Telegram Web Link
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች 36,409 ወይም 5.4 በመቶ ናቸው፡፡ 
-  የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

@neaea_gov_et_student_results
ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ?

በሀገር ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው።

በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው።

ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በወንድ ተማሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ  ጊዜ ነው ተብሏል።

ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከፍተኛው ነው ከተፈጥሮ ሳይንስ፤ ሴት ናት። ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል።

በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።

@neaea_gov_et_student_results
ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም።

በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል።

@neaea_gov_et_student_results
   #Share ያረገ ብቻ

admission number
           👇
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና አማካይ ውጤት (Mean) 29.76 በመቶ ነው፡፡

ከፍተኛ አማካይ ውጤት (66.1 በመቶ) የተመዘገበው በአዳሪ ትምህርት ቤቶች መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡

ከፍተኛ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ የትኞቹ ትምህርት ቤቶች ናቸው?

► አዳሪ ትምህርት ቤቶች
► ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች
► የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ትምህርት ቤቶች
► መንግሥታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች

@neaea_gov_et_student_results
ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል።

" አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል።

@neaea_gov_et_student_results
ተማሪዎች ውጤታቸውን ለሊት ላይ ማየት የሚችሉ ሲሆን ሲወጣ ሰአት እና ሊንኩን የምንለቅ ስለሆነ ለሁሉም ተማሪዎች ሼር ያድርጉ

@neaea_gov_et_student_results
@neaea_gov_et_student_results
የ12ኛ ክፍል ውጤት እንዴት ማየት ይቻላል?

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።

ውጤት እንዴት ማየት እንደሚቻል በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደርሰዋል። እኛም ተፈታኞች እንዴት ነው ውጤታቸውን ማየት የሚችሉት ስንል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ጠይቀናል፡፡

"ተማሪዎች ውጤታቸውን ኦንላይን የሚያዩበትን አማራጭ አድራሻዎች ማምሻውን አገልገሎቱ ይፋ እንደሚያደርግ" ከፍተኛ አመራሩ ለቲክቫህ አረጋግጠዋል።

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤት በድረ-ገፅ፣ በአጭር የፅሑፍ መልዕክት እና በቴሌግራም ቦት ይፋ ተደርጎ እንደነበር ይታወሳል።

አገልግሎቱ አማራጭ አድራሻዎቹን ይፋ እንዳደረገ ወደናንተ እናደርሳለን።

@neaea_gov_et_student_results
ተማሪዎች ውጤታቸውን ለሊት ላይ ማየት የሚችሉ ሲሆን ሲወጣ ሰአት እና ሊንኩን የምንለቅ ስለሆነ ለሁሉም ተማሪዎች ሼር ያድርጉ

@neaea_gov_et_student_results
@neaea_gov_et_student_results
የ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛው ውጤት በትግራይ ክልል ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛው ውጤት በትግራይ ክልል መመዝገቡን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የትምህርት ሚኒስትር ብርሐኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በዘንድሮው ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛው ውጤት 675 ሆኖ መመዝገቡን ተናግረዋል፡፡

በዚህ መሰረትም ከ700ው 675 ከፍተኛ ውጤት በትግራይ ክልል ቃላሚኖ ትምህርት ቤት መመዝገቡን ነው የገለጹት፡፡

ከ600ው በተፈጥሮ ሳይንስ ደግሞ 575 በአዲስአበባ አክሲሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት መመዝገቡን አንስተዋል፡፡

በሌላ በኩል በማህበራዊ ሳይንስ ከፍተኛው ውጤት 538 በኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት መመዝገቡን ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡

በአጠቃላይ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች 1 ሺህ 221 ሲሆኑ÷ከእነዚህ ውስጥም ከማህበራዊ ሳይንስ 45 እና ከተፈጥሮ ሳይንስ ደግሞ 1 ሺህ 176 ተማሪዎች እንደሚገኙ ተመላክቷል፡፡

በየሻምበል ምህረት እና መሳፍንትhttps://www.tg-me.com/neaea_gov_et_student_results
በአጠቃላይ 1663 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም‼️

- ሀረሪ ውስጥ ሁሉም አሳልፈዋል።

- አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም አላሳለፉም።

- በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰጡ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳፉም፡፡


🗣 የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)https://youtube.com/@aberagasare?si=QtWAFTeQ21-Bf9QY
የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ‼️

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡

ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።You can check you're exam result here
Rtn ቁጥራችሁን እዚ group @neaea_gov_et ላይ በመልቀቅ የፈተና ውጤታችሁን በዚህ channel ላይ ትገኛላችሁ @neaea_gov_et_student_results
Live stream started
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/06/30 07:08:40
Back to Top
HTML Embed Code: