Telegram Web Link
የዛሬ የመጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ሥራሽን ለማቀላጠፍ የሚረዳሽ
ሕልምሽን እውን ለማድረግ የሚያግዛሽ
እነሆ ታታሪ ሴት የቁጠባ ሒሳብ አለልሽ!

ንብ ታታሪ ሴት የቁጠባ ሒሳብ!

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
  
#Nib #nibbank #Tatariset #nibproducts #savingAccount   

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በፍጥነቱ፣ በምቾቱ፣
በቀላልነቱ የሚደመሙበት …
ንብ የሞባይል ባንክ አገልግሎት!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #nibmobilebanking #Amber #paystream #Mobilebanking 

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 1446ኛውን የረመዷን ፆም ምክንያት በማድረግ በጅማ ከተማ የገቢ ምንጫቸው አነስተኛ ለሆነ የእስልምና እምነት ተከታዮች ድጋፍ አደረገ፡፡

ባንኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ከሚወጣባቸው መንገዶች አንዱ ማኅበረሰቡን የሚደግፉ የተለያዩ ሥራዎች ማከናወን ሲሆን በሐዋሳ ከተማ የተጀመረው ድጋፍ በጅማ ከተማ በሶስት ቀበሌዎች ማለትም አዌቱ መንደራ ፣ ሄርማታ መንቲና፣ ቦቾ ቦሬ ቀበሌዎች ቀጥሎ ተካሄዷል፡፡

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ የመጋቢት 9 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ አምበርፔይ!
ቀላል እና አስተማማኝ የገንዘብ መቀበያና መክፈያ መተግበሪያ

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!                               

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibAmber #Amber #Anniversary #25th #nibbank #Mobilebanking  #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversary

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
“በትንሹ የጀመሩት ቁጠባ ለነገ ስኬትዎ አንድ እርምጃ ነው፡፡
ለብሩህ ነገዎ ዛሬውኑ ቁጠባ ይጀምሩ፡፡”

የሥራ ፈጣሪዎች የቁጠባ ሒሳብ

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!                               

#Nib #Entrepreneur #nibproducts

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ይሳተፉ፣ ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ!

ነገ ረቡዕ አመሻሽ 11፡00 በቴሌግራም ቻናላችን (www.tg-me.com/nibinternationalbanksc) ብቻ

መመሪያውን ተግባራዊ በማድረግ ትክክለኛ ምላሽ የሚሰጡ 5 ተሳታፊዎች እንደየደረጃቸው ይሸለማሉ፡፡

እስከዚያው የቴሌግራም አካውንታችንን join እና ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር እያደረጉ ይጠብቁን፡፡

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib  #nibQuestionandAnswer #Challenge #NibChallenge

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ የመጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ አራሼ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት - ለአንቺ!

ንብ አራሼ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነፍሰ ጡር እናቶች በቅድመ ወሊድ ወቅት የጤና ክትትል ለማድረግ እንዲሁም ድህረ ወሊድ በተገቢው መንገድ መታረስ እንዲችሉ ከሚገጥማቸው የገንዘብ እጥረት የሚታደግ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡

አገልግሎቱ “አራሼ” በተሰኘ የቁጠባ ሒሳብ ደብተር እንደ ደንበኛው ፍላጎት በወለድና ከወለድ ነጻ አገልግሎት የሚከፈት ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #Nibbank #NIbinternatinalbank #Arashe #nibproducts #savingaccount

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ጥያቄ፡- ባንካችን ከሚሰጣቸው የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶች ውስጥ ሶስቱን ይጥቀሱ?

መመሪያ፦

1. መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን www.tg-me.com/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ። ለመጀመሪያዎቹ 5 ትክክለኛ መላሾች ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል እናበረክታለን።

2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3. አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Challenge #nibchallenge #Question #NibQuestion #QuestionandAnswer #Digitalbanking #nibdigitalbanking

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ የመጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ፔይስትሪም - ፈጣን የኦንላይን ገንዘብ መቀበያ ስርዓት - ለእርስዎ!

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibAmber #Amber #NIBPaystream #Paystream

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ የመጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ሙዷረባህ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ

ልጆች 18 ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ የሚከፈት የትርፍ አጋሪ ሒሳብ ሲሆን ሒሳቡ በወላጆች ወይም በሕጋዊ አሳዳጊዎች አማካኝነት ለልጆች ይከፈታል፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

ጁምዓ ሙባረክ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #friday #Jumma #Mudarabah

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
2025/07/06 14:25:10
Back to Top
HTML Embed Code: