Telegram Web Link
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
https://vm.tiktok.com/ZMB59Ld95/ Скачано в @ttinstagrammsaver_bot
ጦር ይመራሉ የሚሉን እንግዲህ በዚህ እድሜያቸው ነው ህጻናቱን ትዳር ሰርግ ምንድን ነው ሲባሉ ነጭ ቀሚስ መልበስ የሚሉ ምስኪኖችን እየደፈሩ😭😭😭😭
😢3👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀገሪቱ በሸሪዓ ትመራ የሚሉበት አንደኛው እና እምብዛም ክፋት የማያስከትለውን ይህንን እኩይ ተግባር ለመፈጸም ነው ህጻን ለመድፈር
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙስሊሞችኮ አያፍሩም ህጻን እየደፈሩ ሴት እየደበደቡ አላህ ፌሚኒስት ስለሆነ ነው ይላሉ😂😂😂
ባይ ዘዌ ነገ patrology እንጀምራለን

መማር የምትፈልጉ ባለ 25 ገፅ senerline ደብተር አዘጋጅታች እንድትመጡ ።

ቀጣይ ግን መመዝገቢያ ብር እና ወላጅ ይዛችሁ ትመጣላችሁ ።
👀2👏1🥴1
ዛሬ ማታ 3:00 ይጀምራል

ማንኛውም ምዕመን መጀመር ይችላል ። ማቆረጥ ግን አይቻልም ።

#share @nubeberhanutemelalesu
🥰4👍2
ያ ጀምዓ ሰዓታችን እየደረሰ ነው
ጀምረናል 😎
ነገረ አበውን የመማር ጥቅም

1) ህይወታቸው በመማር  መታነፅ
2) መፅሐፍ ቅዱስን መረዳት
3) ለንፅፅራዊ ትምህርት
4) የቤተክርስቲያንን ታሪክ ለማወቅ
5) ምስጢራትን ለመፈፀም
6)የምንኩስና ህይወት ለማወቅ ለመኖር ለማጥናት
7)ባህርይን ጠባይን ለመግራት
🥰82👍1🔥1
ኦርቶዶክሳዊ #አባት ለመባል

1) በፅሁፍ መሳተፉ
2) በኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ የፀና
3) ቅድስና ሊኖረው ይገባል
4) የቤተክርስቲያን እውቅና
5) ጥንታዊነት (ከሐዋርያት ጋር ያለው ግንኙነት)
👍3
የአባቶች ድርሳን የተፃፋባቸው ቋንቋዎች

በቋንቋ (ኪኒ ግሪክ) ከጌታ ልደት በፊት ጀምሮ እስከ 333 ዓ.ም
በላቲን
በሶሪያ
በአረማይክ
በግዕዝ (ኢትዮፒክ)
👍2
የአበው ጥናት አከፋፈል

👉ከጊዜ አኳያ
ቅድመ ኒቅያ አሰና ድህረ ኒቅያ (befor and after )

ከቀሌሜንጦስ ዘሮም ጀምሮ እስከ ዮሐንስ ዘደማስቆ

👉ከቋንቋ አኳያ
ላቲን
ኮፕትክ
ግሪክ

👉ከቦታ አኳያ
ከኖሩበት ቦታ አንፃር

👉ከይዘት አኳያ
ቅዳሴ
እቅበት እምነት
ምልልስ
የወንጌል ማብራሪያ
👍3
ምን ጉድ ነው ያ ጀምአ
ይሄ ነቢይ ማን ነው ???

Hadith

وعن أبي عبد الرحمن عبد الله بن مسعود رضي الله عنه قال‏:‏ كأني انظر إلى رسول الله صلى الله عليه وسلم يحكي نبياً من الأنبياء، صلوات الله وسلامه عليهم، ضربه قومه فأدموه وهو يمسح الدم عن وجهه، يقول ‏:‏ ‏"‏اللهم اغفر لقومى فإنهم لا يعلمون‏"‏ ‏(‌‏(‏متفق عليه‏)‌‏)‏ ‏.‏

'Abdullah bin Mas'ud (May Allah be pleased with him) reported:
I can still recall as if I am seeing the Messenger of Allah (ﷺ) resembling one of the Prophets whose people scourged him and shed his blood, while he wiped blood from his face, he said: "O Allah! Forgive my people, because they certainly do not know".

[Al-Bukhari and Muslim].



Riyad as-Salihin, 36
In-Book Reference: Introduction, Hadith 36
👍2
ወደ ትሞህርታችን እንግባ
ሐዋርያን አበው የሚባሉት

👉70 ዓ.ም-160 ዓ.ም የኖሩ ናቸው ።
👉ድርሰታቸው ደብዳቢያዊ ይዘት አለው
የአበው ፅሁፎችና ይዘታቸው

ቀሌሜንጦስ ዘሮም
👉የቆሮንጦስ ምዕመናን ህብረት
ሄርማስ
👉ራዕይ
ፓፒየስ
👉የጌታ በትውፊት የተገኙ ንግግሮች
ዲዳክ
👉ስርዓተ ቤተክርስቲያን
ኮድራተስ
👉እቅበተ እምነት
ቅዱስ ቀለሜንጦስ ዘሮም
👉በህዳር 8 በ30ዓ.ም
👉ከኢአማያን የተወለደ ነው
👉ከቅዱስ ጴጥሮ እና የቅዱስ ፓውሎስ ደቀመዝሙር ነበር
👉የሮም 4ተኛ ጳጳስ ነበር
👍2
2025/09/16 14:22:43
Back to Top
HTML Embed Code: