Telegram Web Link
ባንካችን በነገው ዕለት የሚከበረውን የዒድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ በሆሳዕና ዲስትሪክት  እያካሄደ የሚገኘው የማርኬቲንግ ንቅናቄ በወልቂጤ፣ በጉብሬና በእምድብር ከተሞችም ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ውሏል፡፡

ኢድ ሙባረክ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #MarketingCampaign #Arefa #EidalAdha
ባንካችን በነገው ዕለት የሚከበረውን የዒድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ በድሬደዋ ዲስትሪክትም   በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው የማርኬቲንግ ንቅናቄ በከፊል

ኢድ ሙባረክ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #MarketingCampaign #Arefa #EidalAdha

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ዒድ ሙባረክ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ዒድ ሙባረክ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ሐሙስ ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም ላቀረብነው ጥያቄ ትክክለኛ መላሾች፡-

ጥያቄ :- ወደ ዒድ ሰላት ከመኬዱ በፊት ምን ይደረጋል?

ትክክለኛው መልስ፡- ጉስል (ገላ መታጠብ) እና ንጹህ ልብሶችን መልበስ

ትክክለኛ መላሾች

𝕄é𝕜𝕦𝕣é𝕪@𝕪𝕖
HAMBISA ❤️‍🔥❤️‍🔥
Meazi

በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መስመር እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ሐሙስ ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም ላቀረብናቸው ጥያቄዎች ትክክለኛው መላሽ ፡-
ጥያቄ፡-
1. ከእርድ የሚገኘው ስጋ በምን መልኩ ይከፋፈላል?
2.  ባንካችን
ያዘጋጀው በቼክ የሚንቀሳቀስ ከወለድ ነፃ የሂሳብ ዓይነት ምን ይባላል?

ትክክለኛው መልስ፡- አንድ ሶስተኛ ለቤተሰብ፣ አንድ ሶስተኛ ለጓደኛሞች፣ አንድ ሶስተኛ ለድሆች እና ወዲዓህ ልዩ / ተንቀሳቃሽ የቁጠባ ሂሳብ

ትክክለኛ መላሽ

Faeson  (@Faeson)

የሚል የቴሌግራም አካውንት መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡

መልካም በዓል! ኢድ ሙባረክ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ቀላል፣ አስተማማኝና ፈጣን
የክፍያ አማራጭ - ንብ “QR”

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #NibQR #Amber #Mobilebanking #Internetbanking #NibAmberpay #nibpaystream

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!

በንብ ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች በመጠቀም ሕይወትዎን ያቅልሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
  
#Nib #nibbank #Amber #Mobilebanking #Internetbanking #NibAmberpay #nibpaystream

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
2025/06/29 18:34:11
Back to Top
HTML Embed Code: