Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን
መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

👍5❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ ገጸ በረከት - ለእርስዎ ከባንካችን!
በቅርቡ ይጠብቁን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
በቅርቡ ይጠብቁን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍7❤3👏2
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የስራ ሀላፊዎች የሐዋሳ ዲስትሪክትና ቅርንጫፍ ደንበኞችን ጎበኙ።
በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሆልሴልና ሪቴይል ቺፍ ኦፊሰር አቶ ግርማ ፈቀደ የተመራ ልዑክ ከባንኩ ደንበኞች ጋር ተወያይቷል። ሉዑኩ የባንኩ ሐዋሳ ዲስትሪክትና ቅርንጫፍ ባንኮችን እንቅስቃሴም ተመልክቷል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የጀመረውን አዲስ ጉዞ ወደላቀ ከፍታ ለማድረስ ሁሉ አቀፍ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።
ከእነዚህም ዲስትሪክትና ቅርንጫፍ ባንኮቹን በቅርበት በመደገፍ የተሻለ አፈጻጸም እንዲያስመዘግቡ ማድረግ ይገኝበታል።
በዚህም በቺፍ ኦፊሰሩ የተመራው ልዑክ በሐዋሳና ዙሪያው ከባንኩ ጋር አብረው እየሰሩ የሚገኙ ተቋማትን ተዘዋውረው ተመልክቷል። ደንበኞችም በጉብኝቱ ደስተኞች መሆናቸውን የገለፁ ሲሆን አብሮ ለመስራት ያላቸውንም ፍላጎት አሳውቀዋል።
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #Nibinternationalbank #nibbank #HawassaDistrict
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሆልሴልና ሪቴይል ቺፍ ኦፊሰር አቶ ግርማ ፈቀደ የተመራ ልዑክ ከባንኩ ደንበኞች ጋር ተወያይቷል። ሉዑኩ የባንኩ ሐዋሳ ዲስትሪክትና ቅርንጫፍ ባንኮችን እንቅስቃሴም ተመልክቷል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የጀመረውን አዲስ ጉዞ ወደላቀ ከፍታ ለማድረስ ሁሉ አቀፍ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።
ከእነዚህም ዲስትሪክትና ቅርንጫፍ ባንኮቹን በቅርበት በመደገፍ የተሻለ አፈጻጸም እንዲያስመዘግቡ ማድረግ ይገኝበታል።
በዚህም በቺፍ ኦፊሰሩ የተመራው ልዑክ በሐዋሳና ዙሪያው ከባንኩ ጋር አብረው እየሰሩ የሚገኙ ተቋማትን ተዘዋውረው ተመልክቷል። ደንበኞችም በጉብኝቱ ደስተኞች መሆናቸውን የገለፁ ሲሆን አብሮ ለመስራት ያላቸውንም ፍላጎት አሳውቀዋል።
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #Nibinternationalbank #nibbank #HawassaDistrict
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍10❤6
ለክቡራን ደንበኞቻችን
• የኤቲኤም የይለፍ ቃልዎን ለማንም አያጋሩ፣ በምስጢር ይያዙ፡፡
• ከኤቲኤም ገንዘብ ሲያወጡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ያድርጉ፡፡
• ከሒሳብ እንቅስቃሴዎ ጋር በተያያዘ አጠራጣሪ ነገር ከተመለከቱ አሊያም የሚጠቀሙበት ካርድ ከጠፋብዎ በአስቸኳይ ለባንኩ ያሳውቁ፡፡
ለበለጠ መረጃ በ9698 ይደውሉ ወይም በ [email protected] ላይ ይላኩልን።
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #nibbank #Mobilebanking #Internetbanking #Alert #Security #CyberAwareness #CyberSecurity #nibATM #ATMSecurity

👍10❤4😁1