{➌}الركيزة في العقيدة السلفية
🎙አቡ ፋሩቅ حفظه الله
الركيزة في العقيدة السلفية
👉ክፍል =➌
✅«የሐቅ ሰዎች መለያ ምልክቶች»✅
🎙አቡ-ፋሩቅ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👉ክፍል =➌
✅«የሐቅ ሰዎች መለያ ምልክቶች»✅
🎙አቡ-ፋሩቅ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍11
✅ጁሙዓ እና ወዳጆቼ‼️✅
----------------------------
✍🏻 الجمعة درة الأيام
وأنتم درة الأحباب
ጁሙዓ የቀንች እንቁ ነው።
እናንተ የወዳጃችሁ እንቁ ናችሁ።
ولكم من القلب أخلص الدعاء
غفر الله لكم ما مضى
وقدر لكم الخير فيما أتى
وألبسكم الرضى
ለእናንተ ከልቤ እፀልያለሁ
ያለፈውን አሏህ ይማረን።
በሚመጣው መልካም ይለግሰን።
ውደታውንም ያልብሰን።
ورزقكم ااالقبوووول في الأرض وااالسماااء وأعطااااكم خير ااالدنيا وااالآخرة
كل جمعة وأنتم إلى الله أقرب.
በሰማይ በምድር መርሀባን ይወፍቀ።
በዱንያም በአኸይራም መልካሙን ይስጠን።
በየጁሙዓው ሁሉ ወደ ጌታችን የምንቀርብ ያድርገን አሚን።
🌹

👍65
Audio
سورة الكهف
شيخ هيثم الدخين
https://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
https://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
شيخ هيثم الدخين
https://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
https://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍23
- *" اللهم صلِّ على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد ||
https://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
https://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
https://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
https://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍66
ሌት ቀን ሐሜት ኸረ ለነፍሳችን እንዘን ⁉️
✍ሀሜት ለምን ቀለለን⁉️
-------------------------
ጌታችን በቃሉ እያስተዋወቀን፡
አትፈፅሙት ብሎ እያስጠነቀቀን፡
እኛ ግን አሁንም ሀሜት ሱስ ሆኖናል፡
ከአሏህ ቃል በላይ ምን ይመጣልናል⁉️
ለምን በተቻለን አላህን አንፈራም፡
ከሀሜቱ ወጥተን አንድት ኸይር አንሰራም?
ሲተማሙ ውሎ ሲተማሙ ማደር፡
አራዳነት ሆኗል በወራዶች መንደር፡
ወንጀሉ እጂግ ቀላል ለምን ይመስለናል⁉️
የሰው ስጋ መብላት ተራ እንደት ይሆናል⁉️
በገጠር ከተማ በክረምትም በጋ፡
ከሀሜት እንራቅ ግፍ ነው የሰው ስጋ፡
በዱንያም በአኸይራም አለው ብዙ አደጋ፡
👉አላህ የሀሜት አፀያፊነት የገለፀባቸው ሦሥት ነጥቦች......‼️
قال الله تعالى
📖{أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَن يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًۭا فَكَرِهْتُمُوهُ}
{አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ሆኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን) ጠላችሁት፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)።}
1ኛ, የሰው ስጋ መብላት: ማንኛውም ሰው የሰውን ስጋ የሚበላ ጭካኔ የለውም።
2ኛ, ሰውየው የሞተ መሆኑ: እንኳንስ ሰው በግ ከብት ቢሆን እንኳ በክት መብላት ሁሉም ሰው ይጠየፈዋል።
3ኛ, የሞተው ወንድምህ መሆኑ: እንኳንስ የወንድምህ የየትኛውም ሰው ስጋ አይበላልህም።
👉ሰለፎቻችን ሲናገሩ፦
...ሐሜት ባለቤቱን እንደሚጎዳ ካወቅኩበት ቀን ጀምሮ አንድም ቀን ሰው አምቼ አላውቅም።
✅....አቡ አሲም ረሒመሁሏህ
«ታሪኹ ዲመሽቅ ሊብኒ አሳኩር 24/363»
«ቀላል ነው ብላችሁ ታስባላችሁ እሱ ግን አሏህ ዘንድ እጂግ ዘግናኝ ነው።»
👅ሀሜትን እንጠንቀቅ‼️
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi

👍40
«ሰለምቴነት‼️»
🎙በአቡ-ፋሩቅ حفظه الله
✅አሰራጩት ባረከሏሁ ፊኩም።
✅ሰለምቴነት‼️
✅ሰለምቴነት‼️
✅ሰለምቴነት‼️
👉ሙስሊሞች አሏህን ፍሩ‼️
👉ሰለምቴነት መከበሪያ እንጂ ማሸማቀቂያ አይደለም።
የኢማንን መጠን ለክተን ባናውቅም፡
ሰለምቴ መሆን ግን አያሸማቅቅም፡
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
✅ሰለምቴነት‼️
✅ሰለምቴነት‼️
✅ሰለምቴነት‼️
👉ሙስሊሞች አሏህን ፍሩ‼️
👉ሰለምቴነት መከበሪያ እንጂ ማሸማቀቂያ አይደለም።
የኢማንን መጠን ለክተን ባናውቅም፡
ሰለምቴ መሆን ግን አያሸማቅቅም፡
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍31
የፕሮግራማችን ሰአት ደርሷል ሸር ሸር እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም
https://www.tg-me.com/ustaz_kadir_Farwa_grerup
https://www.tg-me.com/ustaz_kadir_Farwa_grerup
https://www.tg-me.com/ustaz_kadir_Farwa_grerup
https://www.tg-me.com/ustaz_kadir_Farwa_grerup
👍9
በእስር ላይ የሚገኘው ወንድማችን ሰይድ አቡ ሁዘይፋ ቀጠሮው ነገ ሰኞ ነው ሁላችንም በዱዓዕ እናግዘው።
በሚዲያም በተቻለን ድምፅ እንሁን ባረከሏሁ ፊኩም
አሏህ ይጠብቅህ
መታሰር ያበረታናል እንጂ አይረታን።
መታሰር ያፀናናል እንጂ አያዳክመንም።
በሰላም ወጥተህ የምንገናኝ ያድርገን ጀግናዬ
በሚዲያም በተቻለን ድምፅ እንሁን ባረከሏሁ ፊኩም
አሏህ ይጠብቅህ
መታሰር ያበረታናል እንጂ አይረታን።
መታሰር ያፀናናል እንጂ አያዳክመንም።
በሰላም ወጥተህ የምንገናኝ ያድርገን ጀግናዬ
👍109
ቃል ካጣሁላቸው ምስሎች አንዱ..
"እማ አብሬሽ ልሙት"
-------------------
አልችልም ህፃን ነኝ ለመጋፈጥ ጠላት፡
ግን ወስኛለሁኝ አብሬሽ መበላት፡
ይከብደኛልና የምድር ሁናቴ፡
ደስታ ስለሌለው ከእንግድህ ህይወቴ፡
መሞትሽን ባውቅም ልቀፍሽ እናቴ..⁉️
ገዳይ ተፋልሜ ላድንሽ አልችልም፡
ግን አንችን አጥቼ ፍፁም ኑሮ አልልም፡
ሞተች በቃ ብዬ አልሔድም ለቅቄሽ፡
ተራየን ልጠብቅ እቅፍሽን ሞቄሽ፡
እንደት ብዬ ልለይ አቅፈሽኝ አንቄሽ፡
እንደትስ ልልቀቅሽ ወደማን ልጠጋ፡
ለኔም ተራው ይድረስ የአንች ላይ አደጋ፡
እኔንም ይግደለኝ የገደለሽ መንጋ፡
ምን ደካማ ብሆን ባይኖረኝም ጉልበት፡
ምንም አቅም ባጣ የምመክትበት፡
ከእቅፍሽ ወጥቼ ተለይቼ አልሔድም፡
እጆቼ ካንች ላይ እንድነሱ አልፈቅድም
ካንችን ለቅቄ እኔ መኖርን አልወድም፡
ይህንን ጥልቅ ፍቅር ሰወችም ይቅሰሙት፡
ልጆች ሁሉ ይዩት ባለ ጆሮ ይስሙት፡
አብሬሽ ልሰ'ዋ ካንች ጋራ ልሙት።
«ቃል ያጠሁለት ምስል»
...ኑረዲን አል-ዓረብ...✍️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
"እማ አብሬሽ ልሙት"
-------------------
አልችልም ህፃን ነኝ ለመጋፈጥ ጠላት፡
ግን ወስኛለሁኝ አብሬሽ መበላት፡
ይከብደኛልና የምድር ሁናቴ፡
ደስታ ስለሌለው ከእንግድህ ህይወቴ፡
መሞትሽን ባውቅም ልቀፍሽ እናቴ..⁉️
ገዳይ ተፋልሜ ላድንሽ አልችልም፡
ግን አንችን አጥቼ ፍፁም ኑሮ አልልም፡
ሞተች በቃ ብዬ አልሔድም ለቅቄሽ፡
ተራየን ልጠብቅ እቅፍሽን ሞቄሽ፡
እንደት ብዬ ልለይ አቅፈሽኝ አንቄሽ፡
እንደትስ ልልቀቅሽ ወደማን ልጠጋ፡
ለኔም ተራው ይድረስ የአንች ላይ አደጋ፡
እኔንም ይግደለኝ የገደለሽ መንጋ፡
ምን ደካማ ብሆን ባይኖረኝም ጉልበት፡
ምንም አቅም ባጣ የምመክትበት፡
ከእቅፍሽ ወጥቼ ተለይቼ አልሔድም፡
እጆቼ ካንች ላይ እንድነሱ አልፈቅድም
ካንችን ለቅቄ እኔ መኖርን አልወድም፡
ይህንን ጥልቅ ፍቅር ሰወችም ይቅሰሙት፡
ልጆች ሁሉ ይዩት ባለ ጆሮ ይስሙት፡
አብሬሽ ልሰ'ዋ ካንች ጋራ ልሙት።
«ቃል ያጠሁለት ምስል»
...ኑረዲን አል-ዓረብ...✍️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍172
«➏» «خذ عقيدتك»
አቡ-ፋሩቅ حفظه الله
خذ عقيدتك
✅ክፍል =➏
👉የአሏህ ስም እና ባህሪያትን በተመለከተ‼️
🎙አቡ-ፋሩቅ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
✅ክፍል =➏
👉የአሏህ ስም እና ባህሪያትን በተመለከተ‼️
🎙አቡ-ፋሩቅ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍19
የጀግናው ኢማሙ አህመድ ባንድራ
ዛሬ ለ❺ የተከፋፈሉትን ሀገሮች
❶ኢትዮጲያን
❷ኤርትራን
➌ጂቡትን
➍ሶማሊያን
❺ሶማሌ ላንድ እነዚህን ሁሉ በአንድ አድርጎ ሲመራ #ባንድራው ዳርና ዳሩ ነጭ መካከሉ ቀይ ሲሆን ➌ የጨረቃ ምስሎች እንደነበሩበት ታሪክ ያስረዳል።
«በሀበሻ ታሪክ የሀገረ መንግስት ግንባታና የአመራር ጥበብ እጂግ የተዋጣለት ፍትሀዊ ጀግና መሪ ሲሆን ግን ምንም ፍትህና ሰላምን ቢሰብክም በእምነቱ ምክንያት ብቻ ከሱ በኋላ በመጡ ክርስቲያን ነገስታቶች ታሪኩ እንድቆሽሽና እንድጠለሽ ብዙ ድራማ ተሰርቶበታል ሆኖም አሁንም ድረስ ለወዳጅም ለጠላትም ታላቅ አጀንዳ መሆን የቻለ የፊትለፊት ገፅ ነው።

👍45
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉በዚህ ልክ ናቸው‼️
በኢትይጲያም ሆነ በአለም ታሪክ ገዳይ ጨፍጫፊና አ*ራ*ጅ ማን እንደሆነ አለም ያወቀው ነው.. ግን ለመናገር ሐቅን ያስተማራችሁ የለምና አንደበታችሁ ለእውነት አይታዘዛችሁም እጂግ ሲበዛ #ቆ*ሻ*ሾች ናችሁ።
በእምነት ለይቶ ሲገድል የነበረው፡
እስኪ ማን ነበረ ታሪክ ይዘክረው፡
ዛሬስ ቢሆን ደግሞ የለም እንጂ ፈራጅ፡
ማን ነበር ገዳዩ ማንነው ጨካኝ አ*ራ*ጅ፡
የመሀይምነት ድንቁርናችሁን፡
ቆርጦ የመቀጠል ማታለያችሁን፡
ጭፍን ተከታይ ላይ እያሰራጫችሁ፡
በእስልምና ላይ ስለዘመታችሁ፡
ምንም አታመጡም እኔ ልንገራችሁ፡፡
👉ቤተ ክህነቷ ደም የጠማቸው ልጆቿን አስራ ትያዝልን።
ቀጣይ ምን አይነት የደም ማፍሰስና ጭፍጨፋ እቅድ እንዳዘጋጁ ባናውቅም፤ ለዛ ግብዓት የሚሆናቸውን ትርክት ለመፍጠር፤ የአንድ#ዑስታዝ ትክክለኛ ዳዕዋ በኢዲቲንግ ቆርጠውና ቀጣጥለው ከአውዱ ውጭ የሆነ ይዘት ፈጥረው ለብልሹ አላማቸው የሚሆን ናሬቲቭ ፈጥረዋል።
✅ኢስላም በጂሃድ ወቅትም ሆነ በሞት ቅጣት ወቀት አንድ ሰው ክብሩን በጠበቀ መልኩ መሆን እንዳላበት በግልፅ አስተምሯል። እንስሳት እንኳ ሲታረዱ እንዳይሰቃዩ ስለት ባለው ቢላዋ እንዲታረዱ፣ አንዱ እንስሳት ፊት ሌላኛውን ማረድ እንደማይገባ (ምክንያቱም ቀጣይ እኔም እታረዳለሁ ብሎ ነፍሱ እንዳጨነቅ…) በዝርዝር የሸሪዓውን አዛኝነትና ጥበብ ተናግሯል።
ደም የጠማቸው ግጭት ጠማቂ የቤተ ክህነቷ አክቲቪስቶች ግን የኡስታዝን ንግግር «ክርስቲያኖችን ስለት ባለው ቢላዋ አስተራረዳችሁን አሳምራቸው እረዷቸው!» ብለዋል ብለው በኢዲቲንግ የቆራረጡትን ቪድዮ እያሰራጩ ነው።
ሁላችሁም ይህን እውነታ ግልፅ በማድረግ፤ ያለሙትን ደም የማፍሰስ ጥማት ሱስ እናክሽፍባቸው።
«ሙስሊሙ ይንቃ ያሰቡልን ከዚህ የከፋ ነው።»

👉ፉከራችሁም ቀረርቷችሁምኮ #ኸረ_ገዳይ ነው።
ሁሌም #ገ#ዳ#ይ
ሁሌም #አ#ራ#ጅ እናንተ ናችሁ
የሚዘመትብን ግን እኛ ነን።
በአሏህ እምላለሁ በኢትዮጲያም ሆነ በአለም ታሪክ #እንደ ክርስትና #በመግደልና በጦርነት የተስፋፋ ሀይማኖት የለም።
ምክንያቱም በመረጃ ሰብኮ የሚያሳምንበት ቆኖናና ሆድ የሚያስነፋ መረጃ የለውም።
ዛሬም ተመልከቱ....ዳዊት ተሸክሞ #ሙስሊሞችን እየመረጠ በየመስጂዳቸው እየገባ የሚረሽን ክርስቲያናዊ #አ#ው#ሬ #ፋኖ የሚባል #ጨካኝ #አ#ራ#ጂ አሰማርተው ሲያበቁ ነውራቸውን በተቀጣጠለ ቪዲወ ሊያስተባብሉ ይፈልጋሉ‼️
👉#ሲበዛ_ቀሽም_ናችሁ

👍48
እኛ #እንሰሶችን ስናርድ ራሱ #በእዝነት መሆን አለበት የሚል #እምነት ነው ያለን #እንሰሳ ስንል እኛ ነን ካላችሁ ማንነታችሁን እናንተ ታውቃላችሁ።
«ለነገሩ ከዚህ በላይ እንሰሳነት ከየት ይመጣል ኸረ እንሰሳ በስንት ጣዕሙ!!
...ኑር
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
«ለነገሩ ከዚህ በላይ እንሰሳነት ከየት ይመጣል ኸረ እንሰሳ በስንት ጣዕሙ!!
...ኑር
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍60
«የናንተ #አው*ሬነት እንዳይገለፅ እኛ ላይ መዋሸት አይጠበቅባችሁም ‼️
«ደንቆሮ ፣እስላም፣ጋላ፣ሻንቅላ፣ፈላሻ...እያለ በግልፅ ዘርዝሮ ዘርን ከዘር ብሎም በጂምላ ፈርጆ ግድያና ስቃይን የሚሰብከውኮ የነሱ መፀሀፍ ነው።»
👉ሰው ያለምንም ወንጀል እንደት ይሰቃያል⁉️
#ጋላ በመሆኑ ብቻ ሲኦል‼️
#ደንቆሮ በመሆኑ ብቻ ሲዖል‼️
#ፈላሻ በመሆኑ ብቻ ሲዖል‼️
#ሻንቅላ በመሆኑ ብቻ ሲዖል‼️
መርጦ ባልተፈጠረበት ህመም
መርጦ ባልተፈጠረበት ዘር
እንደት በዚህ ደረጃ ግፍ ይሰራበታል⁉️
ይህን የሚያውጀው #የኦርቶ-ዶክስ መፀሀፍ
#ራዕዬ_ማርያም ነው ።

👍21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ቄርሎሳችሁ እንጦረጦስ ይዟችሁ እንዳይገባ‼️
ተበዳይ ፀጥ ሲል ቢመስላችሁ በዳይ፡
ጠልታችሁ ብትፈርዱም ባልገባችሁ ጉዳይ፡
እውነታው ሲፈተሽ #ፋኖ ነበር ገዳይ፡
👉🛑...ያያ ዘልደታ ማነው⁉️🛑
በዚህች በተቆራረጠች የቪድወ ቅጅ ምን ያክል ሰበብ እንደሚፈልጉና ጥላቻቸው በምን ጥልቀት እንደሆነ #ሙስሊሙ የተረዳ ይመስለኛል።
ስለዚህ እንደነሱ ጨካኝ ልብ ባይኖረንም፤ እንኳን ለሰው ለእንስሳ የሚራራ አንጀት ቢኖረንም ይህ የማይዋጥላቸው እውነትን የማይወዱ #ተቆጭም፣#ገሳጭም፣#ገልማጭም የሌላቸው #ምረኖች አጋጣሚውን ተጠቅመው 👉ሙስሊሙን ማጥፋት እንደሚፈልጉ በግልፅ ከትልቅ እስከ ትንሽ አሳይተውናል።
«አሁን ጩኸቱ ሲበዛ አንዳንዶቹ ይቅርታ ብለዋል አንዳንዶቹ ቪዲወውን አጥፍተዋል ግን የገባን ነገር አለ አይደል⁉️»
«ይህ የሚናገረው ጎልማሳ #በኦርቶዶክሶች ዘንድ «በጳጳሶች በቄሶችና በደብተራወች በዳቆኖች አብሽር እየተባለ ሽልማት የሚጎርፍለት...ከዚህም አልፎ #የኢትዮጲያው_ቄርሎስ እያሉ የሚያቆለጳጵሱት #ጃተኔ ነው።»
ይህ ሰው በሚዲያው አለም ተፅኖ ፈጣሪ የሚባል የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ልሳን የሚባል ብዙ ረጃጅም ስም ያለው ጎልማሳ ነው ።
አስተውሉ በዚህ ደረጃ የሚታይ ሰው ተቆርጦ በተቀጠለ ቪዲወ በዚህ ልክ ቅስቀሳ ካደረገና ለኢስላም ያለውን ጥላቻ ከገለፀ #ተራው_የኦርቶዶክስ ምዕመን ነገ ምን ሊያደርግ እንደሚችል መገመት አያዳግትም።
ስለዚህ ሙስሊሙ ይናበብ
እርስ በርስ እንተባበር
ድምፅ እንሁን እንዘጋጅ ይሔው ነው።

👍25
لا تفتخر بالنسب
نورالدين
አንተ ማንም አይደለህም
የተለዬ ምንም የለህም
በዘርህ አትመካ እኔ እያልክ አታቅራራ፡
በሞት ትሸነፋለህ ጠብቀው ይህን መራራ፡
ረጂም እድሜም የለህም አትቆይም እንደ ተራራ፡
ይልቅ እውነትን ስበክ ወደ ተውሒድ ሁሌ ተጣራ፡
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
የተለዬ ምንም የለህም
በዘርህ አትመካ እኔ እያልክ አታቅራራ፡
በሞት ትሸነፋለህ ጠብቀው ይህን መራራ፡
ረጂም እድሜም የለህም አትቆይም እንደ ተራራ፡
ይልቅ እውነትን ስበክ ወደ ተውሒድ ሁሌ ተጣራ፡
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍17
✅ሰለምቴነት ❷
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
👉ክፍል ❷
✅አሰራጩት ባረከሏሁ ፊኩም።
✅ሰለምቴነት‼️
✅ሰለምቴነት‼️
✅ሰለምቴነት‼️
👉ሙስሊሞች አሏህን ፍሩ‼️
👉ሰለምቴነት መከበሪያ እንጂ ማሸማቀቂያ አይደለም።
የኢማንን መጠን ለክተን ባናውቅም፡
ሰለምቴ መሆን ግን አያሸማቅቅም፡
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
✅አሰራጩት ባረከሏሁ ፊኩም።
✅ሰለምቴነት‼️
✅ሰለምቴነት‼️
✅ሰለምቴነት‼️
👉ሙስሊሞች አሏህን ፍሩ‼️
👉ሰለምቴነት መከበሪያ እንጂ ማሸማቀቂያ አይደለም።
የኢማንን መጠን ለክተን ባናውቅም፡
ሰለምቴ መሆን ግን አያሸማቅቅም፡
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍8