Telegram Web Link
➢ክርስትና በውሸት ይረዳልን⁉️
🎙በኑረዲን አል-አረብ
እስኪ ቢያንስ ሸር አድርጉት

ኢትዮጲያ የክርስቲያን ደሴት ነችን⁉️
--------------------------------

➢ውሸታቸው በራሳቸው ሰው ሲጋለጥ‼️

➊ታቦተ ፅዮን በኢትዮጵያ፣
➋ግማደ መስቀሉ በኢትዮጵያ፣
➌ድንግል ማርያም ተሰዳ የኖረችው በኢትዮጵያ፣
➍ፃድቃን የተባሉ ሁሉ የተፈጠሩት በኢትዮጵያ፣
➎መላእክት የሚዘምሩት በግእዝ ቋንቋ፣ ❻አዳም "ንግበረ" ተብሎ የተፈጠረበት በግእዝ ቋንቋ፣
➐➢ለማርያም፣
➢ለጊዮርጊስ፣
➢ከአቡዬም፣
➢ለተክልዬም
አስራት የተሰጠች ምድር ኢትዮጵያ፣
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው።"

.......ልብ በልና ንቃ‼️

እነሱ በዚህ ልክ ዋሽተው ታሪክ ገንብተዋል ሙስሊሙ ግን

የነጃሽን የፍትህ ታሪክ
ኢማሙ አህመድን የመሪነት ታሪክ
የሙስሊም ሱልጧኔቶችን ታሪክ
የሙስሊም ታጋዮችን ታሪክ
ለመፃፍም ለመናገርም ይፈራል ለምን⁉️

እነሱ ይህን ሁሉ ውሸት የሚዋሹትኮ ይህች ሀገር የክርስቲያኖች ብቻ ነች እያሉ ነው ...


አክሱም እንደማንኛውም ከተማ አንድ የኢትዮጲያ ከተማ ነች አከተመ።

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍68
የሙስሊም ጠላት ሙስሊሞች‼️
🎙በኑረዲን አል አረብ
«የሙስሊሙ ጠላት ሙስሊሞች ናቸው»

አክሱም
ወለጋ
ጎንደር


➊ጂኦ ፖለቲካ የማይገባቸው መሀይሞች

➋በሌሎች ጥገኝነትን የመረጡ ባርነትን አምነው የተቀበሉ

➌በብሔር ስር ተሸጉጠው ለእስልምናቸው ቦታ የሌላቸው።

➍አህባሽ ሆነው ከካ..ፊ.ር ጋር የሚተባበሩ መተታሞች

➎ታሪክ የማያውቁ ማንበብም መፃፍም የማይችሉ ደዩሶች እነዚህ ናቸው ሙስሊሙን የሚያስጠቁት‼️

⛔️ለአክሱም ሙስሊሞች ድምፅ ለመሆን ብሔር ይገድበናልን⁉️
⛔️እምነታችን ከብሔር በላይ አይደለምን⁉️

➢የትም ቦታ ላይ የሚፈናቀለው የሚራበው፣
የሚሰደደው 90%ሙስሊሙ ነው ግን ሙስሊሙ አይነቃም ።

➢ለምሳሌ
ጎንደር፣
ሞጣ፣
አክሱም፣
ወለጋ......
ይህ ሁሉ ሙስሊም ነው ግን ደፍሮ የሚናገር የለም።

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍86
(⓲)من أصول عقيدة أهل السنة
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
◎አቂደቱ አህሊ-ሱና◎

     👉የመጨረሻው ክፍል =⓲

«የኪታቡ ማጠቃለያ‼️»

🎙በኑረዲን አል-ዓረብ

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍26
🇪🇹ተደራጅ ይልቅስ‼️

ኢማሜህ ተገድሎ በቀን በጠራራ፡
ከግማሽ በላይ ነን እያልክ አታቅራራ፡
የሙስሊሞች መብት መቼ ይከበራል፡
ተፅዕኖ ከሌለው ቁጥር ምን ይሰራል⁉️

ያለ ምንም ሰበብ መስጂዱ ይፈርሳል፡
ሁሉም በያለበት ያንተን ስም ይወቅሳል፡
ሙስሊም ባልፈፀመው#ኢስላም ይከሰሳል፡

ሽርክን እያወገዝክ በሱና ላይ ቀስቅስ
በመጣ በሔደው ዘወትር አታልቅስ፡
አታመንታ ወስን ተደራጅ ይልቅስ፡

....ኑር...✍️

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍112
Audio
እስኪ ስሙትናንቁ‼️

«ced of truth»በእውነተኛ ማረጋገጫ የአህመድ ግራኝ ዘመን አይነት ችግር ገጥሞናል።»

«መረጃ የማጋራችሁ ፖለቲከኛ ሆኘ አይደለም ግን የተናገሩትን ወላሒ እየፈፀሙት ነው።»

ለዚህ ነው ቢያንስ ራሳችንን እንከላከል የምለው‼️

ይህች ሴት #መስከረም_አበራ ትባላለች የባህርዳር ዩኒበርሲቲ መምህርና የፋኖ ቀንደኛ ተንታኝ ነኝ ባይ ናት ።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍32
የሰለፎች አቋም የቢድዓ ባለቤት ሲሞት
-----------------------------------
ማንም ምንም ይበል በአቋምህ ላይ ፅና፡
ከመስመር አትለፍ ከተውሒድ ከሱና፡
ከሰለፎች አቋም እንዳትንሸራተት፡
ሰውን ለማስደሰት እንዳትፈፅም ስህተት፡
መናገር ከፈራህ ዝም ብለህ እለፍ፡
ከቢዲዓ ሰው ጋር ፈፅሞ አትሰለፍ፡


.....ይሔው ሰለፎችህን ስማ‼️

ቢድዓ በዲን ላይ የከፋ አደጋ እንደሆነና የሱን ባለቤቶች መራቅ እንደሚገባ የሰለፎች ንግግሮች ያስገነዝቡናል። የቢድዓ ባለቤት ሲሞት የነበራቸውን አቋም ከታች የተወሰኑትን እንመለከታለን፡

1. ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሐንበል (ረሂመሁላህ):

"አንድ የቢድዓ ሰው ሲሞት እኛ አናዝንለትም። ከሱና ባለቤቶች ውጪ ያለው ሁሉ ከሞተ፣ አላህ ሙስሊሞችን ከሱ እረፍት አደረገላቸው ይሉ ነበር።"

2. ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ):

"አንድ ሰው ቢድዓን ለህዝቡ ሲያንሰራፋና ከሱና እንዲርቁ ሲያደርግ ኖሮ ከሞተ፣ ሰዎች በሞቱ ማዘን የለባቸውም። ይልቁንም አላህ እሱን ወስዶ ህዝቡን ከክፋቱ ስላሳረፈው ማመስገን አለባቸው ይላሉ።"

3. ፉዶይል ኢብኑ ኢያድ (ረሂመሁላህ):

"የቢድዓ ባለቤት ሲሞት፣ እስልምና ውስጥ አንዱ የዲን ስራ ቀለለ ይሉ ነበር።"

4. ሱፍያን አስ-ሰውሪ (ረሂመሁላህ):

"የቢድዓ ባለቤት ሲሞት፣ በአላህ ፍቃድ ከምድር ላይ አንዱ የሰይጣን መልክተኛ ቀነሰ ይሉ ነበር።"

እነዚህ ንግግሮች በጠቅላላ ሰለፎች በቢድዓ ባለቤቶች ላይ የነበራቸውን ጠንካራ አቋም ያሳያሉ። የቢድዓን አደገኛነት እና የቢዲዓ ባለቤቶች መሞት ለኡማው እረፍት እንደሆነ ያመለክታሉ። አላህ ይጠብቀን።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍68
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሙስሊሙ ላይ የታወጀ ጦርነት


ይሔው ግልፅ ያለ የጦርነት ነጋሪት፡
ይሔው ፍንትም ያለ የግድያ እብሪት፡

......ምን እንደሚሉ ስሟቸው‼️


#ይህ_እስላም‼️
#ይህ_እስላም‼️
#ይህ_እስላም‼️
አየህ አማራ አየህ አማራ!!
ይህ እስላም
ይሔ ኦሮሞ ሴት ልጅ ሲበላ‼️

...እኔ መረጃውን አድርሻለሁ እናንተ ምስክር ናችሁ።

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍91
እኛ አዛን ሰምተን ፈጂር ሰገድን #የአክሱም ሙስሊሞችስ⁉️

እንድጠመቁ ተገደዱ⁉️
ወይስ ወደ ሳዑድ ተሰደዱ⁉️

ያልተመለሰልኝ ጥያቄ⁉️
ማንን ልጠይቅ ማንን አውቄ⁉️

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍82
መስጂዶችን ለቀብር አገልግሎት ማዋል
~
የመስጂድ ግቢዎች ለሶላት እና ሌሎች ዒባዳዎች የተዘጋጁ ቦታዎች ናቸው። እነዚህ ቦታዎች ለግለሰቦች መቀበሪያ ማዋል አይፈቀድም። ምክንያቱም የግለሰብ ንብረቶች አይደሉምና። ሌላው ቀርቶ ለመስጂድነት ወቅፍ ያደረገው አንድ ግለሰብ ቢሆን እንኳ ቦታው ወቅፍ ከተደረገ በኋላ ከሱ የግል ንብረትነት ይወጣል።

የመስጂድ ግቢዎች ደግሞ ለመስጂዱ ማስፋፊያ፣ የውዱእና መፀዳጃ ቦታዎች፣ ወዘተ ስለሚያስፈልጉ ቦታውን ለግለሰባዊ አገልግሎት ማዋል ይህንን መጋፋት ነው የሚሆነው።

በሌላ በኩል የመስጂድ ግቢዎችን ለቀብር አገልግሎት መጠቀም የሺርክ በር መክፈት ነው። ይህንን የሚያረጋግጡ ብዙ ማሳያዎች አሉ። ብዙዎች እንዲፈተኑበት፣ በሟቹ ላይ ድንበር እንዲያልፉ እና ከኢስላም ያፈነገጡ ተግባራት እንዲፈጽሙ ማመቻቸት ከጉዳት በስተቀር አንዳች ፋይዳ የለውም። ደግሞም አሁን ቀብር ከተጀመረ ዶሪሕ የመግገንባቱ እድል ሰፊ ነው።

ይሄ እንግዲህ መስጂድ ውስጥ ሳይሆን ግቢው ውስጥ መቅበርን በተመለከተ ነው። ከዚያም አልፎ ቀጥታ መስጂድ ውስጥ መቅበር ከተፈፀመ ጥፋቱ የከፋ የነብዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሐዲሥ የሚቃረን ተግባር ነው።

እንዲህ አይነት ጥፋት በጊዜ ማስቆም ካልተቻለ ሌሎች አካላት የሚከተሉት መጥፎ ሱና ነው የሚሆነው። ይሄ ተግባር በአንዳንድ ሃገራት እንዳለው መስጂዶች እና ግቢዎቻቸው በቀብር እንዲጥለቀለቁ በር ሊከፍት ይችላል።

ማሳሰቢያ፦

የነብዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቀብር ለተሳሳተ አካሄድ ማስረጃ የሚያደረጉ እንዳሉ ይታወቃል።

1. እሳቸው ከቤታቸው ውስጥ ነው የተቀበሩት። መስጂዱ ሲሰፋ ነው ባንድ ጣራ ስር የሆነው። ይህም ሆኖ በዘመኑ የነቀፉ ዓሊሞች ነበሩ።
2. ከቤታቸው የተቀበሩበትም ምክንያት አንደኛ ነብያት በሞቱበት ቦታ ስለሚቀበሩ ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ እናታችን ዓኢሻ እንደገለፀችው በቀብራቸው ላይ ሰዎች ድንበር አልፈው እንዳይፈተኑ ነው። ዛሬ ሰዎችን በመሳጂድ ግቢ ውስጥ መቅበር ግን እንዲያውም ሰዎችን እንዲፈተኑ ማመቻቸት ነው የሚሆነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍27
መረጃውን በአስቸኳይ ሸር አድርጉት‼️
----------------------------------

መጅሊስ ታሪካዊ ስህተት እንዳይሠራ የሁላችንም ርብርብ ይሁን‼️

መጅሊሱ እንደ አንድ ኢስላማዊ ትልቅ ተቋም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል።
ማናችሁም ሙስሊም የሆናችሁ ተፅኖ ፈጣሪ ሰወች በየዘርፉ ይህ ድርጊት እንድቆም የበኩላችሁን ተወጡ #በአሏህ ይሁንባችሁ ከባድ ኢ-አመክኖዊና ታሪካዊ ስህተት እንዳትሠሩ።


አሁን እነ ሐሰን ታጁ የያዙት አቋምና የሚያናፍሱት መርህ ጦርነታቸው ከማን ጋር እንደሆነ ግልፅ ነው በመሆኑም ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ይህ ነገር እንዳይፈፀም የበኩሉን ይወጣ‼️

ሐጂ ዑመር እቤቴ ውስጥ ቅበሩኝ ብለዋል በሚል ሰበብ «ምናልባትም ተከታዮቻቸው ወደፊት ቀብራቸውን ዾሪሕ (የሚመለክ ቀብር) ለማድረግ የታቀደ እጂግ ቀፋፊና ዘግናኝ ድርጊት ለመፈፀም የታሰበ ይመስላል!» ቀመሆኑም ይህን ነገር ማስቆም አለብን።

ሽማግሌም ሆነ ወጣት ሴትም ሆነ ወንድ #ሙስሊም የሆነ ሰው የሚቀበረው በሙስሊሞች መቃብር ውስጥ ከሙስሊም ጋር ነው።

ማንም ይሁን ማንም!
ሐጂ ሙሐመድ ሣኒም፣
ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ሷዲቅም፣
የሐዲሡ ጠቢብ ሐጂ ራፊዕም፣
ሙፍቲ ዳውድም፣
ሸይኽ ኣደም ቱላም… ሆኑ የትኛውም የሃገራችን ታላቅ ዓሊም የተቀበረው በሙስሊሞች መቃብር ነው።

«ታዲያ የዑመር ገነቴ መቃብር ለምን የተለዬ መሆን አስፈለገው⁉️»

ሙስሊም ያልሆነ ሰው ደግሞ እዛው ቤተ ክርስቲያኑ ነው የሚቀበረው።
ከዚህ ውጭ መኖሪያ ግቢ ውስጥ መቅበር አላማው ግልፅ ነው።
የትኛውም ቦታ ቢቀበሩ ነፍሳቸው እንደሆነች ወደ ጌታዋ ሄዳለች።
ግን ይህን አካሄድ መጅሊስ የማስተካከል አቅም አለው።
ለወደፊት የሚከተለውን መስለሐና መፍሰዳ ማሰብ አለበት።
ይህ ድርጊት በተፈፀመበት ዘመን ያላችሁና ጉዳዩን ለማስቆም አቅም ያላችሁ ሁሉ፤ ኃላፊነታችሁን ካልተወጣችሁ በታሪክም፣ በወደፊቱ ትውልድም ዘንድ፣ በአላህም ዘንድ ተጠያቂ ናችሁ።
ከተማ አስተዳደሩም ይህን የመፍቀድ መብት የለውም ይህ የሙስሊሞች ጉዳይና የመጂሊስ ብሎም የሙስሊም ዐዋቂወች ጉዳይ ነው።

«የከተማ አስተዳደሩ በዚህ ጉዳይ ጣልቃ መግባት አይችልም ይህ ፖለቲካ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ውሳኔ ብቻ ነው የሀይማኖቱ ጉዳይ ለመጂሊሱና ለዑለሞች ነው በመሆኑም በጥብቅ አደራ እንላለን።»

ይህ ኢስላማዊ መርህ ጋር የሚያያዝ ጉዳይ ነው።
መፍቀድም መከልከልም የሚችለው የመጅሊሱ ነው፤
ከሸሪዓችን አንፃርም መከልከል አለበት።

➥ታላቁ አሊም ኢብኑ-ባዝ ይህን ብለዋል፦
«አንድ ሰው በግል መኖሪያ ቤቱ ውስጥ በተወሰነ ስፍራ ወይም በሌላ ስፍራ ራሱን ለብቻው እንዲቀበር ወሲያ (ኑዛዜ) ቢናዘዙ ወሲያው ተፈፃሚ መሆን የለበትም።

ምክንያቱም በቤቱ ውስጥ መቅበር ከሸሪዓ ተፃራሪ የሆነ ተግባር ስለሆነና መቃብሩ ለተለያየ ሙከራ ወይም ሟቹ ላይ ወሰን እንዲታለፍበት የሚያደርግ መንገድ ስለሆነ ነው።
ስለሆነም ከሙስሊሞች ጋር (በሙስሊሞች መቃብሮች ውስጥ) መቀበር አለበት።»

አል-ኢማም ኢብኑ ባዝ (ረሒመሁ-ል'ሏህ)

http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍52
Forwarded from أبو ياسر الوَلَّوِيّ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በ 2018 ዓ.ል ወሎ ዩኒቨርስቲ ለደረሳችሁ ተማሪዎች በሙሉ
--
ስለሆነም ይህን በማስመልከት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ዲናዊም ሆነ አካዳሚክ  መረጃዎችን  ለመስጠት እንዲሁም ስለሌሎች ሊያጋጥሟችሁ የሚችሉ አዲስ ነገሮች በሙሉ  የሚያስፈልጓችሁን ድጋፍና ትብብር ለማድረግ  ሙሉ ዝግጅታቸውን አድርገው የናንተን መምጣት ብቻ  በጉጉት እየጠበቁ  ይገኛሉ።

● ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም  ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት እና ያለምንም እንግድነት ስሜት ውድ ጀመዐችንን መቀላቀል ትችላላችሁ ስንል    ትብብራችንን እንገልጻለን ።

1. 0926234051 👉 ወንድም አቡ ዓብደሏህ

2. 0943033360 👉 ወንድም አቡ ሰልማን

3.0941108295 👉 ወንድም አብዱ ሰላም ሀሠን

4.0929458852 👉 ወንድም አቡል ዓባስ

5.0987603404  👉 ወንድም አብዱ ረዛቅ

6.0944568049  👉 ወንድም ኑሩ አህመድ

7.0920317576  👉ወንድም ኢብረሂም

8. 0941075881 👉 ወንድም መባረክ
----
NB: የሴት ተቀባዮችን ቁጥር  ቁጥር 1 ላይ ባለው ስልክ በመደወል  መቀበል ትችላላላችሁ
⚠️ማሳሰቢያ :-
🔹
ልዩ ምክንያት ያላችሁና ከመንሀሪያ ግቢ ብቻችሁን መምጣት የማትችሉ ተማሪዎቻችን ጀመዓችን በቻለው እናንተን ለመተባበር ዝግጁ ነው
🔺 ውድ ተማሪዎቻችን በግቢው ዙሪያ የተለያዩ የጥመት አንጃዎች ስላሉ የወሎ ዩኒቨርስቲ ሰለፍያ ጀመዓ በነዚህ ስልኮች ብቻ ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

🔖የወሎ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ሱና ተማሪዎች ጀመዓ - ደሴ

📱 ቻናል


  https://www.tg-me.com/WUselefeyajema
👍33
የተውሒድ ተቆርቋሪዎች የታላችሁ?!
-------------------------------
በተቻለ መጠን ይህ ድርጊት እንዳይፈፀም ርብርብ አድርጉ እጂግ ከባድ ሙሲባ ነው ወላሒ ያ አሏህ....!!

ከገጠሩ እየከሰመ ያለው የመቃብር አምልኮ ዛሬ በከተማ በአድስ ሊንቀሳቀስና ሊጠነሰስ ነው ኸረ እባካችሁ አቦ‼️

አላህን ፍሩ መቃብራቸውን ዶሪህ አድርጋችሁ ለትውልዱ የሽርክ ሰበብ አትሁኑ‼️
  ይህ ድርጊት  ትክክል አይደለም የሚል አንድ ጀግና ሸይኽ ዓሊም ይጥፋ?! ነስኣሉሏህ ሰላመተ ወል ዓፊያ
👍40
منهج_سلف_الأمَّة_عندَ_موتِ_أهل_البدَع_كتبه_أبو_العباس_الشحري_30ذي.pdf
279.8 KB
[مُستريحٌ؛ ومُسترَاحٌ مِنهُ]

مَنهَجُ سَلَف الأُمَّة عندَ موتِ رُؤُوسِ البدَع والمَذمَّة


📝كتبه الشيخ الفاضل / أبو العباس محمد بن جبريل الشحري

- حفظه الله تعالى ـ




════ ¤❁✿❁¤ ════
🔸 قناة الشيخ. أبو العباس الشحري 🔸
https://www.tg-me.com/aleabaas
👍14
እኛስ ምን አልን?

ገና ከወዲሁ ሸይኽ የሚባሉት እንኳ «ዶሪሐቸውን እናስውበዋለን!» እያሉ ነው። አስቡት ጃሂሉ ደግሞ ምን እንደሚያስብ!

የፊትና በር ቢዘጋ ኸይር ነው።

ነገሩን አስቀድመን የተቃወምነው ዝም ብለን ከጭፍን ጥላቻ እንዳይመስላችሁ። ምን እንደታሰበ መገመት ስላልከበደን ነው።
👍73
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Photo
መቃብር ላይ ቤት/ ዶሪሕ መገንባት
~
በኢትዮጵያም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ በታዋቂ ሰዎች መቃብር ላይ የተገነቡ ህልቆ መሳፍርት ዶሪሆች አሉ። ይሄ ተግባር አላዋቂ ሰዎች መቃብሮቹን እንዲያመልኳቸው በር ከፍቷል። ይሄ ደግሞ ችግሩ ተከስቶ ሲታይ ብቻ ሳይሆን ስጋት ሲኖር ራሱ ቀድመን በጥብቅ ልንተዋወስበት የሚገባ ጉዳይ ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል:-

اللَّهُمَّ لَا تَجْعَلْ قَبْرِي وَثَنًا يُعْبَدُ اشْتَدَّ غَضَبُ اللَّهِ عَلَى قَوْمٍ اتَّخَذُوا قُبُورَ أَنْبِيَائِهِمْ مَسَاجِدَ
{ጌታዬ ሆይ! ቀብሬን የሚመለክ ጣኦት አታድርገው። የነብዮቻቸውን መቃብር የአምልኮት ቦታዎች አድርገው የያዙ ሰዎች ላይ የአላህ እርግማን በረታ!} [ሚሽካቱል መሷቢሕ፡ 750]

ይህን ያሉት እነዚያዎቹ የሰሩት ጥፋት በሳቸው ቀብር ላይ እንዳይደገም ስለሰጉ ለማስጠንቀቅ ነው። ይሄ ባይሆን ኖሮ ቀብራቸው ውጭ ላይ በግላጭ ይሆን እንደነበር እናታችን ዓኢሻ - ረዲየላሁ ዐንሃ - ተናግራለች። [ቡኻሪ፡ 1390] [ሙስሊም፡ 529]

ሶሐቦች አደራቸውን ተወጥተዋል። የነብዩ ﷺ ቀብር የአምልኮት ቦታ እንዳይሆን በመስጋት ከሞቱበት ቤት ከጓዳቸው ቀብረዋቸዋል። ኢማም ኢብኑ ተይሚያ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ “የነብዩ ﷺ ቀብር ምድር ላይ ካሉ ቀብሮች ሁሉ በላጭ ነው። ሆኖም ግን መመላለሻ ተደርጎ እንዳይያዝ ከልክለዋል። ስለዚህ ከሳቸው ቀብር ውጭ ያለው ማንም ይሁን ምን ይበልጥ ለክልከላ የተገባ ነው።” [አልኢቅቲዷእ፡ 2/172]

አንዳንዶች ግን የነብዩን ﷺ ኑዛዜ ጥሰው፣ አደራቸውን በልተው፣ አጥብቀው የከለከሉትን ጉዳይ በተቃራኒው አጥብቀው ያዘዙት በሚመስል ሁኔታ በታላላቅ ሰዎችና በሱፊያ ቁንጮዎች መቃብር ላይ ምን የመሳሰለ ቤት ይገነባሉ። ከዚያም የተለያዩ ሺርኮችን ለመፈፀም ቀብራቸው ዘንድ ይመላለሳሉ። ኢስላም ማለት የመቃብር አምልኮት ማለት እስከሚመስል ድረስ የሙስሊሙ አለም በዶሪሕ ተጥለቅልቋል።

በሶሪያ ደማስቆ ከተማ ውስጥ ብቻ መቶ ዘጠና አራት ዶሪሖች አሉ። ግብፅ ውስጥ ከስድስት ሺህ በላይ የሚመለኩ ዶሪሖች አሉ። በዒራቅ፣ በሱዳን፣ በሊቢያ፣ በህንድ፣ በፓኪስታን፣ በአፍጋኒስታን፣ በየመን፣ ... በሌሎችም የሙስሊም ሃገራት ያለው ነገር የከፋ እንጂ የተሻለ አይደለም።

የበለጠ የሚያሸማቅቀው ደግሞ ቀላል የማይባሉ ዶሪሖች ከነ ጭራሹ ቀብርም ሆነ የተቀበረ ነገር የሌላቸው ባዶ መሆናቸው ነው። ለምሳሌ የሑሰይን ጭንቅላት የተቀበረበት ነው ተብሎ ካይሮ ውስጥ እርድ የሚፈፀምበት፣ ስለት የሚቀረብበት፣ ጠዋፍ የሚደረግበት፣ ሌሎችም ዘግናኝ የሺርክ ተግባራት የሚፈፀሙበት ዶሪሕ አለ። በተመሳሳይ ሶሪያ ውስጥ ደማስቆና ሐለብ (አሌፖ) ከተማ አቅራቢያ የሑሰይን ዶሪሕ አለ። ምን ይሄ ብቻ! ዒራቅ ውስጥ ከርበላእና ነጀፍ ከተሞች ውስጥ የሑሰይን ዶሪሕ አለ። በ“እ $ራኤል” ስር ባለችው በፍልስጤማዊቷ የዐስቀላን ከተማም የሑሰይን ዶሪሕ ይገኛል። ይህ ሁሉ እንግዲህ የሑሰይን ጭንቅላት የተቀበረበት የሚባል ነው። ለመሆኑ ሑሰይን ስንት ጭንቅላት ነው የነበራቸው?

የዐሊይ ልጅ ዘይነብ የሞተችው መዲና የተቀበረችውም በቂዕ ነው። ነገር ግን ሶሪያ ደማስቆ ውስጥ እና ግብፅ ካይሮ ውስጥ በስሟ የተገነባ ዶሪሕ አለ። ግብፅ አሌክሳንድሪያ ከተማ ውስጥ የአቡ ደርዳእ ዶሪሕ አለ። ዓሊሞች ግን እርግጠኛ ሆነው እዚያ እንዳልተቀበሩ ይናገራሉ። ዐብዱረሕማን ብኑ ዐውፍ የተቀበሩት መዲና በቂዕ ውስጥ ነው። በዒራቋ የበስራ ከተማ ግን በስማቸው የተገነባ ዶሪሕ አለ። የነብዩ ﷺ ልጅ ሩቀያ የሞተችውም የተቀበረችውም መዲና ውስጥ ነው፣ ነብዩ በህይወት እያሉ። በሚገርም ሁኔታ ሶሪያ ውስጥም ግብፅ ውስጥም በስሟ ዶሪሕ አለ።

ወደ ሀገራችን ስንመጣም በተመሳሳይ በርካታ የታወቁ ሰዎች መቃብር በላያቸው ላይ ዶሪሕ ተገንብቶባቸዋል። ከዚያም ዶሪሑ ዘንድ የሚፈፀሙ ብዙ ዘግናኝ ሺርኮች አሉ። ይሄ ሁሉ ኢስላም የሚያዘው ነው ወይ? በፍፁም! መረጃውስ? አቡል ሀያጅ አል አሰዲይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
قَالَ لِي عَلِيُّ بْنُ أَبِي طَالِبٍ : أَلَا أَبْعَثُكَ عَلَى مَا بَعَثَنِي عَلَيْهِ رَسُولُ اللهِ ﷺ؟ ( ... وَلَا قَبْرًا مُشْرِفًا إِلَّا سَوَّيْتَهُ)
"0ሊይ ብኑ አቢ ጧሊብ እንዲህ ብለውኛል፦ 'አላህ መልእክተኛ ﷺ በላኩብኝ አምሳያ አልክህምን? { ...ከፍ ያለ ቀብር አይተህ (ከሌሎች ቀብሮች ጋር እኩል) ሳታስተካክለው እንዳታልፍ!}' " [ሶሒሕ ሙስሊም፡ 969]

ኢብኑ ዑመር - ረዲየላሁ ዐንሁማ - ከዐብዱረሕማን ቀብር ላይ ቤት ተሰርቶ ቢመለከቱ “አስወግደው አንተ ልጅ። የሚያጠልለው ስራው ነው” ብለዋል። [ተሕዚሩ ሳጂድ፡ 130]

ስለነዚህ ጉዳዮች የምንማማረው ወገናችን በሺርክ እንዳይፈተን በማሰብ ቀድሞ ለማስታወስ እንጂ አንዳንዶች እንደሚመስላችሁ ለእልህና ለብሽሽቅ አይደለም። ደግሞም ሁሉ ይቀበላል ብለን አንጠብቅም። ነገር ግን በኛ ላይ ያለው ሐቁን ማድረስ ብቻ ነው። እስትንፋሳችን እስካለ ድረስ ይህንን ማድረግ ይጠበቅብናል። አላህ ያለለት ለመረጃ እጅ ይሰጣል ኢንሻአላህ። በእልህ በመነሳሳት ብዙ ርቀት አልፈው ለሚሄዱት ወገኖቻችን በዚህ የአላህ ቃል ለማስታወስ እንሞክራለን፦

{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّمَا بَغۡیُكُمۡ عَلَىٰۤ أَنفُسِكُمۖ مَّتَـٰعَ ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَاۖ ثُمَّ إِلَیۡنَا مَرۡجِعُكُمۡ فَنُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمۡ تَعۡمَلُونَ }
"እናንተ ሰዎች ሆይ! ወሰን ማለፋችሁ (ጥፋቱ) በነፍሶቻችሁ ላይ ብቻ ነው። (እርሱም) የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው። ከዚያም መመለሻችሁ ወደኛ ነው። ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እንነግራችኋለን።" [ዩኑስ፡ 23]

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍37
2025/10/21 20:03:46
Back to Top
HTML Embed Code: