Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 4 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ ነገር ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

ውድ ደንበኞቻችን ባንካችን ይበልጥ ወደ እርስዎ እየቀረበ አገልግሎቱን በማዘመን የዘመናዊነት ጥግ ላይ ሊያደርስዎት አዲስ ስጦታ ይዞ እየመጣ ነው. . .

በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

7👍3😁3
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ከግሪን አግሮ ሶሉሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡

ስምምነቱን በንብ ባንክ በኩል ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ሔኖክ ከበደ፤ በግሪን አግሮ ሶሉሽን በኩል ማኔጂንግ ዳይሬክተሩ አቶ አብርሃም እንድርያስ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሰኔ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ፈርመዋል፡፡

አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነቱ፣ የአገራችን ከፍተኛ ሕዝብ በተሰማራበት በግብርናው ዘርፍ ለሚደረገው ሥራ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የገለጹት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሔኖክ ከበደ፤ በቀጣይም የዘርፉን ተደራሽነት በማስፋት ባንኩ በአጋርነት እንደሚሠራ አረጋግጠዋል፡፡

የግሪን አግሮ ሶሉሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ አብርሃም እንድርያስ በበኩላቸው፣ ግብርናውን ለማዘመን የፋይናንስ ድጋፍ አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመው ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ጋር በመተባበርና በመተጋገዝ ውጤታማ ሥራ እንደሚሠራ እምነታቸው እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

በሥነ ሥርአቱ ላይ የባንኩና የግሪን አግሮ ሶሉሽን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ መሆኑን ከባንኩ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibinternationalbank #nibbank #Greenagrosolution

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍1814👏2😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
3
Nib International Bank, a trusted financial institution with over 25 years of successful operations, is now inviting talented and motivated individuals to apply for various positions.

For more information, visit our Linkedin page.

Follow us on social media for more job updates.
See More

***
Committed to Service Excellence!
  
#Nib #nibbank #nibvacancy #vacancy

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ ነገር ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

ውድ ደንበኞቻችን ባንካችን ይበልጥ ወደ እርስዎ እየቀረበ አገልግሎቱን በማዘመን የዘመናዊነት ጥግ ላይ ሊያደርስዎት አዲስ ስጦታ ይዞ እየመጣ ነው. . .

በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍112👏2😁2
ባንካችን ኢትዮጵያዊ እሴታችን የሆነውን የእቁብ ባህላችንን ለመደገፍ፣ እቁብተኞች የተሻለ ወለድና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን የሚያገኙበት የቁጠባ ሒሳብ አዘጋጅቷል።

በንብ እቁብ የቁጠባ ሒሳብ በመቆጠብ አብርን እንሥራ፣ አብረን እንደግ፡፡

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!

#Nib #nibbank #nibequb 

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
5👍4👏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 6 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍54
ወዲዓህ ተንቀሳቃሽ የቁጠባ ሂሳብ
በቼክ የሚንቀሳቀስ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት

ጁምዓ ሙባረክ!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #WadiahCurrentDeposit #IFB #Jumma

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍62👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ ነገር ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

ውድ ደንበኞቻችን ባንካችን ይበልጥ ወደ እርስዎ እየቀረበ አገልግሎቱን በማዘመን የዘመናዊነት ጥግ ላይ ሊያደርስዎት አዲስ ስጦታ ይዞ እየመጣ ነው. . .

በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🙏74👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ባንካችን ባለፈው ሳምንት የተከበረውን የአረፋ በዓል አስመልክቶ የጥያቄና መልስ ውድድር ማካሄዱ ይታወሳል፡፡ ይህንንም ውድድር ተከትሎ የውድድሩ የ10,000.00 ሺህ ብር አሸናፊዎች ያስተላለፉት መልዕክት

ውድ ደንበኞቻችን የሶስተኛው ጥያቄ ተሸላሚ @Faeson ሙሉ መረጃውን ሲልክልን ይፋ የምናደርግ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
11👍8👏2😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 7 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍32
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ ነገር ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

ውድ ደንበኞቻችን ባንካችን ይበልጥ ወደ እርስዎ እየቀረበ አገልግሎቱን በማዘመን የዘመናዊነት ጥግ ላይ ሊያደርስዎት አዲስ ስጦታ ይዞ እየመጣ ነው. . .

በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
10👍5👏1
ለወቅታዊ መረጃዎች
የማኅበራዊ ገጾቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibbank #socialmedia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
5👏4👍3
2025/07/09 01:36:58
Back to Top
HTML Embed Code: