ቅዱስ አግናጥዮስ ዘአንጾኪያ ክርስቶስ ፍጡር ነው ብሏልን ? (ክፍል 1)
በክርስቶስ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው።
“ኋላ የመጣ ዓይን አወጣ” እንዲል ሀገርኛው ብሂል የነገረ መለኮት ሊቃውንት እና የቤተ ክርስቲያን ጠበቆች ለዓመታት ከመናፍቃኑ ጋር የተሟገቱባቸው እና ድል የነሱባቸውን ያረጁ ያፈጁ ሙግቶች ዘግይተው ያወቁት ተንባላት ሙግቶቹን እንደ አዲስ እያነሱ - ከሐዋርያነ አበው እስከ የሁለተኛው ክፍለ ዘመን ዐቃቢያነ እምነት በአጠቃላይ ቅድመ ኒቂያ የሚገኙ አባቶች ኦርቶዶክሳዊ ነገረ ሥላሴ አላስተማሩም - ብለው መለፈፍ መጀመራቸው የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው።
ታዲያ በዚህ የሐሰት ክሳቸውና ቅጥፈታቸው ራዳር ውስጥ ከገቡ አባቶች መሐከል የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ደቀ መዝሙር አግናጥዮስ ዘአንጾኪያ አንዱ ነው ፤ በዚህም በዚች አጭር መጣጥፋችን ቅዱሱ ላይ ከሚነሱ ቅጥፈቶች መሐል ለአንዱ መልስ የምንጽፍ ይሆናል - መልካም ንባብ !
ቅዱስ አግናጥዮስ ወደ ሰርሚኔስ ሰዎች በላከው መልዕክቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በአብ ፍቃድ እና ኃይል የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ገልጿል ፤ እንዲህ ሲል :-
“በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል እንደ ተሰቀላችሁ በማይናወጽ እምነት መጽናታችሁን ፣ እርሱ በእውነት በሥጋው የዳዊት ዘር ፣ በእግዚአብሔር ፍቃድ እና ኃይል ደግሞ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ መሉ በሙሉ አምናችሁ በፍቅር በክርስቶስ ደም በኩልም መታነጻችሁን አይቻለውና።” [1]
“ሆኖም” ይላሉ ተንባላት ከላይ የሰፈረውን የቅዱስ አግናጥዮስ ቃል ይጠቅሱና “አትናቴዎስ በእንተ አርዮሳውያን 3.30.59,67 ላይ ክርስቶስ በአብ ፍቃድ ነው የተወለደው ማለት ክርስቶስ ፍጡር ነው ማለት እንደሆነ አስተምሯል ፤ ስለሆነም በራሳችሁ አባት መሰረት አግናጥዮስ ዘአንጾኪያ ወልድ ፍጡር ነው ብሎ አስተምሯል - ወይስ ሁለቱ አባቶች ይጋጫሉ ?” በማለት ይሞግታሉ።
በእርግጥ ያቀረቡት ሙግት ደካማ ቢሆንም በቀጥታ ምላሽ ከመስጠታችን በፊት አስቀድመን ቅዱስ አግናጥዮስ ከኒቂያ ጉባኤ ፊት አውራሪው አትናቴዎስ ጋር በተስማማ መልኩ የክርስቶስን ዘላለማዊ ልደት (Eternal Generation) እንዳስተማረ ጥቂት ማስረጃ እናቅርብ።
ቅዱስ አግናጥዮስ በሰባቱ መልዕክታት ውስጥ ፍንትው እና ቁልጭ አድርጎ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከጊዜ በፊት የነበረ ዘላለማዊ መሆኑን መስክሯል ፤ ለአብነትም እነዚህ አንቀጾች እንመልከት :-
“... ከጊዜ ጅማሮ በፊት ከአብ ጋር የነበረው ፣ በመጨረሻም በተገለጠው በኢየሱስ ክርስቶስ ...”[2]
“... ከጊዜ ሁሉ በላይ ፣ ዘላለማዊ እና የማይታይ ቢሆንም ስለእኛ የሚታይ የሆነ ፣ የማይዳሰስ እና መከራ የማይቀበል ቢሆንም በእኛ መከራ…

❤1

ፊልጵስዩስ 2
5: በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
6: እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
7: ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
8: በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

👍3
“ወንድሞች ሆይ፥ ከእኛ እንደ ተቀበለው ወግ ሳይሆን ያለ ሥርዓት ከሚሄድ ወንድም ሁሉ ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን።”
— 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥6
— 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥6
እንዴት እንደወደደን እዩ 😍
ኢዮብ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ሰው ምንድር ነው ታከብረው ዘንድ 👑፥ ልብህንስ #ትጥልበት ዘንድ 💖፥
¹⁸ #ማለዳ_ማለዳስ_ትጐበኘው ዘንድ 🌞 ፥ ሁልጊዜስ ትፈታተነው ዘንድ? 🤔
¹⁹ #የማትተወኝ_እስከ_መቼ_ነው? ⏳ #ምራቄንስ_እስክውጥ_ድረስ_የማትለቅቀኝ_እስከ_መቼ_ነው? 💧
²⁰ #ሰውን_የምትጠብቅ_ሆይ 🧍♂️፥ #በድዬስ_እንደ_ሆነ_ምን_ላድርግልህ? 🤷♂️ #ስለ_ምን_እኔን_ለአንተ_ዓላማ_አደረግኸኝ? 🎯 #ስለ_ምን_እኔ_ሸክም_ሆንሁብህ? 🏋️♂️

👍1🔥1
ግዕዝ እንደ ቋንቋ ትምህርት ትምህርት የሚሰጥባቸው የዓለማችን ቦታዎች:–
North America
============
1. Harvard University (USA):
2. Princeton University (USA):
3. University of Toronto (Canada)
4. University of Pennsylvania (USA)
5. Catholic University of America (USA)
6. UCLA (University of California, Los Angeles)
Europe
======
1. Hamburg University (Germany)
2. University of Oxford (UK)
3. University of Cambridge (UK)
4. University of Leiden (Netherlands)
5. Sapienza University of Rome (Italy)
6. University of Paris (France)
7. University of Warsaw (Poland)
ይሄ ሁሉ ዩኒቨርሲቲ ግዕዝን ለምን ይማራል? ያስተምራል? ተብሎ ጥያቄ ቢቀርብ
የኛ ሀገር ጫፍ ይዞ ሯጭ መልስ: –
"አርቶዶክስ ለመሆን ፈልግው" 🤷
እውቀት፣ምክኒያታዊነት፣ሰውነት:– እግርም፣እጅም፣ጭራም፣ጭንቅላትም የሌለበት ሀገር!!!

❤6🔥2
Forwarded from ልባም ሴት 😍
“#ቆነጃጅትም የእግዚአብሔር ቃል #እንዳይሰደብ፥ #ባሎቻቸውን_የሚወዱ፥ #ልጆቻቸውን_የሚወዱ፥ #ራሳቸውን_የሚገዙ፥ #ንጹሖች፥ #በቤት_የሚሠሩ፥ #በጎዎች፥ #ለባሎቻቸው_የሚታዘዙ እንዲሆኑ ይምከሩአቸው።”
— ቲቶ 2፥4-5
ሰባቱ ቦልድ የተደረጉትን ነጥቦች በደንብ አሰሰተውሏቸው ።
“#ቆነጃጅትም የእግዚአብሔር ቃል #እንዳይሰደብ፥
👉 #ባሎቻቸውን_የሚወዱ 🥰፥
👉 #ልጆቻቸውን_የሚወዱ 👨👩👧👦፥
👉 #ራሳቸውን_የሚገዙ 🧘♀️፥
👉#ንጹሖች ✨፥
👉#በቤት_የሚሠሩ 🏠፥
👉#በጎዎች 👍፥
👉#ለባሎቻቸው_የሚታዘዙ እንዲሆኑ ይምከሩአቸው።”
— ቲቶ 2፥4-5
— ቲቶ 2፥4-5
ሰባቱ ቦልድ የተደረጉትን ነጥቦች በደንብ አሰሰተውሏቸው ።
“#ቆነጃጅትም የእግዚአብሔር ቃል #እንዳይሰደብ፥
👉 #ባሎቻቸውን_የሚወዱ 🥰፥
👉 #ልጆቻቸውን_የሚወዱ 👨👩👧👦፥
👉 #ራሳቸውን_የሚገዙ 🧘♀️፥
👉#ንጹሖች ✨፥
👉#በቤት_የሚሠሩ 🏠፥
👉#በጎዎች 👍፥
👉#ለባሎቻቸው_የሚታዘዙ እንዲሆኑ ይምከሩአቸው።”
— ቲቶ 2፥4-5
🔥1