዴሊንግ መፍትሄ አለው በ3 ወር ውስጥ በልዩ ትኩረት አሰልጥነን ብቁ ሞዴል እናደርጎታለን

ይህ እድል ለጥቂት ጊዜ ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ። የምዝገባ ጊዜ እስከ ሰኔ 5 ድረስ ብቻ!

ለበለጠ መረጃ : @Lovely_Alpha
@Aleye8
@mossgm
በ ስልክ ቁጥር:- +251936233336
+251928031864
አድራሻ :- ቢሾፍቱ ከቶሚ ሆቴል ከፍ ብሎ ህይወት ህንፃ እንዲሁም በአዳማ ባቱ ታወር ቢሮ ቁጥር 0.19 መገኛችን ነው።
በልዩነት ይሰልጥኑ!!
@bestpicturessss
@bestpicturessss
@bestpicturessss

አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ
♦️አምባሳደሮች የሚፈሩበት♦️
Forwarded from Nubia brand (Lej Yonas)
አ ል ፋ ሞ ዴ ሊ ን ግ አ ካ ዳ ሚ

የ ኦልማ ( ኦሮሚያ ልማት ማህበር) ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ እና የመዝጊያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ በእለቱ ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አብይ አህመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት,የሚዲያ ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የነበሩ ሲሆን በ መርሃ ግብሩ ላይ ከተካሄዱ ፕሮግራሞች አንዱ አርቲስት እና ሞዴል ሳምሶን(ሳሚ)ለ አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ባደረገው ጥሪ መሰረት በአዳማ አዳሪ ትምህርት ቤት ልጆች ከ አርቲስቱ ጋር የ አልፋ ሞዴሊንግ ትምህርት ቤት ልጆቹን በማሠልጠን የቀረበው ልዩ የፋሽን ሾው ተጠቃሽ ነው።
በመሆኑም በዚህ አይነት ማህበረሰባዊ የሆነ በጎ ተግባር ላይ የ ኪነጥበብ ድርሻ ትልቅ ነውና አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመሳተፉ የተሰማውን ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን።ወደፊትም ማህበረሰባዊ ሀላፊነታችንን እየተወጣን ሀገራቸውን የሚመስሉ እና እሴታቸውን የሚጠብቁ ብቁ ሞዴሎችን ማፍራታችንን እንቀጥላለን።

ጥያቄ ወይም አስተያየት ካልዎት👇👇
@Aleye8
@Yozed5
@amdemariam3134


አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ
♦️አምባሳደሮች የሚፈሩበት♦️
Forwarded from Nubia brand (# No one)
Forwarded from Modeling Academy
Forwarded from Nubia brand (# No one)
Forwarded from Nubia brand (# No one)
Forwarded from Nubia brand (# No one)
Forwarded from Nubia brand (# No one)
Forwarded from Nubia brand (# No one)
Forwarded from Nubia brand (# No one)
Alpha modeling Academy

Our coach Model tewdaj Eshtu

🔹In etalem international hotel
🔹Picture by kadosh pictures
@KadoshEntertainment

Second batch register now!!!
+251961948738
+251909085933

@bestpicturessss
@bestpicturessss
@bestpicturessss

Alpha modeling Academy
♦️ Where Ambassadors are born♦️
Alpha modeling Academy

Our media partners

🔹In etalem international hotel
🔹Picture by kadosh pictures
@KadoshEntertainment

@bestpicturessss
@bestpicturessss
@bestpicturessss

Alpha modeling Academy
♦️ Where Ambassadors are born♦️
Casting call
በ ኦሮሚያ አርት ኢንስቲትዩት በአዳማ ከተማ ታላቅ ፋሽን ሾው በዚህ ፋሽን ሾው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች
የምታሟሉ ሞዴሎች በሙሉ ነገ ከቀኑ 8:00 በ አዳማ ኦልያድ ሲኒማ
🔘ወንዶች ቁመት 1.80cm
🔘ለሴቶች ቁመት 1.70cm
🔘የወንዶች አለባበስ ጥቁር ሱሪ በቲሸርት እንዲሁም ቆዳ ጫማ
🔘የሴቶች አለባበስ ጥቁር ታይት በ ቶፕ ቦዲ ,ፀጉር ወደኋላ ማስያዝ, ሂል ጫማ ማድረግ እና ምንም አይነት ሜክ አፕ አለመጠቀም

ለበለጠ መረጃ:- +251924013823
Email: [email protected]
2024/05/18 03:08:36
Back to Top
HTML Embed Code: