የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ በአዲስ አበባ ከተማ፣ አራዳ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 9 ፣ አራት ኪሎ አካባቢ ባስገነባው ባለ 10 ወለል ህንፃ ውስጥ ምድር ወለል ላይ የሚገኙትን ክፍት ቦታዎች በተለያየ የንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ወይም መሰማራት ለሚፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
ለበለጠ መረጃ ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
https://www.nibbanksc.com/wp-content የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ PDF
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#nib #nibinternationalbank #Tender #Nibtender
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወደፊት ምን መሆን ይፈልጋሉ?
የተሻለ ወለድ በሚያስገኘውና ተማሪዎች የቁጠባ ባህላቸውን እንዲያዳብሩ ለማገዝ የተዘጋጀውን ንብ የተማሪዎች የቁጠባ ሒሳብን በመጠቀም ለነገ ሕልምዎ መሳካት ዛሬ መሰረት ይጣሉ!
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!
#Nib #nibbank #Studentsavingaccount

ንብ የማኅበራዊ የቁጠባ ሒሳብ!
ባንካችን ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችን የሆኑትን እድርና ሰንበቴን ለመደገፍ ባዘጋጀውና በየጊዜው እያደገ የሚሄድ ወለድ በሚያገኙበት በንብ ማኅበራዊ የቁጠባ ሒሳብ ይጠቀሙ!
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #nibbank #Tatariset #nibproducts #savingAccount #Entrepreneur #nibproducts #TimeDeposit #nibsocialsavingaccount

በንብ ሞባይል ባንኪንግ ቀንዎን ያሳምሩ!
ጁምዓ ሙባረክ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #nibmobilebanking #IFB #Jumma

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክና አሪፍፔይ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ አብሮው ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክና አሪፍፔይ የዲጂታል ክፍያ ሥርአቱን ለማዘመን ሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ፈርመዋል፡፡ ስምምነቱ፣ የባንኩን የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት ከፍ በማድረግ የክፍያ ሥርአቱን ወደ ዘመናዊነትና ተደራሽነት እንዲያመራ ያስችላል፡፡
የባንኩ ደንበኞችና የቢዝነስ ሰዎች በካርድ ክፍያ ያለችግር እንዲገበያዩ፣ እንዲከፍሉ፣ እንዲሁም ክፍያዎችንና ሽያጮችን በማቀላጠፍ፤ ዓለም አቀፍ አሠራርን ተግባራዊ ለማድረግ ያስችላል፡፡ በተጨማሪም ኢትዮጵያ ወደ የጥሬ ገንዘብ አልባ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለምታደርገው ጉዞ አጋዥ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዓለም አቀፍ ክፍያ ድርጅቶች ጋር በመሆን የሚያደርጋቸው መሰል ስምምነቶች ለደንበኞች ደህንነቱና ደረጃውን የተጠበቀ የፋይናንስ ሥርአት ለመጠቀም እንደሚያስችል የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ ገልጸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ:- https://www.nibbanksc.com/wp-content/uploads/2025/06/NIB-Bank-and-Arifpay-partnership-.pdf
#Nib #Nibbank #Arifpay #Mastercard #Kacha #Unionpay #G2G #GreenAgrosolution