Telegram Web Link
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስፖንሰር ያደረገው የዳማሪዮስ ፋሽንና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ፕሬስ ኮንፈረንስ በኢንስቲትዩት ዋና መሥሪያ ቤት ተካሄደ፡፡

ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ጋር በአጋርነት ለመሥራት የተስማማው ኢንስቲትዩቱ፣ ማክሰኞ መጋቢት 23 ቀን 2017 ባካሄደው ፕሬስ ኮንፈረንስ በፋሽን፣ በሥነ ውበት (ሜካፕ)፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሴኩሪቲና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ወጣቱን በማሰልጠን፤ የሥራ ዕድልን በማመቻቸት ሥራ አጥነትን ለመቅረፍ የበኩሉን ለመወጣት ዝግጅቱን አጠናቅቆ ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡

የኢንስቲትዩት ኃላፊ እና መሥራች ዶ/ር ሰናይት ማሪዮ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በአጋርነት ስለነበረው ተሳትፎው አመስግነው በቀጣይም ከባንኩ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማጠናከር መሰል ማህበረዊ ችግሮችን ለመቅረፍ በሚያስችል ዙሪያ እንደሚሠሩ በፕሬስ ኮንፈረንሱ ላይ አረጋግጠዋል፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB #Damarios

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ የመጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ተጠናክሮ የቀጠለው የባንካችን የማርኬቲንግ ካምፔይን በሆሳዕና እና በሰሜን አዲስ አበባ ዲስትሪክት በከፊል

ንብ "QR" መጥቷል፣ ክፍያ ቀሏል /Scan, Pay, Go/

የንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ በመፈጸም ሕይወትዎን ያቅልሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB #QR #QRCode #Marketingcampaign #campaign

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ የመጋቢት 25 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Executive Special Savings Account – Designed for senior executives, high-ranking officials, and top-level managers.

✔️ Operated by cheque
✔️ Exclusive benefits

Learn more: 🔗 Visit our website

#NIBBank #ExecutiveSavings #PremiumBanking #SmartBanking #ConvenienceMatters #SecureBanking

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
በባንካችን ሁሉም ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ተጠናክሮ የቀጠለው የባንካችን የማርኬቲንግ ካምፔይን በከፊል

ንብ "QR" መጥቷል፣ ክፍያ ቀሏል /Scan, Pay, Go/

የንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ በመፈጸም ሕይወትዎን ያቅልሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB #QR #QRCode #Marketingcampaign #campaign

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
2025/07/06 23:41:17
Back to Top
HTML Embed Code: