Telegram Web Link
ወደፊት ምን መሆን ይፈልጋሉ?

የተሻለ ወለድ በሚያስገኘውና ተማሪዎች የቁጠባ ባህላቸውን እንዲያዳብሩ ለማገዝ የተዘጋጀውን የንብ የተማሪዎች የቁጠባ ሒሳብን በመጠቀም ለነገ ሕልምዎ መሳካት ዛሬ መሰረት ይጣሉ!

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

#Nib #nibbank #Studentsavingaccount

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ፈጣንና ቀልጣፋ በሆነው በንብ ኢ-ብር በመጠቀም ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!

*617# አሊያም መተግበሪያውን ከ play store ወይም app store በማውረድ ይመዝገቡ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #nibproducts #savingAccount #NIBBank #TimeDeposit  #Amber #Mobilebanking #Internetbanking #NibAmberpay #nibpaystream  #nibEbirr #ebirr

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም - 2025 ላይ በመሳተፍ "ንብ ተራ" በሚል ስያሜ አገልግሎቱን ለታዳሚዎች እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዘጋጅነት ዛሬ በአዲስ አበባ የሳይንስ ሙዚየም በይፋ በተከፈተው ፎረም ላይ በመሳተፍ አዳዲስ የዲጂታልና ነባር መደበኛ አገልግሎቶቹን "ንብ ተራ" በሚል ስያሜ ለተከበሩ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት አቶ ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥ የተከበሩ አቶ ማሞ ምህረቱ፣ ለሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናትና የተለያዩ ባንኮች ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት አስተዋውቋል፡፡

የፋይናንስ ፎረሙ ለሁለት ቀናት ማለትም ግንቦት 07 እና 08 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን ባንኮች፣ ኢንሹራንሶች፣ አነስተኛ የገንዘብ ተቋማት፣ የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች፣ የልማት አጋሮች እና ሌሎችም የታደሙ ሲሆን እርስዎም በፎረሙ እንዲሳተፉና እንዲጎበኙን ተጋብዘዋል፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #NIBtera #Digital #NBE #Exhibition #ScienceMuseum

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የጨረታ ማስታወቂያ

https://www.nibbanksc.com/wp-content PDF
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Tender #Nibtender

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የግንቦት 8 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
በንብ የዲጂታል አማራጮች ይጠቀሙ!

ጁምዓ ሙባረክ!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #nibmobilebanking #IFB #Jumma

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ባንካችን ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም - 2025 ላይ የንብ ተራ ግብይት በከፊል

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #NIBtera #Digital #NBE #Exhibition #ScienceMuseum

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
2025/07/07 22:04:48
Back to Top
HTML Embed Code: