Telegram Web Link
ሙዷረባህ እቁብ የቁጠባ ሒሳብ

ባንካችን ባዘጋጀው የሸሪዓ መርሆችን ባሟላውና የተሻለ ትርፍ በሚጋሩበት የሙዷረባህ እቁብ ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሒሳብ በመጠቀም አብረን እንሥራ፣ አብረን እንደግ!

ጁምዓ ሙባረክ!

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#NIBBank #TimeDeposit #nibtimedeposit #PremiumBanking #SmartBanking #ConvenienceMatters #SecureBanking #MudarabahEqub #Mudarabah #MudarabahEqubSavingAccount #Jummamubark #friday #Jumma

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ሙዷረባህ መደበኛ የቁጠባ ሒሳብ

የሸሪዓ መርሆችን ባሟላውና ከኢንቨስትመንት በኃላ በሚገኝ ላቅ ያለ ትርፍ በሚያጋራው የሙዷረባህ መደበኛ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#NIBBank #TimeDeposit #nibtimedeposit #PremiumBanking #SmartBanking #ConvenienceMatters #SecureBanking #MudarabahEqub #Mudarabah #MudarabahEqubSavingAccount #Jummamubark #friday #Jumma #MudarabahSaving #MUDARABAH

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ "QR" መጥቷል፣ ክፍያ ቀሏል /Scan, Pay. Go/

መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ.ም የተጀመረው የባንካችን የማርኬቲንግ ካምፔይን ንቅናቄ በሁሉም ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች እንደቀጠለ ነው፡፡ ደንበኞቻችም ለአጠቃቀምና ለክፍያ ምቹ የሆነውን ንብ "QR"ን እየተጠቀሙ ነው፡፡

እርስዎስ?

የንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈጸም እንደሚችሉ ያውቃሉ? ለክፍያ ቀላልና ምቹ የሆነውን ንብ “QR” ይጠቀሙ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#NIBBank #TimeDeposit #nibtimedeposit #PremiumBanking #SmartBanking #ConvenienceMatters #SecureBanking #MudarabahEqub #Mudarabah #MudarabahEqubSavingAccount #Jummamubark #friday #Jumma #QR #QRCode #Marketingcampaign #campaign

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ የመጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ፈጣን፣ ቀልጣፋና ባለብዙ አማራጭ

*617# አሊያም መተግበሪያውን ከ play store ወይም app store በማውረድ ይመዝገቡ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#NIBBank #TimeDeposit #nibtimedeposit #PremiumBanking #SmartBanking #ConvenienceMatters #SecureBanking #MudarabahEqub #Mudarabah #MudarabahEqubSavingAccount #Jummamubark #friday #Jumma #QR #QRCode #Marketingcampaign #campaign #EBirr

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ "QR" መጥቷል፣ ክፍያ ቀሏል /Scan, Pay, Go/

መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ.ም የተጀመረው የባንካችን የማርኬቲንግ ካምፔይን ንቅናቄ በሁሉም ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች እንደቀጠለ ነው፡፡

ደንበኞቻችም ለአጠቃቀምና ለክፍያ ምቹ የሆነውን ንብ "QR"ን እየተጠቀሙ ነው፡፡

- በተለያዩ ሆቴሎች
- በካፌዎችና ሬስቶራንቶች
- በሆስፒታሎች
- በትምህርት ቤቶች
- በሸቀጣሸቀጥ ሱቆች
- በልዩ ልዩ የንግድና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተቀመጡ ንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!

ለክፍያ ቀላልና ምቹ የሆነውን ንብ “QR” ይጠቀሙ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#NIBBank #TimeDeposit #nibtimedeposit #PremiumBanking #SmartBanking #ConvenienceMatters #SecureBanking #MudarabahEqub #Mudarabah #MudarabahEqubSavingAccount #Jummamubark #friday #Jumma  #QR #QRCode #Marketingcampaign #campaign

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
2025/07/06 07:05:12
Back to Top
HTML Embed Code: