Telegram Web Link
የተከበራችሁ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች

ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በተፃፈ ደብዳቤ አክሲዮኖችን ማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት በኤሌክትሮኒክስ ይዘት ለመመዝገብ ይቻል ዘንድ የባለአክሲዮኖችን መረጃ አዘጋጅተን እንድንልክ ተጠይቀን ባሳወቅናችሁ መሰረት የኢትዮጵያ ዲጂታል የመታወቂያ ካርድ (ፋይዳ) በማቅረብ ለዚሁ ዓላማ የተዘጋጀውን ቅፅ እየሞላችሁ ትገኛላችሁ፡፡ በቅርቡ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በተላከልን ቅፅ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ ለሁሉም ባለአክሲዮኖች አስገዳጅ ሆኖ ተቀምጧል፡፡

ዝርዝር መረጃውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡ https://www.nibbanksc.com/የተከበራችሁ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibshareholders

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
5👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍32
ውድ ደንበኛችን፡- የበጀት ዓመቱን አብረውን በታማኝነት ስለዘለቁ እያመሰገንን ቀጣዩ የበጀት ዓመትም አብረን የምንሠራበትና ስኬት የምናስመዘግብበት እንዲሆን እንመኛለን፡፡

መልካም አዲስ የበጀት ዓመት!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #monday #goodwish

15👍7😁1🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ ገጸ በረከት - ለእርስዎ ከባንካችን!
በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
8👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
3👍3
ውድ ደንበኛችን፡- የበጀት ዓመቱን አብረውን በታማኝነት ስለዘለቁ እያመሰገንን ቀጣዩ የበጀት ዓመትም አብረን የምንሠራበትና ስኬት የምናስመዘግብበት እንዲሆን እንመኛለን፡፡

መልካም አዲስ የበጀት ዓመት!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #monday #goodwish

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
7👍6👏1😁1
የነዳጅ ክፍያዎን በቀላሉ!

ነዳጆን ሲቀዱ ክፍያዎን በቀላሉ የሚያሳልጥሎትን ንብ ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀሙ፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #Fuelpayment

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍93🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ ገጸ በረከት - ለእርስዎ ከባንካችን!
በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🥰4👍32
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
3👍3🙏2
ለወርቃማ ዕድሜዎ፣ ወርቃማ አገልግሎት!
ንብ የአረጋውያን የቁጠባ ሒሳብ!

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

***                                                                                                                                                                   
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!   

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: ድረ ገጻችንን ይመልከቱ!

#Nib #nibbank #nibseniorsavingaccount

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
7👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ ገጸ በረከት - ለእርስዎ ከባንካችን!
በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
3👍1
ለወደፊት ስኬቴ፣ ዛሬ እቆጥባለሁ!
ንብ የተማሪዎች ቁጠባ ሒሳብ

የንብ ባንክ የዲጂታል አማራጮችን በመጠቀም የትምህርት ቤት ሒሳብዎን መፈጸም ይችላሉ፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #StudentSaving #Saving #Service #NIB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍62👏2😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
4👍2
በልዩነት ይገልገሉ!
ለእርስዎ የሚስማማዎትን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እኛ ጋር ያግኙ!

ጁምዓ ሙባረክ!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #nibmobilebanking #IFB #Jumma

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
6👍6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ ገጸ በረከት - ለእርስዎ ከባንካችን!
በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
4👍3😁2🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍63
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ ገጸ በረከት - ለእርስዎ ከባንካችን!
በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
8🤔1
መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!

በእረፍት ቀንዎ ለቀላል የክፍያ አማራጭ
“ንብ QRን” ምርጫዎ ያድርጉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
   
#Nib #nibbank #Amber #Mobilebanking #Internetbanking #NibAmberpay #nibpaystream #NibQR

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
11👍6👏3
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!

ንብ ማር የቁጠባ ሂሳብ
ከፍተኛ ወለድ የሚያገኙበት

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
   
#Nib #nibbank #nibmar #monday

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
10👏4
2025/07/08 23:22:28
Back to Top
HTML Embed Code: