የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ
*
የፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሆሴን አሚር አብዶላሂ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉን ሮይተርስ አስነብቧል፡፡
በትናንትናው ዕለት በደረሰው የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ አራት ሰዎች መሞታቸውን ዘገባው አመላክቷል።
ፕሬዚዳንቱ ኢራን ከአዘርባጃን ጋር በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ የተገነቡ ሁለት ግድቦችን አስመርቀው ወደ ታብሪዝ እያመሩ ነው አደጋው ያጋጠማቸው፡፡
ሄሊኮፕተሩ ከታብሪዝ ከተማ 50 ኪ.ሜ ርቀት ላይ እክሉ የገጠመው ሲሆን በቦታው የነበረው ጭጋጋማ የአየር ንብረት ለነብስ አድን ቡድኑ አስቸጋሪ እንደነበር ተጠቁሟል፡፡
በዚህም ከፍለጋዎች በኋላ ፕሬዝዳንቱን እና ሚኒስትሩን ያሳፈረው ሄሊኮፕተር ተራራማ እና በረዷማ በሆነው አካባቢ ሲገኝ የእሳት ቃጠሎ ደርሶበት እንደነበርም ነው የተገለፀው፡፡https://youtube.com/@aberagasare?si=y_BPf93mqw68UzBa

ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና በተካሄደው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ሦስተኛውን ሽልማት አሸነፉ።
በቻይና ሼንዘን ከተማ በኮምፒውቲንግ ትራክ የተሳተፉት ሦስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሦስተኛውን ሽልማት ከማሌዢያ፣ ሜክሲኮ እና ኬንያ ቡድኖች ጋር ተጋርተዋል።
ውድድሩ ከግንቦት 14 እስከ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከመላው ዓለም የተውጣጡ ተማሪዎች በተሳትፉበት በሦስት የውድድር ትራኮች ተከፋፍሎ የተካሄደ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በውድድሩ ከአርባ ምንጭና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በተገኙ ተማሪዎች የተወከለው የኢትዮጵያ ቡድን በኮምፒውቲንግ ትራክ ውድድር ሽልማት አሸንፎ ዛሬ ወደ ሀገሩ መመለሱን የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።
ሚኒስቴሩ የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት እድል የሚፈጥሩ ውድድሮች ላይ ተሳትፎውን በማሳደግ ከዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ጋር መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጾ÷ ውድድሩን ላሸነፉ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል።https://youtube.com/@aberagasare?si=y_BPf93mqw68UzBa

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል
****
ትምህርት ሚኒስቴር በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል።
በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ መጀመሩ ተገልጿል።
ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ ብሏል ትምህርት ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው መልዕክት፡፡
ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ መሆኑ ተገልጿል።
"ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ" ብሏል ሚኒስቴሩ፡፡
እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት እንደሚቻል ተገልጿል፡፡
ክላስተር አንድ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et
ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et
ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et
ክላስተር ሁለት
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et
ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et
አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et
ክላስተር ሶስት
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et
ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et
አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et
ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1
• አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et
• አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et
• አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et
• ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et
• አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et
• ባሌ: https://c4.exam.et
• ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et
• ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et
• ቦረና: https://c4.exam.et
• ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et
• ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et
• ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et
• ጉጂ: https://c4.exam.et
• ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et
• ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et
• ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et
• ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et
• ኢሉባቦር: https://c4.exam.et
ክላስተር አራት
ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et
ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2
• ጅማ: https://c5.exam.et
• ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et
• ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et
• ማያ ከተማ: https://c5.exam.et
• መቱ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et
• ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et
• ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et
• ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et
• ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et
• ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et
• ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et
• ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et
• ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et
• ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et
• ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et
• መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et
• ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et
• መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et
• መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et
• ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.etWww.eaes__et_student_results

Forwarded from Lij Mani
https://www.tg-me.com/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId6736132025
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

Telegram
Hamster Kombat
Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ketay amet temhirt asetate hidat
የ2016 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ተጠናቀቀ
******
የከፍተኛ ትምህርት የ2016 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ተጠናቅቋል፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት የጥራትና ብቃት ማሻሻል ዴስክ ኃላፊ አቶ ሰይድ መሐመድ፤ በ244 የቅድመ ምረቃ መርሐ ግብሮች ከሰኔ 14 እስከ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ሲሰጥ የቆየው የመውጫ ፈተና መጠናቀቁን ገልጸዋል።
57 የመንግስትና 124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን ያስፈተኑ ሲሆን ፈተናውም በ51 የፈተና ማዕከላት ተሰጥቷል።
ለፈተናው ከተመዘገቡት 169ሺህ 790 ተማሪዎች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ 117ሺህ 192 ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን መውሰዳቸው ተጠቅሷል፡፡
እንዲሁም 52ሺህ 598 ተማሪዎች ደግሞ ፈተናውን በድጋሚ ለመውሰድ የተመዘገቡ መሆናቸውን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

#NationalExam
የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ጀምረዋል።
ተፈታኞች ከትናንት ሰኔ 29/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ናቸው።
ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ/ም ይሰጣል።
በትግራይ ክልል ፈተናው ከሐምሌ 2 እስከ ሐምሌ 12 ቀን 2016 ዓ/ም ድረስ ይሰጣል።
በትግራይ በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት የተማሩና በ2013 እና በ2014 የትምህርት ዘመን መፈተን የነበረባቸው ተፈታኞች ናቸው ፈተናቸውን የሚወስዱት።
ትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮውን ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እንዲሁም የተመረጡ ተማሪዎች ደግሞ በኦንላይን እንደሚወስዱት አሳውቋል።
ዘንድሮ ከ700 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተናው ይቀመጣሉ።
የፀጥታ ችግር ባለባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ፈተና ይዘጋጅላቸዋል።
@neaea_gov_et_student_results

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 135 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበጀት ዓመቱ 135 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
የባንኩ ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ13 እድገት ማሳየቱ ነው የተገለፀው፡፡
በዚህም ከታክስ በፊት 25 ነጥብ 6 ቢሊየን ትርፍ በማግኘት በባንኩ ታሪክ ከፍተኛው ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል።
የባንኩ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን 1 ነጥብ 17 ትሪሊየን ብር በላይ ሲሆን፤ የባንኩ ደንበኞች ቁጥር ደግሞ ከ45 ሚሊየን በላይ መሆኑን ገልጿል፡፡
ባንኩ ገቢው ሊያድግ የቻለው በዋናነት ለዲጂታል ክፍያ ስርዓቶች ትኩረት ሰጥቶ በመስራቱ፣ አገልግሎቶቹን ለደንበኞቹ ምቹ እንዲሆኑ ማስቻሉ እና አዳዲስ አገልግሎቶችን በአጭር ጊዜ ማስፋፋት በመቻሉ ነው ተብሏል፡፡
ከሲስተም ማሻሻያ ጋር በተገናኘ በተፈጠረ ችግር ምክንያት ያለ አግባብ ተወስዶ ከነበረው ብር 801 ነጥብ 4 ሚሊዮን ገንዘብ ውስጥ 99 ነጥብ 34 በመቶ የሚሆነውን ማስመለስ መቻሉ ተጠቁሟል፡፡
ቀሪውን 4 ነጠብ 76 ሚሊዮን ብር ለማስመለስ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ መገለፁን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡@neaea_gov_et

Forwarded from Www.eaes__et_student_results
ነገ ውጤቶቻቸውን በ youtube channel እንለቅላችዋለን እስከዛው subscribe our channel https://youtube.com/@manientertainment1762?si=asbOTRnXeTCVFPeV
Www.eaes__et_student_results pinned «ነገ ውጤቶቻቸውን በ youtube channel እንለቅላችዋለን እስከዛው subscribe our channel https://youtube.com/@manientertainment1762?si=asbOTRnXeTCVFPeV»
⚽️ Manchester city
vs
Manchester United
😀 correct score ቀድሞ ለገመተ 100birr ......
ይገምቱ ይሸለሙ ቻሌንጅ
#Share_for_your_friends
Join
https://www.tg-me.com/neaea_gov_et_student_results

Www.eaes__et_student_results
You can check you're exam result here
Rtn ቁጥራችሁን እዚ group @neaea_gov_et ላይ በመልቀቅ የፈተና ውጤታችሁን በዚህ channel ላይ ትገኛላችሁ @neaea_gov_et_student_results

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
በክልሉ የ8ኛ ክፍል የማለፊያ ዝቅተኛ ነጥብ 50 በመቶ ሲሆን፤ ለአካል ጉዳተኞች 45 በመቶ እንደሆነ ተገልጿል።
በዚህም በክልሉ 110,772 መደበኛ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ 48,728 ወይም 44 በመቶ ተማሪዎች 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
ተማሪዎች https://ce.ministry.et/ ላይ የአድሚሽን ቁጥራቸውንና ስማቸውን በማስገባት ውጤታቸውን መመልከት ይችላሉ ተብሏል።

Admition cardachun photo anisuna laku for grade 8 students in our group