Telegram Web Link
ወደ ቤታችን ይግቡ! 🏠
ከአዲስ ስጦታ ጋር እንጠብቅዎታለን!🎁 🎉

ውድ ደንበኞቻችን ባንካችን ይበልጥ ወደ እርስዎ እየቀረበ አገልግሎቱን በማዘመን  የዘመናዊነት ጥግ ላይ ሊያደርስዎት አዲስ ስጦታ ይዞ እየመጣ ነው. . .

በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ወደፊት ምን መሆን ይፈልጋሉ?

የተሻለ ወለድ በሚያስገኘውና ተማሪዎች የቁጠባ ባህላቸውን እንዲያዳብሩ ለማገዝ የተዘጋጀውን ንብ የተማሪዎች የቁጠባ ሒሳብን በመጠቀም ለነገ ሕልምዎ መሳካት ዛሬ መሰረት ይጣሉ!

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

#Nib #nibbank #Studentsavingaccount

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ከንብ ባንክ ጋር ወደ ስኬት…
ከንብ ኢንተርናሽናሽናል ባንክ ጋር አብሮ በመሥራት የስኬት ጉዞዎን ያቅኑ!

#nibbank #nibinternationalbank #nib #sucess

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ወደ ቤታችን ይግቡ! 🏠
ከአዲስ ስጦታ ጋር እንጠብቅዎታለን!🎁 🎉

ውድ ደንበኞቻችን ባንካችን ይበልጥ ወደ እርስዎ እየቀረበ አገልግሎቱን በማዘመን  የዘመናዊነት ጥግ ላይ ሊያደርስዎት አዲስ ስጦታ ይዞ እየመጣ ነው. . .

በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ሉሲ የቁጠባ ሒሳብ - ላንቺ!

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #niblucy #lucy

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ የማኅበራዊ የቁጠባ ሒሳብ!

ባንካችን ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችን የሆኑትን እድርና ሰንበቴን ለመደገፍ ባዘጋጀውና በየጊዜው እያደገ የሚሄድ ወለድ በሚያገኙበት በንብ ማኅበራዊ የቁጠባ ሒሳብ ይጠቀሙ! 

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Tatariset #nibproducts #savingAccount  #Entrepreneur #nibproducts #TimeDeposit #nibsocialsavingaccount

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
በንብ ሞባይል ባንኪንግ ቀንዎን ያሳምሩ!

ጁምዓ ሙባረክ!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #nibmobilebanking #IFB #Jumma

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ወደ ቤታችን ይግቡ! 🏠
ከአዲስ ስጦታ ጋር እንጠብቅዎታለን!🎁 🎉

ውድ ደንበኞቻችን ባንካችን ይበልጥ ወደ እርስዎ እየቀረበ አገልግሎቱን በማዘመን  የዘመናዊነት ጥግ ላይ ሊያደርስዎት አዲስ ስጦታ ይዞ እየመጣ ነው. . .

በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የንብ ሀላል ኤቲኤም ካርድ ቀዳሚ ምርጫዬ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #NIBATM #Nibhalal

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክና አሪፍፔይ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ አብሮው ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክና አሪፍፔይ የዲጂታል ክፍያ ሥርአቱን ለማዘመን ሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ፈርመዋል፡፡ ስምምነቱ፣ የባንኩን የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት ከፍ በማድረግ የክፍያ ሥርአቱን ወደ ዘመናዊነትና ተደራሽነት እንዲያመራ ያስችላል፡፡

የባንኩ ደንበኞችና የቢዝነስ ሰዎች በካርድ ክፍያ ያለችግር እንዲገበያዩ፣ እንዲከፍሉ፣ እንዲሁም ክፍያዎችንና ሽያጮችን በማቀላጠፍ፤ ዓለም አቀፍ አሠራርን ተግባራዊ ለማድረግ ያስችላል፡፡ በተጨማሪም ኢትዮጵያ ወደ የጥሬ ገንዘብ አልባ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለምታደርገው ጉዞ አጋዥ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዓለም አቀፍ ክፍያ ድርጅቶች ጋር በመሆን የሚያደርጋቸው መሰል ስምምነቶች ለደንበኞች ደህንነቱና ደረጃውን የተጠበቀ የፋይናንስ ሥርአት ለመጠቀም እንደሚያስችል የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ ገልጸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ:- https://www.nibbanksc.com/wp-content/uploads/2025/06/NIB-Bank-and-Arifpay-partnership-.pdf

#Nib #Nibbank #Arifpay #Mastercard #Kacha #Unionpay #G2G #GreenAgrosolution

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!

በእረፍት ቀንዎ ለቀላል የክፍያ አማራጭ
“ንብ QRን” ምርጫዎ ያድርጉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
   
#Nib #nibbank #Amber #Mobilebanking #Internetbanking #NibAmberpay #nibpaystream #NibQR

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
2025/06/28 07:02:41
Back to Top
HTML Embed Code: