ዛሬም እዛው ናቸው።
--------------------------
ሽርክ ግዑዝ ቢሆን ደግሞ አቋም ቢኖረው፡
ሱፍያ ይመስላል ጫት ሱስ ያሰከረው፡
ወይ ደግሞ አህባሽን ነበር የሚመስለው፡
በኔ አመለካከት ጥመትን ስስለው፡
ይሔው መረጃውን አይተህ ፍረድበት፡
ሙታን ይማፀናል በየደረሰበት፡
በሩቅ ያስታውቃል በሽታው ያለበት፡
ተውሒድ ነው ሩቃው እንደጋግምበት፡
ጥቅም አለው ብሎ ሬሳን መማፀን፡
ልጂ ብሎ መለመን ከባዶ ማህፀን፡
ሱፍያ እንጂ ማንም ይህን አያስብም፡
ድረሱልኝ ብሎ ሙታንን አይቀርብም፡
የመቃብር አፈር እየዛቁ መብላት፡
የሌለን መፈብረክ የማይሆንን ማስላት፡
ምን ሆነው ይሆን ግን ሁሌ እማይጨንቃቸው፡
በሚያሳዝን መልኩ ዛሬም እዛው ናቸው።
.....ኑረዲን አል-አረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
--------------------------
ሽርክ ግዑዝ ቢሆን ደግሞ አቋም ቢኖረው፡
ሱፍያ ይመስላል ጫት ሱስ ያሰከረው፡
ወይ ደግሞ አህባሽን ነበር የሚመስለው፡
በኔ አመለካከት ጥመትን ስስለው፡
ይሔው መረጃውን አይተህ ፍረድበት፡
ሙታን ይማፀናል በየደረሰበት፡
በሩቅ ያስታውቃል በሽታው ያለበት፡
ተውሒድ ነው ሩቃው እንደጋግምበት፡
ጥቅም አለው ብሎ ሬሳን መማፀን፡
ልጂ ብሎ መለመን ከባዶ ማህፀን፡
ሱፍያ እንጂ ማንም ይህን አያስብም፡
ድረሱልኝ ብሎ ሙታንን አይቀርብም፡
የመቃብር አፈር እየዛቁ መብላት፡
የሌለን መፈብረክ የማይሆንን ማስላት፡
ምን ሆነው ይሆን ግን ሁሌ እማይጨንቃቸው፡
በሚያሳዝን መልኩ ዛሬም እዛው ናቸው።
.....ኑረዲን አል-አረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍42
👉የሙፍቲ ወዳጆችን ተመልከት⁉️
---------------------------------
......ሙስሊም ናቸው ወይ...⁉️
እርግጥ ነው አምነዋል በቃ #ሙፍቲ ሞቷል!!
ሙስሊም ክርስቲያኑ ለዱዐዕ ተጠርቷል፡
አህባሽ በገፁ ላይ አዋጂ አሰምቷል፡
ጭንብሉን ተገልጦ አሁን ሼሙን ትቷል፡
ደግሞ አዲስ አካሔድ ሰሞኑን መስርቷል‼️
ጉድ ትንግርት አየሁኝ ራሴን መርምሬ፡
በሚገርም መልኩ ተሳልመው ምምሬ፡
ሙፍቲ የተባለን ሙስሊም ነኝ ያለ አካል!?
የሌላ እምነት አባት እንደት ይባርካል⁉️
.....እ .....
እንደኔ ከሆነ ይህ ነገር ይጣራ፡
ይፈተሽ ይመርመር ምድርም ሆነ ጣራ፡
በከንቱ አላዘነም የዛ ቤት ደብተራ⁉️
ለሙፍቲው ጀናዛ ቄስ ተሳለማቸው‼️
ይሔው አሁን ደግሞ ቅዳሴ ጠሯቸው‼️
ታዲያ ከዚህ በላይ ምን እንበላቸው⁉️
እነዚህ አካላት ዛሬም #ሙስሊም ናቸው⁉️
....✍️በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
---------------------------------
......ሙስሊም ናቸው ወይ...⁉️
እርግጥ ነው አምነዋል በቃ #ሙፍቲ ሞቷል!!
ሙስሊም ክርስቲያኑ ለዱዐዕ ተጠርቷል፡
አህባሽ በገፁ ላይ አዋጂ አሰምቷል፡
ጭንብሉን ተገልጦ አሁን ሼሙን ትቷል፡
ደግሞ አዲስ አካሔድ ሰሞኑን መስርቷል‼️
ጉድ ትንግርት አየሁኝ ራሴን መርምሬ፡
በሚገርም መልኩ ተሳልመው ምምሬ፡
ሙፍቲ የተባለን ሙስሊም ነኝ ያለ አካል!?
የሌላ እምነት አባት እንደት ይባርካል⁉️
.....እ .....
እንደኔ ከሆነ ይህ ነገር ይጣራ፡
ይፈተሽ ይመርመር ምድርም ሆነ ጣራ፡
በከንቱ አላዘነም የዛ ቤት ደብተራ⁉️
ለሙፍቲው ጀናዛ ቄስ ተሳለማቸው‼️
ይሔው አሁን ደግሞ ቅዳሴ ጠሯቸው‼️
ታዲያ ከዚህ በላይ ምን እንበላቸው⁉️
እነዚህ አካላት ዛሬም #ሙስሊም ናቸው⁉️
....✍️በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍61
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በክርስቲያኖች የተቀደሰና የተባረከ የመጀመሪያው ሙፍቲ ነው።
👉እኛም እንጠይቃለን ለምን⁉️
➥እኮ እንደት....⁉️
👉በክርስቲያኖች ዘንድ በዚህ ደረጃ ለምን ተወደደ⁉️
የእስልምና ሀይማኖት መሪ ተብሎ በክርስቲያኖች ዘንድ #የቅድስነትን ማዕረግ ያገኘ የመጀመሪያው ሰው ይህ ሽማግሌ ናቸው‼️
እንደት ነው ነገሩ እውነት በዚህ ደረጃ ለምን ወደዷቸው⁉️
ይሔው ልክ እንደ #ክርስቲያን ጷጶስ በረከታቸው ይደርብን እያሉ ነውኮ አስተውላችኋል በአሏህ⁉️
...ይህ ነገር ያለ ምንም ጉዳይ አልተከሰተም #ጠላት በዚህ ደረጃ ከወደደህ አምልጥ አባቴ⁉️
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👉እኛም እንጠይቃለን ለምን⁉️
➥እኮ እንደት....⁉️
👉በክርስቲያኖች ዘንድ በዚህ ደረጃ ለምን ተወደደ⁉️
የእስልምና ሀይማኖት መሪ ተብሎ በክርስቲያኖች ዘንድ #የቅድስነትን ማዕረግ ያገኘ የመጀመሪያው ሰው ይህ ሽማግሌ ናቸው‼️
እንደት ነው ነገሩ እውነት በዚህ ደረጃ ለምን ወደዷቸው⁉️
ይሔው ልክ እንደ #ክርስቲያን ጷጶስ በረከታቸው ይደርብን እያሉ ነውኮ አስተውላችኋል በአሏህ⁉️
...ይህ ነገር ያለ ምንም ጉዳይ አልተከሰተም #ጠላት በዚህ ደረጃ ከወደደህ አምልጥ አባቴ⁉️
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍76
ሰለፍያ እና ሱፍያ⁉️
🎙በኑረዲን አል-አረብ
❌ያሲን ኑሩ❌
«በማር የተለወሰ መርዝ‼️»
➥የኢትዮጲ እስልምና⁉️
➥ሰለፍያ እና ሱፍያ ⁉️
❌የሀበሻው ነብይ ሞተ⁉️❌
➥እውን ሱፍያ እና ሰለፍያ ልዩነት ቅርንጫፍ ነውን⁉️
👉ለያሱን ኑሩ ማምታቻ የተሰጠ መልስ‼️
👉ከሀሳባችሁ በፊት አድምጡት‼️
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
«በማር የተለወሰ መርዝ‼️»
➥የኢትዮጲ እስልምና⁉️
➥ሰለፍያ እና ሱፍያ ⁉️
❌የሀበሻው ነብይ ሞተ⁉️❌
➥እውን ሱፍያ እና ሰለፍያ ልዩነት ቅርንጫፍ ነውን⁉️
👉ለያሱን ኑሩ ማምታቻ የተሰጠ መልስ‼️
👉ከሀሳባችሁ በፊት አድምጡት‼️
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍107
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄው የዩሱፍ አልቀርዷይ ምስክርነት! ይህንን ምስክርነት የሰጠው ሌላ አካል ቢሆን ኖሮ "መድ ^ ኸሊይ" የሚል ታፔላ ይለጠፍበት ነበር።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍16
.....በምን ይገለፃል...
አንዳንዴ ጥይት ቢተኮስ ራስህን አስቀድመህ የምትመክትለት ሰው ከጥይቱ ጀርባ ተኳሹ ሆኖ ታገኘዋለህ..
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
አንዳንዴ ጥይት ቢተኮስ ራስህን አስቀድመህ የምትመክትለት ሰው ከጥይቱ ጀርባ ተኳሹ ሆኖ ታገኘዋለህ..
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍30
➨ይድረስህ ....ጀግናዬ....!!
«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------
አህባሽና ኢኽዋን በአንድ ሲወላገድ፡
አንተ ነህ መዳኒት የመረጃው ሞገድ፡
በተውሒድህ ፀንተህ የጠቆምከው መንገድ፡
ጀግና ነህ አንበሳ ብልህ ምን ያንሰሀል፡
ያለ ድንበር ማለፍ ክብር ይገባሀል።
ጥመት ተደራጅቶ ፎክሮ ሲያቅራራ፡
ሚዲያው ሲጨነቅ በቀን በጠራራ፡
መጥተህ ስታፈርሰው ገዝፈህ ከተራራ፡
እንኳን ወይይትህ ቀለምህ ይፈራል፡
መረጃ ነው ውስጡ ማን መጥቶ ይደፍራል፡
መጥፎ የእግር እሳት ነው የሆንክባቸው፡
አሏህ ይጠብቅህ ከክፉ ሴራቸው፡
ውሸታሙ ሁሉ በአንዴ ሲተባበር፡
ብረት በገለባ ወገቡ ሲሰበር:
ሰነፍ እያቅራራ ጀግና ሰው ሲቀበር:
ምነው ይሄን ታ'ምር ባላየነው ነበር!?
ቅል ድንጋይን ሰብሮ በታየበት ዘመን:
ግድየለም እስከዚያው እንኑር በጎመን፡
ብለን ሳንጨርስ ውስጣችን ተቃጥሎ፡
ነገን ተስፋ አድርጎ ምኞት አንጠልጥሎ፡
ልክ እንደ ነገድጓድ ድንገት ሳትታሰብ፡
ጠበቃ ስትሆን እንደ ህብረተሰብ፡
ይከብደናል በጣም አንተን አለማሰብ፡
ብዕርህ ስል-ሰይፍ ነው እንከን የለበትም፡
ተግባርህ ያሳያል ጀግና ነህ እውነትም፡
ውሸት የጣለውን ሀቅ እሰከሚያነሳው:
ጅብ እየገነነ ቢሞትም አንበሳው..፡
ግሩም ትግልህን ግን መቼም አንረሳው፡
እስከተፈቀደ እንደዚህ ቢኖርም:
ሁሉም ወደ ቦታው መመለሱ አይቀርም።
አንተ ግን ጀግና ነህ የሀቅ ጠበቃ፡
ቆፍጣናው መረጃህ ያስነጥሳል በቃ፡
የጥመቱ መንጋ በብዕርህ ያለቅሳል፡
አመት የገነባው በአንድ ቃል ይፈርሳል፡
መረጃህ ቁርዓን ሀዲስ ስለሆነ፡
በነካኩት ቁጥር ይበልጡን ገነነ፡
የታሰበው ቀርቶ ያልጠበቁት ሆነ፡
የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
የተውሒድን ፍቅር የመንሀጂን ድምቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
አስደማሚው ብዕርህ ወሽመጥ ይበጥሳል፡
ኢኽዋን፣ አህባሽ፣ሱፍይ በአንደ ያስነጥሳል፡
ቃላትህ ድሮን ነው ኢላማው ይደርሳል፡
ውይይት ስትጠራ ሁሉም ይሸበራል፡
ብቃትህን ሁሉም በእውቀትህ ያከብራል፡
አሏህ አድሎሀል የወንድነት ሞራል፡
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
አንተ ስትነሳ ነው የደነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
የሚያባርርልን ዝንቦቹን ከቀፎ፡
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
➨ስማኝማ....!?
እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?
ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትህ እና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
በኑረዲን አል አረብ...✍️
--------------------------------
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------
አህባሽና ኢኽዋን በአንድ ሲወላገድ፡
አንተ ነህ መዳኒት የመረጃው ሞገድ፡
በተውሒድህ ፀንተህ የጠቆምከው መንገድ፡
ጀግና ነህ አንበሳ ብልህ ምን ያንሰሀል፡
ያለ ድንበር ማለፍ ክብር ይገባሀል።
ጥመት ተደራጅቶ ፎክሮ ሲያቅራራ፡
ሚዲያው ሲጨነቅ በቀን በጠራራ፡
መጥተህ ስታፈርሰው ገዝፈህ ከተራራ፡
እንኳን ወይይትህ ቀለምህ ይፈራል፡
መረጃ ነው ውስጡ ማን መጥቶ ይደፍራል፡
መጥፎ የእግር እሳት ነው የሆንክባቸው፡
አሏህ ይጠብቅህ ከክፉ ሴራቸው፡
ውሸታሙ ሁሉ በአንዴ ሲተባበር፡
ብረት በገለባ ወገቡ ሲሰበር:
ሰነፍ እያቅራራ ጀግና ሰው ሲቀበር:
ምነው ይሄን ታ'ምር ባላየነው ነበር!?
ቅል ድንጋይን ሰብሮ በታየበት ዘመን:
ግድየለም እስከዚያው እንኑር በጎመን፡
ብለን ሳንጨርስ ውስጣችን ተቃጥሎ፡
ነገን ተስፋ አድርጎ ምኞት አንጠልጥሎ፡
ልክ እንደ ነገድጓድ ድንገት ሳትታሰብ፡
ጠበቃ ስትሆን እንደ ህብረተሰብ፡
ይከብደናል በጣም አንተን አለማሰብ፡
ብዕርህ ስል-ሰይፍ ነው እንከን የለበትም፡
ተግባርህ ያሳያል ጀግና ነህ እውነትም፡
ውሸት የጣለውን ሀቅ እሰከሚያነሳው:
ጅብ እየገነነ ቢሞትም አንበሳው..፡
ግሩም ትግልህን ግን መቼም አንረሳው፡
እስከተፈቀደ እንደዚህ ቢኖርም:
ሁሉም ወደ ቦታው መመለሱ አይቀርም።
አንተ ግን ጀግና ነህ የሀቅ ጠበቃ፡
ቆፍጣናው መረጃህ ያስነጥሳል በቃ፡
የጥመቱ መንጋ በብዕርህ ያለቅሳል፡
አመት የገነባው በአንድ ቃል ይፈርሳል፡
መረጃህ ቁርዓን ሀዲስ ስለሆነ፡
በነካኩት ቁጥር ይበልጡን ገነነ፡
የታሰበው ቀርቶ ያልጠበቁት ሆነ፡
የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
የተውሒድን ፍቅር የመንሀጂን ድምቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
አስደማሚው ብዕርህ ወሽመጥ ይበጥሳል፡
ኢኽዋን፣ አህባሽ፣ሱፍይ በአንደ ያስነጥሳል፡
ቃላትህ ድሮን ነው ኢላማው ይደርሳል፡
ውይይት ስትጠራ ሁሉም ይሸበራል፡
ብቃትህን ሁሉም በእውቀትህ ያከብራል፡
አሏህ አድሎሀል የወንድነት ሞራል፡
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
አንተ ስትነሳ ነው የደነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
የሚያባርርልን ዝንቦቹን ከቀፎ፡
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
➨ስማኝማ....!?
እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?
ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትህ እና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
በኑረዲን አል አረብ...✍️
--------------------------------
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍110
ይችን ቻናል እንደት ከፍ እናዲርጋት
እስኪ
ሸር ሸር በማድረግ እናጠናክራት ያጀማዓ
ሽር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር
https://www.tg-me.com/abu_hassan_aliy_yusuf
እስኪ
ሸር ሸር በማድረግ እናጠናክራት ያጀማዓ
ሽር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር
https://www.tg-me.com/abu_hassan_aliy_yusuf
👍58
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮ 360 አባልቶ ያሳየን አምላክ‼️
-------------------------------
«በሙስሊሞች ጉዳይ ገብተው ስንት ሲያደርጉን የነበሩት እጂግ አረመኔና ጫካኝ ሚዲያ ነበር ይሔው ዛሬ በዚህ ልክ ጀምረዋል።»
ይሄው አሁን አሜሪካ ሃገር ላይ እርስ በርስ እየተባሉ ነው አሏህ ያባላችሁ እናንተ የደም ነጋዴወች ናችሁ።
ግን ለምን አይሰነዛዘሩም
እንዲህ ከሚጠዛጠዙ⁉️
ወይንስ ገላጋይ ሲመጣ ለማስመሰል ያክል ሊጨባበጡ ነው¿
➥እኛን የነካ የለውም በረካ!
ሰሞኑን ያለ ሐላል ኒካሕ የተጋቡት አሕባሽ መራሹ ቡድንና ኦርቶማራውም ተጣልተው ያሳየኝ....አሚን ያረብ
ለጊዜው ለወረት እና ለፖለቲካ ሊጠቀሙባቸው እንጂ አይዘልቁም ...‼️
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
-------------------------------
«በሙስሊሞች ጉዳይ ገብተው ስንት ሲያደርጉን የነበሩት እጂግ አረመኔና ጫካኝ ሚዲያ ነበር ይሔው ዛሬ በዚህ ልክ ጀምረዋል።»
ይሄው አሁን አሜሪካ ሃገር ላይ እርስ በርስ እየተባሉ ነው አሏህ ያባላችሁ እናንተ የደም ነጋዴወች ናችሁ።
ግን ለምን አይሰነዛዘሩም
እንዲህ ከሚጠዛጠዙ⁉️
ወይንስ ገላጋይ ሲመጣ ለማስመሰል ያክል ሊጨባበጡ ነው¿
➥እኛን የነካ የለውም በረካ!
ሰሞኑን ያለ ሐላል ኒካሕ የተጋቡት አሕባሽ መራሹ ቡድንና ኦርቶማራውም ተጣልተው ያሳየኝ....አሚን ያረብ
ለጊዜው ለወረት እና ለፖለቲካ ሊጠቀሙባቸው እንጂ አይዘልቁም ...‼️
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍38
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ተውሒድ ሲገባህ ይሉኝታ አይዝህም።
شكرا يا صقر العرب
ይህ ጀግና ወጣት የተውሒድ ጀግና አረባዊ ንስር በመባል ይታወቃል።
هو صاحب التوحيد
وابن رجل التوحيد
وحفيد مؤسس دولة التوحيد
حفيظك الله ورعاك يا بطل
የሳዑድው ወጣቱ ንጉስ #ሙሀመድ ቢን ሰልማን ወደ #ህንድ በተጓዘበት ወቅት የአንድ ጀኔራል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን ፕሮግራም ነበር።
ሁሉም ባለ ስልጣን ወደ ቀብሩ ሔደው አበባ ይዘው የህሌና ፀሎት ሲያደርጉ እሱ ግን #በፍፁም ተውሒዱን ሳይዘነጋ ይሉኝታ ሳያሰጋው ከቦታው ላይ ባለመገነት #ቆራጥ አቋም አሳይቷል።
👉የኢኽዋን መሪ ቢሆን ምን ያክን እንደሚራገብለት ሳስበው ይገርመኛል።
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
شكرا يا صقر العرب
ይህ ጀግና ወጣት የተውሒድ ጀግና አረባዊ ንስር በመባል ይታወቃል።
هو صاحب التوحيد
وابن رجل التوحيد
وحفيد مؤسس دولة التوحيد
حفيظك الله ورعاك يا بطل
የሳዑድው ወጣቱ ንጉስ #ሙሀመድ ቢን ሰልማን ወደ #ህንድ በተጓዘበት ወቅት የአንድ ጀኔራል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን ፕሮግራም ነበር።
ሁሉም ባለ ስልጣን ወደ ቀብሩ ሔደው አበባ ይዘው የህሌና ፀሎት ሲያደርጉ እሱ ግን #በፍፁም ተውሒዱን ሳይዘነጋ ይሉኝታ ሳያሰጋው ከቦታው ላይ ባለመገነት #ቆራጥ አቋም አሳይቷል።
👉የኢኽዋን መሪ ቢሆን ምን ያክን እንደሚራገብለት ሳስበው ይገርመኛል።
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍31
....ከትዝታ ሰፈር...B:29
«ፈገግ እያላችሁ አስታውሱ»
በዚህች ምርጥዬ #ሳሙና እናታችን ሳፋ ውስጥ አስገብታ ገላችንን ..በደንብ #ፍ..ት..ግ... አድርጋ
አንገታችንን እያሸች
ባላንስ መጠበቅ እስኪያቅተን አልተፈተግንም ብላችሁ አትዋሹም መቼም በህዝብ ፊት...አይደል..⁉️
...የባሰፈውን ልገራችሁ....
....ጭራሽ የኔ ማዘርማ...ቢገርማችሁ...
«..አይንህ እንድጠራ ብላ አይኔ ውስጥ ጨምራ ነበር የምታጥበኝ...»
......አይኑ የጠራለት ብቻ ይናገር....እ...⁉️
👉አይይይይ እናትኮ...!!
....በእናንተ ሰፈር ምን ነበር የምትሉት⁉️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
«ፈገግ እያላችሁ አስታውሱ»
በዚህች ምርጥዬ #ሳሙና እናታችን ሳፋ ውስጥ አስገብታ ገላችንን ..በደንብ #ፍ..ት..ግ... አድርጋ
አንገታችንን እያሸች
ባላንስ መጠበቅ እስኪያቅተን አልተፈተግንም ብላችሁ አትዋሹም መቼም በህዝብ ፊት...አይደል..⁉️
...የባሰፈውን ልገራችሁ....
....ጭራሽ የኔ ማዘርማ...ቢገርማችሁ...
«..አይንህ እንድጠራ ብላ አይኔ ውስጥ ጨምራ ነበር የምታጥበኝ...»
......አይኑ የጠራለት ብቻ ይናገር....እ...⁉️
👉አይይይይ እናትኮ...!!
....በእናንተ ሰፈር ምን ነበር የምትሉት⁉️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍9
