Telegram Web Link
ንብ አምበርፔይ!
ቀላል እና አስተማማኝ የገንዘብ መቀበያና መክፈያ መተግበሪያ

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!                               

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibAmber #Amber #nibbank #Mobilebanking   #NIBAnniversary

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍194
“በትንሹ የጀመሩት ቁጠባ ለነገ ስኬትዎ አንድ እርምጃ ነው፡፡
ለብሩህ ነገዎ ዛሬውኑ ቁጠባ ይጀምሩ፡፡”

የሥራ ፈጣሪዎች የቁጠባ ሒሳብ

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!                               

#Nib #Entrepreneur #nibproducts

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
8👍1
የስራዎን ውጤት ፍሬውን የሚያጣጥሙበት
በስኬትዎ አጊጠው አደባባይ ብቅ የሚሉበት
በሃገር በመንደሩ የሚከበሩበት፤ የሚደሰቱበት
ወርቃማ ተናፋቂው ዘመን - አረጋዊነት!
***

ድንቅ የአረጋዊነት ጊዜዎን አብረን እናስጊጠው ይልዎታል-ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ!

የተሻለ ወለድ በሚያስገኘው የአረጋውያን የቁጠባ ሒሳብ የአረጋዊነት ዘመንዎን የተድላ ያድርጉት!

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

***
                                                                                                                                                                   
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!                               

#Nib #Eleders #nibproducts

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍95
የዛሬ የመጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍61
በሁሉም አማራጮች ያገኙናል፡፡ ይወዳጁን!

ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመንን ጨምሮ ባንካችንን የሚመለከት ማንኛውም መረጃ ለማግኘት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ፣ ለወዳጅዎም ያጋሩ!

Telegram
Facebook 
Instagram
linkedin
Youtube
Tiktok
X
Website

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
👍91👏1😁1
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከUN Women ጋር የመግባቢያ ሰነድ ፈረመ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከUN Women የኢትዮጵያ ጽ/ቤት ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ በዛሬው ዕለት ፈርሟል፡፡ በሒልተን ሆቴል በተካሄደው የውይይት መርሐ ግብር ላይ ከተባበሩት መንግሥታት በኩል ሙካሩባጋ የድርጅቱ የኢትጵያ ተወካይ እንዲሁም በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በኩል ወ/ሮ ሐረገወይን አምሳለ የዓለም አቀፍ ባንክ አገልግሎት ም/ቺፍ ኦፊሰር የፊርማ ሥነ ሥርአቱን አካሄደዋል፡፡

በመርሐ ግብሩ ላይ የሴቶችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት በሚመለከት ጠቃሚ አስተያየቶች የተሰጡ ሲሆን ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በተለይ ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶችን አስመልክቶ አቶ በግዱ ኃይለመስቀል የዳሰሳ ጥናት አቅርበዋል፡፡

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍44👏123🥰3
የዛሬ የመጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍91
ለተሟላ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ፍላጎትዎ
ንብ ሀላል ይሁን ምርጫዎ!

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

ጁምዓ ሙባረክ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #friday #Jumma #Mudarabah

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
7
ሙዷረባህ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ

ልጆች 18 ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ የሚከፈት የትርፍ አጋሪ ሒሳብ ሲሆን ሒሳቡ በወላጆች ወይም በሕጋዊ አሳዳጊዎች አማካኝነት ለልጆች ይከፈታል፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #friday #Jumma #Mudarabah

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
7👍1
የዛሬ ትንሽ ቁጠባዎ፣ ለነገ ስኬትዎ!
ወዲዓህ ንብ ቀፎ የቁጠባ ሒሳብ-ለታታሪዎች

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #friday #Jumma

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍93
የዛሬ የመጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍61
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የ 1446ኛውን የረመዷን ፆም ምክንያት በማድረግ በሀዋሳ ከተማ የገቢ ምንጫቸው አነስተኛ ለሆኑ የእስልምና እምነት ተከታዮች ድጋፍ አደረገ፡፡

ባንኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ከሚወጣባቸው መንገዶች አንዱ ማኅበረሰቡን የሚደግፉ የተለያዩ ሥራዎች ማከናወን ሲሆን በትላንትናው ዕለት በተካሄደው የድጋፍ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙ እንግዶችም ንብ ባንክ ፈር ቀዳጅ በመሆን በዚህ ደረጃ ለእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖች ድጋፍ በማድረጉ እንደተደሰቱ ገልጸዋል፡፡

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍3111👏3
በሁሉም አማራጮች ያገኙናል፡፡ ይወዳጁን!

ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመንን ጨምሮ ባንካችንን የሚመለከት ማንኛውም መረጃ ለማግኘት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ፣ ለወዳጅዎም ያጋሩ!

Telegram
Facebook 
Instagram
linkedin
Youtube
Tiktok
X
Website

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
👏86👍1
መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!

በንብ ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች በመጠቀም ሕይወትዎን ያቅልሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
  
#Nib #nibbank #Amber #Mobilebanking #Internetbanking #NibAmberpay #nibpaystream #Anniversary  #ebirr

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍143
2025/07/08 14:54:11
Back to Top
HTML Embed Code: