Telegram Web Link
ለበዓሉ ከውጭ ሀገር የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ፣ ሲመነዝሩ 2% ጉርሻ ጨምረን በክብር እንሸኝዎታለን!

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#nibbank #NIBIETAA #forex #westernunion #Dahabshil #ria #mastercard #Goldenmoneytransfer #Transfast #Kacha #moneygram

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Nib International Bank, a trusted financial institution with over 25 years of successful operations, is now inviting talented and motivated individuals to apply for various positions.

For more information, visit our Website and Linkedin page.

Follow us on social media for more job updates.
See More

***
Committed to Service Excellence!
  
#Nib #nibbank #nibvacancy #vacancy

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለበዓሉ ከውጭ ሀገር የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ፣ ሲመነዝሩ 2% ጉርሻ ጨምረን በክብር እንሸኝዎታለን!

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#nibbank #NIBIETAA #forex #westernunion #Dahabshil #ria #mastercard #Goldenmoneytransfer #Transfast #Kacha #moneygram

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የገቢ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡

የድጋፍ መርሐ ግብሩ ዛሬ ሚያዚያ 7 በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የተደረገ ሲሆን፤ በዚህም የገቢ መጠናቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ወገኖች የተለያዩ ለበዓል ለምግብነት የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች በማበርከት ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡

ባንኩ በተለያዩ ዘርፎች በመሰማራትና በቅርበት በመገኘት፤ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን እንደሚረዳ ከባንኩ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

የድጋፍ መርሐ ግብሩ በነገው ዕለትም ቀጥሎ የሚካሄድ ይሆናል።

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB #Easter #Fasika

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሚያዚያ 8 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለበዓሉ ከውጭ ሀገር የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ፣ ሲመነዝሩ 2% ጉርሻ ጨምረን በክብር እንሸኝዎታለን!

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#nibbank #NIBIETAA #forex #westernunion #Dahabshil #ria #mastercard #Goldenmoneytransfer #Transfast #Kacha #moneygram

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ጂቱጂ አይቲ ሶሉሽንስ እና ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከሁለቱ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የታክሲ አገልግሎት ሰጪዎች  የኢንሹራንስ ክፍያቸውን ያለችግር በተመቻቸ ሁኔታ የሚከፍሉበትን ሥርዓት እንደተዘረጋ በፊርማ ሥነ ሥርአቱ ላይ ተገልጿል፡፡ 

የስምምነት ፊርማውን በንብ ኢንተርናሽናል በኩል አቶ ሙሉቀን ደምሴ - የባንኪንግ ኦፕሬሽንስ ቺፍ ኦፊሰር፣ በንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ወገን - አቶ ግሩም ፈቀደ የውል ሥራ አስፈጻሚ እና በጂቱጂ በኩል ደግሞ - አቶ ቴዎድሮስ መሐሪ የቴክኖሎጂ ቺፍ ኦፊሰር ፈርመዋል፡፡  

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #NIB #G2G #nibinsurance

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
2025/07/07 22:08:54
Back to Top
HTML Embed Code: