Telegram Web Link
ረመዷን ከሪም

እንኳን ለ1446ኛው ታላቁ የረመዷን ወር በሠላም አደረሳችሁ!

ወሩ መልካም የጾም ወቅት እንዲሆን እየተመኘን ባንካችን ያዘጋጀውን የተለያዩ ከተሞች የረመዷን ወር የፆም እና የሶላት ፕሮግራም ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ /Link/ ይጠቀሙ፡፡

https://www.nibbanksc.com/ramadan_solat_address/

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!
6👍4
እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሰን፤ አደረሳችሁ!
***

መልካም የድል በዓል!

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
👍157
የዛሬ የየካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍71
ንብ ማር የቁጠባ ሒሳብ - ለታታሪዎች
የሚያስቀምጡት የገንዘብ መጠን ሲጨምር ከፍ ያለ ወለድ የሚያገኙበት የቁጠባ ሒሳብ

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #lucy #NibMar #nibproducts

Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
7👍6
ንብ አምበርፔይ!
ቀላል እና አስተማማኝ የገንዘብ መቀበያና መክፈያ መተግበሪያ

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibAmber #Amber #Anniversary #25th #nibbank #Mobilebanking  #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversary

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍61
ባንካችን የብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

ምዝገባውን በተመረጡ ቅርንጫፎቻችን:-

በንብ ፕሪሚየም ቅርንጫፍ (በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት)፣ 4ኪሎ ፕሪሚየም ቅርንጫፍ፣ ጣና ቅርንጫፍ፣ ጎተራ ቅርንጫፍ፣ አትሌት ደራርቱ ቱሉ ቅርንጫፍ (መገናኛ)፣ ሳሪስ አቦ ቅርንጫፍ እና ባልቻ አባ ነፍሶ ቅርንጫፍ እየሰጠ ይገኛል፡፡

ወደሚቀርብዎ ቅርንጫፍ በመሄድ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
👍172👏1
የዛሬ የየካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ፔይስትሪም - ፈጣን የኦንላይን ገንዘብ መቀበያ ስርዓት - ለእርስዎ!

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibAmber #Amber #Anniversary #25th #nibbank #Mobilebanking  #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversary #NIBPaystream #Paystream

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍6
የባንካችን የመርካቶና ኮልፌ አካባቢ ቅርንጫፎች "SCAN, PAY. GO" የተሰኘው የንብ "QR CODE" ማርኬቲንግ ካምፔይን ዛሬም እንደቀጠለ ነው ፡፡
- በተለያዩ ሆቴሎች
- በካፌዎችና ሬስቶራንቶች
- በሆስፒታሎች
- በትምህርት ቤቶች
- በሸቀጣሸቀጥ ሱቆች
- በልዩ ልዩ የንግድና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተቀመጡ ንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!

ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibbank #Mobilebanking  #QR

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍131
ይሳተፉ፣ ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ!

ነገ ረቡዕ አመሻሽ 11፡00 በቴሌግራም ቻናላችን (www.tg-me.com/nibinternationalbanksc) ብቻ

መመሪያውን ተግባራዊ በማድረግ ትክክለኛ ምላሽ የሚሰጡ 5 ተሳታፊዎች እንደየደረጃቸው ይሸለማሉ፡፡

እስከዚያው የቴሌግራም አካውንታችንን join እና ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር እያደረጉ ይጠብቁን፡፡

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib  #nibQuestionandAnswer #Challenge #NibChallenge

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍253
የዛሬ የየካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍81
“በትንሹ የጀመሩት ቁጠባ ለነገ ስኬትዎ አንድ እርምጃ ነው፡፡
ለብሩህ ነገዎ ዛሬውኑ ቁጠባ ይጀምሩ፡፡”

የሥራ ፈጣሪዎች የቁጠባ ሒሳብ

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
6👍5
ጥያቄ፡- በወላጅ ወይም ህጋዊ አሳዳጊ ለልጆች የሚከፈት ትርፍ አጋሪ የልጆች ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሂሳብ ምን ይባላል?

መመሪያ፦

1. መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን www.tg-me.com/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ። ለመጀመሪያዎቹ 5 ትክክለኛ መላሾች ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል እናበረክታለን።

2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3. አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Challenge #nibchallenge #Question #NibQuestion #QuestionandAnswer #IFB #nibIFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍112
የዛሬ የየካቲት 27 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍62👏1
በፍጥነቱ፣ በምቾቱ፣
በቀላልነቱ የሚደመሙበት …
ንብ የሞባይል ባንክ አገልግሎት!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Anniversary #25th #nibbank #Mobilebanking #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversary

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍102
2025/07/08 23:25:24
Back to Top
HTML Embed Code: