Telegram Web Link
የዛሬ የየካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍72
በንብ ሉሲ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ በመቆጠብ ህልምሽን እውን ማድረግ ትችያለሽ!

ንብ ሉሲ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ - ለአንቺ!

መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #lucy #Niblucy #nibproducts

Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍73
ንብ “QR” ከልዩ ልዩ ማበረታቻዎች ጋር!
በተለያዩ ሆቴሎች
- በካፌዎችና ሬስቶራንቶች
- በሆስፒታሎች
- በትምህርት ቤቶች
- በሸቀጣሸቀጥ ሱቆች
- በልዩ ልዩ የንግድና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተቀመጡ ንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibbank #Mobilebanking  #QR

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍74👏4
“በትንሹ የጀመሩት ቁጠባ ለነገ ስኬትዎ አንድ እርምጃ ነው፡፡
ለብሩህ ነገዎ ዛሬውኑ ቁጠባ ይጀምሩ፡፡”

የሥራ ፈጣሪዎች የቁጠባ ሒሳብ

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!                               

#Nib #Entrepreneur #nibproducts

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍114
የዛሬ የየካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍71
ንብ አምበርፔይ!
ቀላል እና አስተማማኝ የገንዘብ መቀበያና መክፈያ መተግበሪያ

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibAmber #Amber #Anniversary #25th #nibbank #Mobilebanking  #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversary

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
5👍3🙏1
ንብ ፔይስትሪም - ፈጣን የኦንላይን ገንዘብ መቀበያ ስርዓት - ለእርስዎ!

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibAmber #Amber #Anniversary #25th #nibbank #Mobilebanking  #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversary #NIBPaystream #Paystream

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍102
እሁድ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በማንችስተር ሲቲ እና በሊቨርፑል መካከል የተካሄደው ጨዋታ በሊቨርፑል 2ለ0 አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን የተቀመጠውን መመሪያ ሳይተላለፉ በቴሌግራም ቻናላችን https://www.tg-me.com/nibinternationalbanksc ብቻ ውጤቱን በትክክል የገመቱት፦

Haf Esu
Put first things first
heli
Bekalu Woyessa
𝚄𝚋𝚢𝚍𝚊 🌱SEED

በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በአስተያየት መስጫው እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡ በሌላ አሳታፊ ጥያቄ በቅርቡ ይጠብቁን፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #English #PremierLeague #ManchesterCity #Liverpool #nibbank #nibinternationalbank  #nibchallenge

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍134
የዛሬ የየካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
8
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ  "SCAN, PAY. GO" የተሰኘውን የንብ QR CODE ማርኬቲንግ ካምፔይን አስጀመረ

የማርኬቲንግ ካምፔየኑ በምዕራብ አ.አ ዲስትሪክት በመርካቶና ኮልፌ አካባቢ በሚገኙ 37 ቅርንጫፎች በደመቀ መልኩ እየተካሄደ ሲሆን ካምፔይኑ ደንበኞችና ነጋዴዎች ዘመናዊ የQR CODE የክፍያ ስርዓትን አስመልክቶ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና እንዲጠቀሙ የሚያግዝ ነው፡፡
👍276🔥1👏1
የባንካችንን ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ከአፕ ስቶር ወይም ከጉግል ፕሌይ  በማውረድ "DONATION"  የሚለውን በመጫን ለ"MEKEDONIA CHARITY ASSOCITION" ድጋፍ እናድርግ!

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🥰5😁31
ንብ “QR” ከልዩ ልዩ ማበረታቻዎች ጋር!
በተለያዩ ሆቴሎች
- በካፌዎችና ሬስቶራንቶች
- በሆስፒታሎች
- በትምህርት ቤቶች
- በሸቀጣሸቀጥ ሱቆች
- በልዩ ልዩ የንግድና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተቀመጡ ንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibbank #Mobilebanking  #QR

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍31
የዛሬ የየካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍62
በሁሉም አማራጮች ያገኙናል፡፡ ይወዳጁን!

ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመንን ጨምሮ ባንካችንን የሚመለከት ማንኛውም መረጃ ለማግኘት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ፣ ለወዳጅዎም ያጋሩ!

Telegram
Facebook 
Instagram
linkedin
Youtube
Tiktok
X
Website

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
👍61😁1
2025/07/09 19:49:18
Back to Top
HTML Embed Code: