Telegram Web Link
አዎ! ጎበዝ! እንደዚህ እቅጩን መናገር ነው።

እኛን ስትወቅሱ የነበራችሁ፣ በአረመኔነትና በጥላቻ የፈረጃችሁንም ይሄውነ እውነታው!
👍23
👉ዘመድኩን ለሸሁ ምናቸው ነው⁉️

እሽ ሌላው ቢቀር ምናለ ከፖለቲከኞች ብትርቁ‼️

«የዛ ሰፈር ሰዎች ጥልቅ ሐዘን ራሱ ጳጳሱ ቢሞቱ እንዲህ የሚሆኑ አይመስሉም ለምን ይመስልሀል እንደዚህ የተንገበገቡት⁉️

ለዚህ ነው ከጀርባው ሌላ ግፊት አለው የሚሰራው ሁሉ በእልህና ቀጥላቻ በፖለቲከኞች ግፊትና ድጋፍምጭምር ነው ሙስሊሙ መንቃት አለበት የምለውኮ‼️

ጉድ ነው ብቻ፤
ብዙ ነገር እየታዘብን
👍53
اللَّهمَّ اشهَدْ
👍125
ይደመጥ‼️
👍39
የተውሒድ ጉዳይ ለሚያሳስባችሁ ሁሉ!
~
የማንም ጩኸት ሳይበግራችሁ መሬት የረገጠ ስራ አጥብቃችሁ ስሩ። የተውሒድ ሙቱኖችን በስፋት ማስቀራት፣ በተውሒድ ርእስ ላይ ደጋግሞ ደዕዋ ማድረግ፣ መሳጂዶችን፣ የማህበራዊ መገናኛዎች ፕላትፎርሞችን፣ መራኪዞችን በሚገባ መጠቀም ያስፈልጋል። በድምፅ፣ በፅሁፍ፣ በራሳችንም፣ የሌሎችንም በማሰራጨት በሁሉም አይነት መንገዶች ሰሞንኛ ሆይ ሆይታ ሳይሆን ዘላቂነት ያለው ስራ እንስራ። አንዳንድ ጩኸቶች ማንቂያ ደወል ሊሆኑን ይገባል። እንጂ ፈፅሞ ለአሕባሽና መሰሎቻቸው ግርግር የምንደናገጥ ልፍስፍሶች ልንሆን አይገባም። የተውሒድ ዳዒያህ የኹራፋት እና የኹራፊዮች ግርግር የማያስደናብረው ጀግና ሊሆን ይገባል። ጀግና ማለት ለፈተና ሳይደነግጥ እንደ አለት የሚፀና ነው። ወደፊት ብቻ!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍57
«ፍፁማዊነት»

ፍፁም ተዋህዶ ደግሞ ፍፁም ሙስሊም፡
ፍፁም ፍትሀዊ ደግሞ ፍፁም ዟሊም፡
ፍፁም ቄስ ፍፁም ሸህ በበዛበት ሀገር፡
ሁሉም ፈተዋ ሰጭ ማን ማንን ይናገር⁉️

ፍፁም ምንም ሆኖ ደግሞ ፍፁም ዋርካ፡
ፍፁም ግዙፍ ሆኖ ወዳው ፍፁም ማንካ፡
ሁሉም ለአላማው ብሶት እየነካ፡
ስንቱ በስንቱ ላይ ሰርቷል ፖለቲካ⁉️

ፍፁም የአሏህ ባሪያ ፍፁም የግዜር አማኝ፡
ፍፁም ባለፀጋ ፍፁም ግሩም ለማኝ፡
ፍፁም አጭበርባሪ ወዳው ፍፁም ታማኝ፡

ቁርዓን ወይ ሐዲስ የሌለው መመሪያ፡
ህግና ስርዓት ክስተት መተግበሪያ፡
ለስሜቱ ልጓም የሌለው ማሰሪያ፡
አንዳንዴ ደረሳ አንዳንዴ ደብተራ፡
ገዋን የሚቀይር በተራ በተራ፡

.....ኸረ ይገርማል...‼️

ትንሹም ትልቁም ሲጫወት በእምነት፡
ከሴቱም ከወንዱም ሲጠፋ ቅንነት፡
ለህሌና መፍረድ ከኛ ሲርቅ እውነት፡
ሁለት መንገድ ይዞ ፍፁማዊነት‼️

.....ኑር....

www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍61
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ማነው_ተKፊሩ?
#ክፍል_1

ኢብኑ ተይሚያ እና ኢብኑል ቀይም ሙስሊሞች አይደሉም ይላል ይሄ አሕ ^ ባሽ። እነዚህና መሰሎቻቸው ናቸው እንግዲህ ስለ አደብ ሊሰብኩ የሚሞክሩት። "ጅ^ብ የማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ።"

በደንብ "ሼር" እያደረጋችሁ ባረከላሁ ፊኩም።

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍37
بسم الله الرحمان الرحيم   

                         
በ2018 E.C ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ  ለተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!!


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በአላህ ፈቃድ በ 2017 ዓ.ል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና እና የሪሚዲያል ፈተና ወስዳችሁ ማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ በ2018 ዓ.ል ዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ላደረጋችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ እንኳ ደስ አላችሁ እያልን እነሆ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ለመቀበል ዝግጅቱ አጠናቆ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል :: በመቀጠልም ዩኒቨርስቲያችን የተማሪዎች ቅበላ መርሃ ግብር ከጥቅምት (21-22) 2018 ዓ.ል መሆኑ ይታወቃል በእለቱ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ  ሙስሊም ተማሪዎች ህብረትም (ጀመዐም) ደማቅ አቀባበል የሚያደርግላችሁ ይሆናል :: እናንተም ውድ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ማንነታችሁን(ሙስሊም መሆናችሁን) ለማሳወቅ የቀና ትብብራችሁን በአክብሮት እንጠይቃለን:: #እንዲሁም _ከምናደርግላችሁ_መስተግዶዎች_ከዩኒቨርሲቲው_ማህበርሰብ_ጋር_ማስተዋወቅ_እና_የሚያስፈልጓችሁን_ነገሮች_ሁሉ_ማሟላት ይሆናል ።ይህንንም  የምናረግበት ምክንያት፡-

1. ኢስላማዊ ወንድማማችነትን ለማጠናከር፤ እና  ሸሪአችን እንግዶቻችንን እንድናከብር ስለሚያዘን

2.ዲንን ለመርዳት እና የሙስሊሞችን ችግሮች በጋራ ለመቀነስ /ለመዋጋት።

3.ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ አካባቢ ላይ ካሉ ከዲን እና ከዱንያ እጭበርባሪዎች እናንተን ለመታደግ ነዉ ::
~ ~~

🤳የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ተወካዮች (ተማሪዎችን ለመቀበል የተወከሉ)ስልክ ቁጥር 📱📲፡-
#1_ወንድም አብዱረሺድ ሙሀመድ
0918742346
#2_ወንድም አብዱረህማን አህመድ
0916263025
#3_ወንድም ዑመር ሙደሲር
0935251136
#4_ወንድም ቢላል ተማም
0953328296
#5_ወንድም ሙባረክ ምስጋናው
0922817219
#4_ወንድም ኸይረዲን ሻፊ
0904846672
#5_ወንድም በድሩ ሁሴን
0979874293

አማርኛ ለምትቸገሩ ጉራጌ እና ስልጤ ወንድሞች🫛
#7_ወንድም ሃያቱ ነስሩ
0904366714
#8_ወንድም አሊ ሙሀመድ
0987247510
#9_ወንድም ቶፊቅ ሱሩር
0905060964


#For all affaan oromo language speakers who can't speak Amharic fluently.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

#9_ወንድም ሙሳ አህመድ
0941486725
#10_ ወንድም ቤካም ገመዳ
0964106353

ማሳሰቢያ:-

#1.የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ [ሰለፊይ ] ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ ከዚህ በታች ካሉት የቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ ውጪ ምንም አይነት የሚዲያ ቻናል የለውም !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🫛የወ.ሶ.ዩ.ሙስሊም(ሰለፍዮች) ተማሪዎች ጀመዐ... (Wolaita sodo university Muslim(Selefyoch) students jemea')
https://www.tg-me.com/WSU_Muslim1SelefyStudents/2263


#2.የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ [ሰለፊይ ] ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ ፈትሕ መስጂድ መሆኑን አትርሱ !!!

#3.ለማንኛውም  ተማሪ ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ለሚመጡ ይህንን መልዕክት ማሰራጨትን እንዳይረሱ!!!

#4. ማንነታችውን ደብቀው እሚንቀሳቀሱ የዲን አጭበርባሪዎች ስላሉ አቅማችሁ በፈቀደው ሁሉ ጥንቃቄ ማድረግን እንዳትረሱ !!


#5 በዩንቨርሲቲያችን የተማሪዎች የቅበላ መርሃ- ግብር ወቅት ዩንቨርሲቲው ደርሳችሁ ከትራንስፖርት ስትወርዱ ካላይ በቅደም ተከተል ስማቸው ከነ-ስልክ ቁጥራቸው የተዘረዘሩት ወንድሞች ጋር በመደወል እነሱ እንዲቀበሉዋቹ አልያም በነሱ በኩል ሌሎች ወንድሞች እንዲመድቡላችሁ መጠየቅን እንዳትረሱ!!

#6.አድራሻ ከቴክኖ ካምፓስ ፊት ለፊት የተማሪዎች መስጂድ ብለው ቢጠይቁ ማንም ሰው ይነግሮታል የዲን አጭበርባሪዎች ሲቀሩ !!!

#7.የሙስሊም  ሴት እህቶቻችንን ስልክ ለምትፈልጉ ሙስሊም ሴት እህቶች ወንድም በድሩ ሁሴን(0979874293) እና  ወንድም አብዱረሺድ  ሙሀመድ (0918742346) በኩል ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤ እንዲሁም affaan oromo ዐብዱልሐኪም ከድር(0909879173)።


የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ ተወካይ
ሃያቱ ሸረፋ : 0936780125

#share
     #Share
         #share and
#Join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/WSU_Muslim1SelefyStudents/2263

👍18
ውድ ወደ ወልቂጤ  ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ freshman ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!
‎                                    الســـــلام عليـــــكم ورحــــمة الله وبركــــــاته
‎  እንደሚታወቀው በ2018 ዓ.ል በአላህ ፍቃድ ወደ ግቢ መግቢያ ቀናችሁ ጥቅምት 15 እና 16 ነው ።

‎ስለሆነም ይህን በማስመልከት የወልቂጤ  ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ዲናዊም ሆነ አካዳሚክ  መረጃዎችን  ለመስጠት እና ለመተባበር በጉጉት እየጠበቅናችሁ እንገኛለን፡፡
‎ስለዚህ ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም  ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
‎1, ነጃ ሰዒድ
‎ስ'ቁ +251927528715
‎2,አሚር አብድል ቋድር
‎ስ'ቁ +251960116848
‎3.ቢላል ሺከታ
‎ስ'ቁ +251968510115   (የእህቶችን ቁጥር ለምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።)
‎አላህ በሰላም ያገናኘን።


https://www.tg-me.com/Wku_ms_Official_Channel
@Wku_ibnuabbas_bot
👍2
«ፍፁም ቄስ ፍፁም ሸህ»
🇪🇹በኑረዲን አል-ዓረብ
➥ለዛ ሰፈር አድርሱልኝ

ፍፁም ደብተራ እና ፍፁም ደረሳ መሆን እንደት ነው የቻላችሁት...እ...⁉️

👉#ፍፁማዊነት‼️


www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍15
2025/10/21 13:04:58
Back to Top
HTML Embed Code: