የኤቲኤም ካርድዎን ለማግኘት ቀናትን መጠበቅ እንደቀረ ያውቃሉ?
በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች በቆሙበት ፍጥነት፣ በደቂቃዎች አዲስ የኤቲኤም ካርድዎን እንደሚያገኙ ያውቃሉ?
ምቹ፣ አስተማማኝና ወዲያውኑ አገልግሎት የሚያገኙበትን የንብ ኤቲኤም ካርድን ይጠቀሙ! በስልክዎ በሚደርስዎ አጭር የጽሁፍ መልዕክት አማካኝነት ደህንነቱ የተጠበቀ የኤቲኤም ካርድዎን ከሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ይውሰዱ!
ለበለጠ መረጃ በ9698 በነጻ ይደውሉ።
ማስፈንጠሪያውን በመጫን https://www.nibbanksc.com/SocialMedia/ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #nibbank #nibATM #AnonymousATMcard
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

የተከበራችሁ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች
ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በተፃፈ ደብዳቤ አክሲዮኖችን ማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት በኤሌክትሮኒክስ ይዘት ለመመዝገብ ይቻል ዘንድ የባለአክሲዮኖችን መረጃ አዘጋጅተን እንድንልክ ተጠይቀን ባሳወቅናችሁ መሰረት የኢትዮጵያ ዲጂታል የመታወቂያ ካርድ (ፋይዳ) በማቅረብ ለዚሁ ዓላማ የተዘጋጀውን ቅፅ እየሞላችሁ ትገኛላችሁ፡፡ በቅርቡ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በተላከልን ቅፅ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ ለሁሉም ባለአክሲዮኖች አስገዳጅ ሆኖ ተቀምጧል፡፡
ዝርዝር መረጃውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡ https://www.nibbanksc.com/የተከበራችሁ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #nibshareholders

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ በአዲስ አበባ ከተማ፣ አራዳ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 9 ፣ አራት ኪሎ አካባቢ ባስገነባው ባለ 10 ወለል ህንፃ ውስጥ ምድር ወለል ላይ የሚገኙትን ክፍት ቦታዎች በተለያየ የንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ወይም መሰማራት ለሚፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
ለበለጠ መረጃ ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
https://www.nibbanksc.com/wp-content የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ PDF
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#nib #nibinternationalbank #Tender #Nibtender

ወደፊት ምን መሆን ይፈልጋሉ?
የተሻለ ወለድ በሚያስገኘውና ተማሪዎች የቁጠባ ባህላቸውን እንዲያዳብሩ ለማገዝ የተዘጋጀውን ንብ የተማሪዎች የቁጠባ ሒሳብን በመጠቀም ለነገ ሕልምዎ መሳካት ዛሬ መሰረት ይጣሉ!
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!
#Nib #nibbank #Studentsavingaccount

ንብ የማኅበራዊ የቁጠባ ሒሳብ!
ባንካችን ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችን የሆኑትን እድርና ሰንበቴን ለመደገፍ ባዘጋጀውና በየጊዜው እያደገ የሚሄድ ወለድ በሚያገኙበት በንብ ማኅበራዊ የቁጠባ ሒሳብ ይጠቀሙ!
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #nibbank #Tatariset #nibproducts #savingAccount #Entrepreneur #nibproducts #TimeDeposit #nibsocialsavingaccount

በንብ ሞባይል ባንኪንግ ቀንዎን ያሳምሩ!
ጁምዓ ሙባረክ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #nibmobilebanking #IFB #Jumma