Forwarded from Mahi's art gallery
#🙏please share and like
@ggg12333
@ggg12333
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Who is behind the mask😱...???

THE DOG-THE MASKED SINGER
USA 🇺🇸
To get more covers songs,dance videos,photos & funny tiktok videos
👇👇👇👇👇👇👇
👇 join the channel 👇
👇👇👇👇👇👇👇
@nooahhh @nooahhh
@nooahhh @nooahhh
🎅🎅🎅
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
🎄የዘንድሮው የ ገና በዓል
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
🎅ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🎄🎄🎄🌲🐓ይሁንልክ/ሽ/🐓🎄🎄🎄🎄
❤️
💛
💚
🎄ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶
ምኞቱን ከላክላቸው/ሽላቸው/ ሰዎች =
ዕሩቡን መለሰክ/ሽ/ ካገኘህ/ሽ/👉 🙂
ግማሹን " " 👉 👍
ሙሉውን " " 👉 በጣም እድለኛ ሰው ነህ/ሽ/
መልካም እድል
🎄🎄🎄 🎄🎄🎄
🎄 🎄
🎄 🎄🎄🎄
🎄 🎄
🎄 🎄
@nooahhh @nooahhh
@nooahhh @nooahhh
@kiyunohe @kiyunohe
እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ የኔ ውድ subscribers😘😍😍😍😘

በዓሉ የ #ሰላም🙏
#የፍቅር❤️
#የመቻቻል💪
😍😘ያድርግልን እላለው😘😍
@kiyunohe @kiyunohe
@nooahhh @nooahhh
@nooahhh @nooahhh
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😱👏Best Latino Dance👌🙊

To get more covers songs,dance videos,photos & funny tiktok videos
👇👇👇👇👇👇👇
👇 join the channel 👇
👇👇👇👇👇👇👇
@nooahhh @nooahhh
@nooahhh @nooahhh
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The killed it🔥
Best afrobeat Dance
To get more covers songs,dance videos,photos & funny tiktok videos
👇👇👇👇👇👇👇
👇 join the channel 👇
👇👇👇👇👇👇👇
@nooahhh @nooahhh
@nooahhh @nooahhh
🐑🐓🐑🐓🐂🐏🐐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
የዘንድሮው የ ትንሳኤ በዓል 🐑🐑🐑🐑🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና ደግም ስል ፓርቲውን አይደለም...😂😂😂
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🐓ይሁንልክ/ሽ/
❤️🐑🐑🐑🐏🐏
💛🐓🐓🐓🐓🐓
💚🥛🥛🥛🥛🥛🍛🍛🍛🍛
ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል
ተፈፀመ ብሎ ሞታችን እንዲያበቃለት ያደረገ ጌታችን ዛሬም በሀገራችን ያለውን መከራ ሞትና ስቃይ ተፈፀመ ብሎ ያቁምልን መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልን

#kiyu
Forwarded from €æßĥžñ
‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️

•✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም


"በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።"

•✥ ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን PROFILE PICTURE ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ
መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️

•✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን !

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚 •✥• @Orthodox_photos •✥•💚
💛 •✥• @Orthodox_photos •✥•💛
❤️ •✥• @Orthodox_photos •✥•
🎂🧁🎂HAPPY BIRTHDAY TO ME🧁🎂🍰

@nooahhh @nooahhh
@nooahhh @nooahhh
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😱omg🙊

Wtf****k pls look this video
👇👇👇👇👇👇👇
👇 join the channel 👇
👇👇👇👇👇👇👇
@nooahhh @nooahhh
@nooahhh @nooahhh
🌼🌼🌼እንኳን ለ2014 አዲስ አመት አደረሳችሁ አደረስን።🌼🌼🌼 በዓሉ መልካሙን የሚያይ -አይን፣ በደልን ይቅር የሚል - ልብ።🌼🌼 መጥፎን የሚረሳ -ህሊና 🌼🌼እምነታችንን የሚያፀና - ነፍስ 🌼🌼ጥል ባለበት ፍቅር፣ 🌸በደል ባለበት ይቅርታ፣🌼 ክርክር ባለበት ስምምነት፣🌼ሐስት ባለበት እውነት፣🌼 ጥርጣሬ ባለበት እምነት፣🌼ተስፋ መቁረጥ ባለበት መፀናናት፣🌼🌼ሐዘን ባለበት ደስታ፣🌻🌻ጭለማ ባለበት ብርሃን፣🌻🌻እንዲሆንልን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን። የሚመጣውን አዲስ ዘመን 🌼🌼🌼🌼 ከተጋረጠብን ችግር 🌼<እግዚአብሔር ያድነናል>🌼 🌸 ሊለያየን፣🌸 ሊነጣጥለን፣ 🌸ሊበታትነን 🌼እና ሊገድለን ካስበው እንዲሁም ፍቅርን፣🌻 መተሳስብንና፣🌼 አንድነትን 🌸ሊነፍገን ከቃጣው ጠላትና በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቀን።🌻 አዲሱ አመት በፍቅር፣🌼 በአንድነትና በኃይማኖት ጸንተን፣🌼 ጾመን፣🌸 ጸልየን እንድናሳልፍ የአምላክ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን።🌼🌼 አሜን መልካም በዓል ይሁንልን አሜን🌼🌼 ኢትዮጰያን እግዚአብሔር ይባርክ።🌼🌸🌻🌼🌸🌻
#𝓴𝓲𝔂𝓾😜
Forwarded from Deleted Account
" ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው። ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"(የሉቃስ ወንጌል 24:5)እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!!! #kiyu
2024/04/28 06:20:40
Back to Top
HTML Embed Code: