የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል።
User Name and Password መቼ መውሰድ ይቻላል?
የ2017 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ለመፈተን የተመዘገባችሁ አመልካቾች ዛሬ ነሐሴ 29/2016 ዓ.ም User Name and Password መውሰድ እንደምትችሉ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተገንዝቧል።
ተፈታኞች ወደየተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል (ዩኒቨርሲቲ) በመሔድ Username እና Password መውሰድ ይጠበቅባችኋል።
ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ ስትሔዱ የተሰጣችሁን User Name and Password እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱ።
(ምስል፦ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፈተናውን ለመውሰድ ያመለከቱ ተፈታኞች User Name and Password እንዲወስዱ ተቋሙ ያወጣው ማስታወቂያ)
@neaea_gov_et_student_results

#Update
NGAT ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ
► የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ Schedule በ portal በኩል ታገኛላችሁ።
► ማንኛውም ተፈታኝ በ Portal በኩል የተላከለትን Pass Card ሳይዝ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የማይችል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።
► Pass Card የሚገኘው በእያንዳንዳችሁ Poral Dashboard ላይ ብቻ ነው።
► የፖርታል አድራሻ ngat.ethernet.edu.et ነው።
Pass Card ላይ ያሉ መረጃዎች፦
1. የተፈታኝ ሙሉ መረጃ
2. የሚፈተኑበት ተቋም እና ካምፓስ አድራሻ
3. የሚፈተኑበት የትምህርት ዘርፍ
4. የሚፈተኑበት Session እና የፈተና ሰዓት
5. የተፈታኝ ፎቶ።
ሁሉም ተፈታኞች Pass Card Print አድርገው ወደፈተና ማዕከል መሔድ ይጠበቅባቸዋል።
ፈተናውን ለመስጠት የተቀደው ነሐሴ 30 እና ጳጉሜን 1/2026 ዓ.ም ሲሆን፤ ለውጦች ካሉ በዚሁ ላይ እንደሚገለፁ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። #MoE

#የጥንቃቄ_መልዕክት
የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከነገ ነሐሴ 30/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን ይሰጣል፡፡ ተፈፃሚ የሚሆኑ የፈተናውን ደንብ እና ስርዓት እናስታውስዎ፦
ለተፈታኞች
► ተፈታኞች ሞባይል፣ ካልኩሌተር እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ይዘው ፈተና ክፍል ውስጥ መግባት አይችሉም፡፡
► ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ክፍል ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ እና Pass Card ብቻ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
► ተፈታኞች ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት ከ30 ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት መፈተኛ ክፍል መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
ለፈታኝ መምህራን
► ማንኛውም በፈታኝነትና አስተባባሪነት የተሰማራ ግለሰብ ተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) ይዞ ወደ መፈተኛ ክፍል መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው።
► ፈታኝ መምህራን በፈተና ወቅት ተፈታኞችን ከመቆጣጠርና የፈተና አሰጣጥ ደንብ ከማስከበር ባለፈ ሌሎች ነገሮችን እንዲፈጽሙ አይፈቀድም።

#National_GAT
ሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ዛሬ ከሰዓት መሰጠት ይጀምራል፡፡
ፈተናውን ለመውሰድ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በፈተና ማዕከልነት ከመረጡ ተፈታኞች በስተቀር ፈተናው በመላ አገሪቱ በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በኦንላይን ይሰጣል፡፡
ፈተናውን ለመውሰድ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በፈተና ማዕከልነት ለመረጡ ተፈታኞች ብቻ የፈተናው መስጫ ጊዜ መለወጡን ትምህርት ሚኒስቴር ትናንት ማሳወቁ ይታወቃል፡፡
(በፈተናው ወቅት ተፈፃሚ የሚሆኑ ደንብ እና ስርዓቶች ከላይ ይመልከቱ፡፡)

#AddisAbabaUniversity
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የተረጋገጠ አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡
የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ በኦንላይን የሚከናወን ሲሆን፤ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ባለ ኔትወርክ ብቻ መመዝገብ እንደሚቻል ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
መስከረም 3/2017 ዓ.ም
► በ 2016 ዓ.ም የገቡ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ወደ ካምፓስ ይመለሳሉ፡፡
መስከረም 4-5/2017 ዓ.ም
► የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የማታ ተማሪዎች ምዝገባ
መስከረም 7-8/2017 ዓ.ም
► የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ
መስከረም 14/2017 ዓ.ም
► የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀምራል፡፡
(የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የተረጋገጠ አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)

ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን ተከብሮ ይውላል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን በሚል ተከብሮ እንደሚውል ተገለፀ፡፡
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ቀኑን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ "የመሻገር ቀን" ተብሎ የተሰየመው ጳጉሜን 1 ቀን ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶችንና በሂደቱ የገጠሙ ተግዳሮቶች የሚታሰቡበት ነው ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም የፈጠሩ ስኬቶች በሁሉም ዘርፎች ቢመዘገቡም የግብርና፣ የኢዱስትሪ፣ የቱሪዝም ዘርፎችና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ የተመዘገቡት ድሎች ለመሻገር ቀን "የመሻገር ምልክቶች" ሆነው መመረጣቸውን አስታውቀዋል፡፡
ለግብርናው ዘርፍ በተሰጠው ልዩ ትኩረት ለዘመናት በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከውጭ የሚገባውን ስንዴ ማስቀረት መቻሉ ከፈጠርናቸው የመሻገር ጥሪቶች አንዱ ማሳያ ነው ብለዋል።
በተገበርናቸው ዕቅዶችና ኢኒሼቲቮች አማካኝነት በስንዴ ሰብል ዓመታዊ ምርታችን ከነበረበት 50 ሚሊየን ወደ 230 ሚሊየን ኩንታል ማምረት አቅም ተሸጋግረናል ሲሉ ገልጸዋል።
በኢንዱስትሪ ዘርፉም በተለይን ተኪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት በተከናወኑ ተግባራት 2 ቢሊየን ዶላር የሚገመቱ ተኪ ምርቶችን ማምረት መቻሉንና በርካታ አምራች ፋብሪካዎችም ዳግም ወደ ስራ መግባታቸውን አንስተዋል፡፡
3ኛው የመሻገር ቀን ምልክት የተደረገው የቱሪዝም ዘርፉ መሆኑን የጠቆሙት የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ በዓመቱ ዘርፉን ወደ እውነተኛ ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞች መቀየር የተቻለበት ነው ብለዋል።
ተደብቀው የነበሩ አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ወደ ኢኮኖሚያ ጥቅሞች ለመቀየር በገበታ ለሀገር ከተደረገው ሰፊ እንቅስቃሴ በተጨማሪ ነባር መዳረሻዎች የማደስና ደረጃቸውን የማሳደግ ጥረት ሌላ የመሻገር ምልክት የሆኑ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው ብለዋል።
4ኛው የመሻገር ማሳያ የኢትዮጵያውያን የጋራ አሻራ ውጤት የሆነውን ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲሆን÷ በዓመቱ የተሳካ የውሃ ሙሌት ብሎም 2 ተጨማሪ ተርባይኖች ሃይል እንዲያመነጩ ማድረግ የተቻለበት ነው ብለዋል።
በማሳየነት የቀረቡት ዘርፎች በሕዝብ ድጋፍ የተገኙ እንደመሆናቸው ምስጋና የሚቀርብበት ቀን መሆኑንም ሚኒስትሯ አመላክተዋል።
በመራኦል ከድርhttps://youtube.com/@aberagasare?si=QtWAFTeQ21-Bf9QY

#MoE
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።
የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።
youtube🥹👇
🛜 subscribe https://youtube.com/@manientertainment1762?si=asbOTRnXeTCVFPeV
❕Channel
@neaea_gov_et_student_results
❕Group
@neaea_gov_et

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘንድሮስ ምን አይነት ውጤት ይመዘገባል ?
የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይገለጻል።
ትምህርት ሚኒስቴር በፈተናው ውጤት ዙሪያ ነገ ከሰዓት ማብራሪያ ይሰጣል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ማብራሪያውን ተከታትሎ ያቀርባል።
@neaea_gov_et_student_results
የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይገለጻል።
ትምህርት ሚኒስቴር በፈተናው ውጤት ዙሪያ ነገ ከሰዓት ማብራሪያ ይሰጣል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ማብራሪያውን ተከታትሎ ያቀርባል።
@neaea_gov_et_student_results
I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1126614495923205&language=en&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024
#ውጤት : የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ይገለጻል።
የትምህርት ሚኒስቴር በውጤቱ ዙሪያ ከደቂቃዎች በኃላ መግለጫ ይሰጣል።
መግለጫውን neaea_gov_et_student_results በቀጥታ የሚያሰራጭ ይሆናል።
ይጠብቁ !
@neaea_gov_et_student_results
የትምህርት ሚኒስቴር በውጤቱ ዙሪያ ከደቂቃዎች በኃላ መግለጫ ይሰጣል።
መግለጫውን neaea_gov_et_student_results በቀጥታ የሚያሰራጭ ይሆናል።
ይጠብቁ !
@neaea_gov_et_student_results
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪቆች 5.4 በመቶ ናቸው፡፡
- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
@neaea_gov_et_student_results
- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
@neaea_gov_et_student_results
አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።
አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል።
@neaea_gov_et_student_results
አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል።
@neaea_gov_et_student_results
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው፡፡
በክልሉ ከ700 ከወሰደው ፈተና 675 ያመጣ ወንድ ተማሪ ከፍተኛውን ውጤት ማስመዝገቡን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡