Telegram Web Link
ጥያቄ፡- በባንካችን የሞባይል ባንክ አገልግሎት አማካኝነት የሚያገኟቸውን ሶስት የኢትዮ-ቴሌኮም አገልግሎቶችን ይጥቀሱ?

መመሪያ፦

1. መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን www.tg-me.com/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ። ለመጀመሪያዎቹ 5 ትክክለኛ መላሾች ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል እናበረክታለን።

2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3. አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Challenge #nibchallenge #Question #NibQuestion #QuestionandAnswer #Digitalbanking #nibdigitalbanking #nibmobilebanking #mobilebanking #ethiotelecom

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከሁለት መንግሥታዊ ካልሆኑ፣ ከፊኒሽ ሪፍዩጅ ካውንስል እና ኦርጋናይዜሽን ፎር ሶሻል ሰርቪስስ ሔልዝ ኤንድ ዴቨሎፕመንት ከተባሉ ድርጅቶች ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ በዛሬው ዕለት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርሟል፡፡

ፊኒሽ ሪፍዩጅ ካውንስል ከስደተኞች ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ፣ በጋምቤላና በአማራ ክልል እንደሚሠራ ተመላክቷል፡፡

በተመሳሳይ ዜና፣ ኦርጋናይዜሽን ፎር ሶሻል ሰርቪስስ ሔልዝ ኤንድ ዴቨሎፕመንት የተባለው ደግሞ በአዲስ አበባ፣ ባሕር ዳር፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ ጎንደር፣ ሐዋሣ፣ ሆሳዕና፣ ጂማ፣ ነቀምትና ትግራይ በጤና ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሚሠራ በስምምነት ፊርማ ሥነ ሥርአቱ ላይ ተገልጿል፡፡

#Nib #Nibbank #bank #Banksinethiopia #FinnishRefugeeCouncil #OSSHD #OrganizationforSocialServicesHealthandDevelopment #Partnership #MoUAgreement #Banking

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ የመጋቢት 18 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
ፊቼ ጫምባላላ
AYIIDDEE CAMBALALLA!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibinternationalbank #Banksinethiopia #banking #ፊቼጨምበላላ #AYIIDDEECAMBALALLA!

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ማስተር ካርድ አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ማስተርካርድ፣ በኢትዮጵያ የክፍያ ካርድ ሥርዓትን ለማዘመን የሚያስችላቸውን ለአምስት ዓመት ቆይታ ያለው አብሮ የመሥራት ስምምነት ፈርመዋል፡፡

ስምምነቱ በዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴ ትርጉም ያለው ለውጥ የሚያመጣ፣ ደንበኞች በቀላሉ የሚጠቀሙበትና የሚመርጡት የኢ-ኮሜርስ ፕላት ፎርም መሆኑን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ ገልጸዋል፡፡ በስነ ሥርዓቱ ላይ ባንኩ ያነገበውን የዲጂታል ባንኪንግ አቅም ማሳደግ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፤ ማስተርካርድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የቴክኖሎጂ ልምድን እንዲያጋራ የሚያስችል መሆኑም ተብራርቷል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ Website

#Nib #Nibinternationalbank #Banksinethiopia #banking #DigitalBanking #PaymentInnovation #MasterCard #NIBPartnership #Mastercardpartnership

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ የመጋቢት 19 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
What is happening at NIB International Bank?  We've teamed up with MasterCard to bring you a secure, seamless, and innovative payment experience. Stay tuned for a game-changing future in digital banking!

#Innovation #DigitalBanking
#NIBMasterCard #Nib #Nibinternationalbank #Banksinethiopia #banking #DigitalBanking #PaymentInnovation #MasterCard #NIBPartnership #Mastercardpartnership

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንግድዎን ለማቀላጠፍና ለማቅለል የሚያስችልዎ፣ ገንዘብዎን በቼክ ማንቀሳቀስ ካስፈለግዎ እነሆ ወዲዓህ ተንቀሳቃሽ የቁጠባ ሒሳብ

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

ጁምዓ ሙባረክ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #friday #Jumma #Wedia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
2025/07/05 15:01:25
Back to Top
HTML Embed Code: