This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዳምጡት‼
በዚህም ዘመን የልባቸውን ከሠሩ በኋላ ማንነታቸውን መደበቅ የሚችሉ መስሏቸው ነበር?
⭐
#የመስቀልጦረኞች
#ኃይማኖታዊጦርነት
#መካነሰላም
#ሙስሊምጠልነት
#አሐዳዊነት
#ሞዓተዋህዶ
#ፋኖ
#ኢማሙንገደሉት
#መስጂዱንደፈሩት
#MekaneSelamMassacre
#JusticeForMekaneSelam
#NurMosqueAttack
#EthiopiaMosqueAttack
#HateCrime
#Islamophobia
#ReligiousPersecution
#ProtectWorshippers
#CrimesAgainstHumanity
#HumanRights
#StopReligiousViolence
#SanctityOfWorship
#StandWithMekaneSelam
#EndFanoViolence
#AccountabilityForFano
#SayTheirNames

👍57
👉የተቃወምናችሁ እኛ ነን ስልጤ ስር አትሸጎጡ‼️
ተመልከቱ የበደላቸውን ጥግና የክፋታቸውን ማስተባበያ ብሎም የንቀታቸውን ጥግ ደሴም ኮንቦልቻም ሁሉም ቦታ ያለ ሙስሊም ፋኖን እንደማይደግፍኮ ልባቸው ያውቃል
ግን ሁሌ ነውራቸውን ለመደበቅ የስልጤን ህዝብ የፖለቲካ ቅመም ማጣፈጫ ካላደረጉ የሚበሉት ስጋና የሚያፈሱት የንፁሀን ደም አይጣፍጣቸውም።
ስልጤ ማንም እየተነሳ የሚቀረሽበት ህዝብ አይደለም ደም ገብሮ ራሱን አስከብሮ ዛሬ በገዛ ልጆቹ ራሱን እያስተዳደረ የፈረጠመ ክንድ ያዳበረ #የሙስሊም ኩራት የፍትህ አባት የሆነ ታሪክ ያለው ኩሩ ህዝብ ነው።
እኛ እውስጣችሁ ያለነው ሙስሊሞ እናንተን ከመቃወም መች ቦዝነን ነው ስልጤ ስልጤ እምትሉት⁉️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi

👍61
...ስልጤን ለምን⁉️
አማራ ተብሎ በሚጠራው ክልል ውስጥ በሙስሊሞች ላይ ግፍ ተፈፅሞ ይህንን ግፍ ተቃውሞ የወጣውን የክልሉን ሙስሊም ስልጤ ነው ማለት #አማራ_ማለት ክርስቲያንነት ነው እያሉን መሆኑን አውቀን #ሙስሊሙ አሁንም በነዚህ ርኩሳን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ሳይደናገጥ ዛሬ ላይ ነገውን አስቦ መነሳትና ራቅ አርጎ ማሰብ አለበት
እኔኮ ሰወቹ በጣም ነው የሚዘገንኑኝ #የአማራ_ሙስሊም_ጥያቄ ባነሳ ቁጥር "ስልጤ" የሚል ፍርጃ በማምጣት ለማላገጥ የሚሞክሩ አክቲቪስቶች ያስገርሙኛል።
ይህ አቋማቸው ልብ በሉ«አማራ ቢሆንም ሙስሊም ከሆነ "የኛ ነው" ብለን ለማሰብ ይከብደናል ማለታቸው እንደሆነ አስምሩበት ።
ሙስሊም ስለሆነ ብሔሩን አማራ ከማደርገው ኦርቶዶክስ አይደለምና ስልጤ ላድርገው መሆኑ ነው።
የኔ ጥያቄ እንዴት ነው በዚህ ደረጃ አክቲቪስቱ ሁሉ በጅምላ ሊደነቁር የቻለው⁉️
ለነገሩ አክቲቪስት ነኝ ባዩ ሁሉ በሚዲያ እንጂ በተግባር ምን እንደሆነ በግልፅ ያሳያል እኛም እናውቃለን‼️
ጦርነት ውስጥ ያለ አካል መረዳት ካለበት አንድ ቀላል ጥበብ ውስጥ "ጠላትን መቀነስ" የሚባለው መሠረታዊ ትምህርት ተጠቃሽ ነው።
ሌላውን ብሔር ለፍርጃና ለማጥላላት በጅምላ ስም እየሰጡ መሄድ ከየትኛው የድንጋይ ዘመን ፖለቲካችሁ ነው የቀዳችሁት⁉️
ለነገሩ ታሪካችሁ በሙሉ የድንጋይ ዘመን እንጂ ፍትህንና እኩንነትን የት ያውቀዋል⁉️
ሰው ከስህተቱ የሚማርበት አያሌ እድልን እያባከነ ፖለቲካውን ሁሉ የአዙሪት አድርጎ እንዴት በዚህ ልክ ይቀነጭራል?
...ዞሮ ጥያቄው የአማራ ክልል ሙስሊሞች ጥያቄ እንጂ የስልጤ አይደለም ከዚህ ክቡር ህዝብ ራስ ላይ ውረዱ ግን እንዳትረሱት ስልጤን ለምን እንደምትጠሉትና ለምን ሁሉንም ወደዚህ ህዝብ እንደምታስጠጉ እናውቃለን ምክንያቱም ስልጤ #ሙስሊም ነው።

👍52
የቦረና ወረዳ አሁን ያወጣው መረጃ‼
=======================
✍️ «ጽን'ፈኛዉ ቡድን በሀይማኖት ተቋም በመግባት እርሸና አደረገ።
መስከረም 24/2018 (ቦረና ወረዳ ኮሙኒኬሽን)
በመካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሰጅደልኑር የመጀመሪያዉ የመካነ ሰላም ከተማ መስጅድ ለበርካታ አመታት ለመካነ ሰላም ሙስሊም ማህበረሰብ በሀይማኖት አስተምሮት ሲያገለግል የቆየዉ መስጅድ የመጨረሻ ጽን'ፈኝናትን ጥግ የያዙ አካላት በመስጅድ ግቢ በመግባት #ኢንሻ #ሶላት ወቅት #እርሸና አድርገዋል።
ከተረ'ሸኑት መካከልም
1ኛ. ሸህ ጀማል ከማል የመጅሊስ ምክትል ፕሬዝዳንትና የመ/ኑር ምክትል ኢማሜ
2ኛ. ቃሲም ዳኘ የመጅሊስ ወጣት ሰብሳቢ
3ኛ.አብዱ ሶመድ ሙሀመድ የቁርአን ተማሪዎች አቅሪና የመስጅዱ ካዳም
4ኛ. ይማም ሙሀመድ የመስጅደል ኑር ዘበኛ ሲሆኑ ይህ ጽን'ፈኛ ሀይል ሌሎችንም ንፁሀን በግፍ ረሽ'ኗል የግለሰብና የመንግስትን ተቋማት አዉድሟል ዘርፎል
በዚህ ሌባ'ና ዘራ'ፊ ሽ'ፍታ ቡድን ለተሠው ወንድሞቻችን ቤተሠቦች እና ወዳጆች የቦረና ወረዳና መካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር ህዝቦች በንፁሀን ላይ የተፈጸመዉን ግ'ድያ የሚያወግዝ መሆኑን እና ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን።»
©: የቦረና ወረዳ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

👍101
ዛሬ ፋኖወች መስጂድ ገብተው ሙስሊሞችን ገደሉ ሲባል አላምንም ያለው የመስቀለኛው ፋኖ ደጋፊ ትናንትና አበበ ፈንታው አባቴን ሙስሊሞች ገደሉት ሲላቸው አወ ብለው ያመኑት ሰወች ናቸው ከነዚህ ሰወች ምንም አትጠብቁ ‼️
👍101
ፋኖ
ከጎጃም በመስቀል ተባርኮ እየተሸኘ #ወሎ ላይ #መስጂድ ውስጥ ያለን #ሸይኽና #ሙዓዚን የሚገድል አካል #ፓለቲከኛ ነው ያለህን አዕምሮ በከፍተኛ ባለሙያ ሰርጀሪ አሰራው እሽ⁉️
.....ኑር...
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
ከጎጃም በመስቀል ተባርኮ እየተሸኘ #ወሎ ላይ #መስጂድ ውስጥ ያለን #ሸይኽና #ሙዓዚን የሚገድል አካል #ፓለቲከኛ ነው ያለህን አዕምሮ በከፍተኛ ባለሙያ ሰርጀሪ አሰራው እሽ⁉️
.....ኑር...
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍99
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከቦታው የደረሰን መረጃ ነው።
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ አይደል ይሔው‼️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ አይደል ይሔው‼️
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍128
(➍)من أصول عقيدة أهل السنة
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
◎አቂደቱ አህሊ-ሱና◎
👉ክፍል =➍
🕰30:25 ደቂቃ
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👉ክፍል =➍
🕰30:25 ደቂቃ
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍27
ሀገር እንደት አደረች ወገኖቼ አሏህ ይጠብቃችሁ ለካ ሀሳብ ቁጭት እንደዚህ ያደርጋል እስኪ አሏህ መፍትሔ ይፍጠር ...ግን ኢንሻ አሏህ ወላሒ ይነጋል አይዞን
👍101
👉ወሎ እንደት አደረች⁉️
የታሪኳ ድምቀት ጥንትም የነበረች፡
ያይናችን ማረፊያ ወሎ እንደት አደረች⁉️
......ኑር....!!
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
የታሪኳ ድምቀት ጥንትም የነበረች፡
ያይናችን ማረፊያ ወሎ እንደት አደረች⁉️
......ኑር....!!
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍94
ስሙትና ብትነቁ ብዬ⁉️
አማራን የሚያሳንሱት!!
ያልነቃችሁ ሰወች አሁንስ⁉️
-----------------------------------
➢አማራውን የሚያሳንሱትና ትልቅነቱን የማይቀበሉት ወሎየወች ናቸው!!
👉የአማራ ሙስሊም ንቃ‼
በአማራነት ሽፋን እንዳይሸውዱህ!
ከአንተ ተደብቀው የሚሴሩትና የሚጠነስሱት ሴራ ይህን ይመስላል።
ጆሮ ሰጥተህ አዳምጠው።
ያልነቁ የማዳም ቅመም ወሎዬዎች ካሉ ይህን ቮይስ ላኩላቸው። ባህር ዳር ላይ በሚጠነሰስ ሴራ ወሎ የሚገበርበት ጊዜ ሊያበቃ ይገባል። እስካሁን የጋጡት ይበቃቸዋል!
ከመርጦለማሪያም በቡራኬ እየተሸኜ ወሎን የጦር አውድማ ማድረግና ኢማሞቹን መርጦ መግደል ይብቃ!
ወሎን እየመራ ያለው ጎጃሜ ነው፣ መረጃ የሚሰጥ፣ የሚያሴር፣ የሚዘርፍ፣ የሚያዳክም፣ ዲሞግራፊያዊ ለውጥ የሚሠራው… ጽንፈኛ ወጨጌ ነው። ደሴን ደረቅ አድርጎ ፍኖተ ሰላምን የሚያለመልም!
ይልቅ ጫቱን ትፋውና ሞራል ታጠቅ!!
➢.....ነጥቦቹን አስምሩባቸው‼️
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi

👍66
ይሄን እንደ ምሁር፣ ይሄን እንደ አታጋያቸው፣ ይሄን እንደ አክቲቪስታቸው ቆጥረው የሚከተሉት ናቸው ይበልጥ የሚገርሙት። ስልጤ፣ ስልጤ ላለ አይታክትም። አማራ ክልል ውስጥ ሙስሊሞች ላይ ያነጣጠረ ጥቃትን የሚቃወመው ስልጤ ነው ማለት እየተሳደበ ያለው ስልጤን አይደለም። ይልቁንም ለክልሉ ሙስሊም፣ ሙስሊም ሆነህ አማራ መሆን አትችልም ነው እያለ ያለው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍60
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!
እኛ የአላህ ነን ወደ እሱም ተመላሾች ነን !
ከትግራይ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ!
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ መስከረም 23/2018 ዓ.ል በመስጂድ ውስጥ በኢሻ ሰላት ወቅት ወደ መስጂድ የታጠቁ ኃይሎች በመግባት ሃይማኖታዊ ግዴታቸውን በመወጣት ላይ በነበሩ ሰዎች የተፈፀመ አሰቃቂ ጭፍጨፋ በፅኑ እናውገዛለን ፦
ባለፉት አመታት ሙስሊሙ ማህበረሰብ በእምነታቸው ምክንያት በፅንፈኛ ቡድኖች ሲገደሉ መስጅዶችና መኖሪያ ቤቶች በግፍ ሲቃጠሉ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የሃገር መቀጠልና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ አንድነት ተቀዳሚ በማድረግ የሃገሩን ሰላምና ደህንነት ሲጠብቅ መጥተዋል።
በመስከረም 23/2018 ዓ.ል በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ ኢስላማዊ ተቀማትን የህዝበ ሙስሊሙ መሪዎችን የመስጅድ ሰራተኞችንና ኢማምና ሙኣዚን ሆን ብሎ ኢላማ በማድረግ በታጣቂ ቡድኖች የተፈፀመ ጭፍጨፋ የቆየ የኢስላም ጠልነት ውጤት ነው።
ስለዚህ ከፍተኛ ምክር ቤታችን ይህንን እኩይ ተግባር በፅኑ ያውግዛል። ሌሎች የሃይማኖት ተቋማትና የሰብኣዊ መብት ድርጅቶች የሚመለከታቹ መስሪያ ቤቶች ይህንን አረሜናዊ ተግባር በፅኑ እንድታውገዙ አጥብቀን እንጠይቃለን።
መንግስት ይህንን ተግባር በእምነት ቦታዎችና አባቶች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ የፈፀሙት ሰዎች ህጋዊ እርምጃ እንዲወስድ እንጠይቃለን። ህይወታቸውን ያጡትን ወንድሞቻችን አላህ የሸሂድነት ደረጃ እንዲሰጣቸው መላው የክልላችንና የሀገራችን ሙስሊሞች ዱዓ እንድታድርጉላቸው እንጠይቃለን።
ኣላህ አክበር
መስከረም 24/2018
ትግራይ -ኢትዮጵያ

👍72
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ፋኖ ሀይማኖታዊ ተቋም ነው⁉️»
«ይሔው በመረጃና በማስረጃ ነውኮ‼️»
❶👉የሰውየውን አለባበስ ተመልከት!!
❷👉የሚናገረውን ንግግር ተመልከት!!
➌👉የተሰቀለውን ባንድራ ተመልከት!!
➍👉ሀገሪቱን ከእስራኤል ጋር እንደሚያነፃፅራት ተመልከት!!
➎👉ይህን እየነገርኩህ ካልነቃህና ካልተደራጀህ አልፀፀትም።
👉በቄስና በደብተራ ተባርኮና ተሰብኮ እየወጣ #ፋኖ_ሀይማኖታዊ_አደረጃጀት_አይደለም እያልክ የምትጃጃል #ሙስሊም_ወጣትና አረብ ሀገር ተቀምጠሽ ለፋኖ የምታግዥ አላዋቂ ድንዙዛኖች ሆይ አሁንስ⁉️
✅ይህ ቡድን የሞዓ ተዋህዶን ቅዠትና ህልም እውን ለማድረግ የተዘጋጀ ሙስሊሞችን ለመጨፍጨፍ በግልፅ ያወጀ ምድራዊ ኃይል ነው።
👉ፋኖ መንፈሱም ፣ተግባሩም፣ንግግሩም ኃይማኖታዊ ነው የምንለው በምክንያት ነው።
ከጎጃም በዚህ መልኩ በቡራኬ ይላካሉ፣ ወሎ ገብተው ኢማምና የመጅሊስ መሪ መስጂድ ውስጥ ገብተው ይገድላሉ።
👉ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ ይምጣላችሁ⁉️
#የመስቀልጦረኞች
#ኃይማኖታዊጦርነት
#መካነሰላም
#ሙስሊምጠልነት
#አሐዳዊነት
#ሞዓተዋህዶ
#ፋኖ
#ኢማሙንገደሉት
#መስጂዱንደፈሩት
#MekaneSelamMassacre
#JusticeForMekaneSelam
#NurMosqueAttack
#EthiopiaMosqueAttack
#HateCrime
#Islamophobia
#ReligiousPersecution
#ProtectWorshippers
#CrimesAgainstHumanity
#HumanRights
#StopReligiousViolence
#SanctityOfWorship
#StandWithMekaneSelam
#EndFanoViolence
#AccountabilityForFano
#SayTheirNames
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
«ይሔው በመረጃና በማስረጃ ነውኮ‼️»
❶👉የሰውየውን አለባበስ ተመልከት!!
❷👉የሚናገረውን ንግግር ተመልከት!!
➌👉የተሰቀለውን ባንድራ ተመልከት!!
➍👉ሀገሪቱን ከእስራኤል ጋር እንደሚያነፃፅራት ተመልከት!!
➎👉ይህን እየነገርኩህ ካልነቃህና ካልተደራጀህ አልፀፀትም።
👉በቄስና በደብተራ ተባርኮና ተሰብኮ እየወጣ #ፋኖ_ሀይማኖታዊ_አደረጃጀት_አይደለም እያልክ የምትጃጃል #ሙስሊም_ወጣትና አረብ ሀገር ተቀምጠሽ ለፋኖ የምታግዥ አላዋቂ ድንዙዛኖች ሆይ አሁንስ⁉️
✅ይህ ቡድን የሞዓ ተዋህዶን ቅዠትና ህልም እውን ለማድረግ የተዘጋጀ ሙስሊሞችን ለመጨፍጨፍ በግልፅ ያወጀ ምድራዊ ኃይል ነው።
👉ፋኖ መንፈሱም ፣ተግባሩም፣ንግግሩም ኃይማኖታዊ ነው የምንለው በምክንያት ነው።
ከጎጃም በዚህ መልኩ በቡራኬ ይላካሉ፣ ወሎ ገብተው ኢማምና የመጅሊስ መሪ መስጂድ ውስጥ ገብተው ይገድላሉ።
👉ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ ይምጣላችሁ⁉️
#የመስቀልጦረኞች
#ኃይማኖታዊጦርነት
#መካነሰላም
#ሙስሊምጠልነት
#አሐዳዊነት
#ሞዓተዋህዶ
#ፋኖ
#ኢማሙንገደሉት
#መስጂዱንደፈሩት
#MekaneSelamMassacre
#JusticeForMekaneSelam
#NurMosqueAttack
#EthiopiaMosqueAttack
#HateCrime
#Islamophobia
#ReligiousPersecution
#ProtectWorshippers
#CrimesAgainstHumanity
#HumanRights
#StopReligiousViolence
#SanctityOfWorship
#StandWithMekaneSelam
#EndFanoViolence
#AccountabilityForFano
#SayTheirNames
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
www.tg-me.com/nuredinal_arebi
👍64
👉በፋኖ ቦታ ያሉት ሙስሊሞች ቢሆኑ ብላችሁ ለሰከንድ አስቡት በአሏህ⁉️
«ሚዲያውን አስተውላችኋል⁉️»
«ጋዜጠኞቹን ተመልክታችኋል⁉️»
«አክቲቪስቱን አይታችኋል⁉️»
መስጂዳችን ውስጥ በመሳሪያቸው ገብተው ቅዱስ ቦታችንን ደፍረው #ኢማም_ሳይቀር በዘግናኝ ሁኔታ ከገደሉን በኋላ አሁንም ጩኸታችንን ለመቀማት በደላቸውን ለመደበቅና ሀዘናችንን ለማራከስ እጂግ በዘግናኝ ውሸትና ቅጥፈት ተደራጂተውና ተመሳጥረው እየሰሩ ነው።
አሁንም ጠብቁ ሌላ ዙር እልቂት እየደገሱልን ነው ይህን ነገር አስምሩበት ሰወቹ እጂግ አስበውበት ሆን ብለው የፈፀሙት ግፍ እንጂ በአጋጣሚ የተደረገ ጉዳይ አይደለም።
👉 ፋኖን ጨምሮ የጦ'ር መሳሪያ ታጥቀው ከመንግስት ጋር የሚዋጉ ቡድኖች #ሙስሊሞች ቢሆኑ ኖሮ የሃገራችን ሚዲያዎች በምን መልኩ ነበር የሚዘግቡት⁉️
በውሸትም ቢሆን የተወሰኑ ሙስሊም ወጣቶች አገኘን ብለው ሲያስቡ እንኳን የሚገልፁበት መንገድ፣የሚያቀናብሩት ዘገባ፣የሚናገሩበት ዘግናኝና ሰቅጣጭ ቃል ወላሒ ሙስሊሙኮ #ኢትዮጲያ ውስጥ ስንቱን ግፍ ችሎ እንደኖረ ሳስበው በምን እንደታነፀ ይገርመኛል።
ገና በጥርጣሬ ብቻ ተነስተው ለወራት አጀንዳ ያደርጉናል
«አል-ሸባብ»
«ሞኮ-ሀራም»
«አይ-ኤስ» ስንቱን እየተባለ እንደት ነበር ትርክቱና ዘገባው ሲሠራ የነበረው⁉️
ፋኖ ግን ➏ መስቀል ከማሰሩም በላይ በግልፅ እየተናገረ ምንም አይደረግም።
የምዋጋው ለማህተቤ ነው፣
የምዋጋው ለክርስትና ነው፣
ሙስሊሞች ኢትዮጲያዊ አይደሉም፣
ቄስና ደብተራ ባሮኮ እየሸኘው፣
በግልፅ እናንተ መንፈሳዊ ናችሁ...ኸረ ስንቱን እየተባለ እንኳን ማንም እሱን ማጋለጥ አይፈልግም።
«ኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞችኮ የተሸከምነው መከራ በቃልኮ አይገለፅም እኔ ወላሒ ሳስበው የሙስሊሙ ትዕግስት እጂግ ነው የሚያስደንቀኝ ጀግንነቱ ራሱ ምንም ቢባል ጭንቅ የማይለው ህዝብ በመከራ ተፈትኖ በደም ጂረቱ ሀገር የገነባ ጀግናና ታጋሽ ህዝብ ከናንተ በመፈጠሬ #አሏህን አመሰግነዋለሁ።
አሁን ግን ምርር ብለን መደራጀትና መዘጋጀት አለብን በቃ የፈለጉትን ይበሉ የሆነ የማይታለፍ መስመር ሊኖረን ይገባል በቃ እስከመቼ ከአሁን በኋላ ተቻችለን እንጂ ችለን የምንኖርበት አቅም ሊኖረን አይገባም።
አነሱኮ ያልተረጋገጠም ቢሆን ትንሽ ፍንጭ ነገር ቢያገኙ በርግጠኝነት ከእስልምና ጋር አያይዘው መዘገባቸው አይቀርም ነበር።
ታዲያ ምነው #ፋኖ ላይ ምላሳቸው ተዘጋ፣
ታዲያ ምነው #ፋኖ ላይ ልባቸው ረጋ፣
ታዲያ ምነው #ለፋኖ ቡራኬ ሰጡት፣
ታዲያ ምነው #ለፋኖ ደጀን ሆኑለት.....እ...⁉️
👉ፋኖ በግልፅ አላማውን በቪድዮ #ከተዋህዶ ጋር አያይዞ እየተናገረ ሳለ፤ ሚዲያዎች በዛ መልኩ የማይዘግቡት የነርሱም እምነት ስለሆነ ነው ኣ⁉️
ይህን መመልከት የተሳነን ለምን ይሆን⁉️
እስኪ የትኛው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሚዲያ ባለቤት ነው #ፋኖን የሚያወግዘው ዙሪያችሁን ተመልከቱት እስኪ ..በአሏህ..⁉️
እህኔ በፋኖ ቦታ ሙስሊሞች ቢሆኑ ኖሮ ስንትና ስንት ዶክመንተሪ፣
ስንትና ስንት ቀባጣሪ፣
ስንትና ስንት ቅቤ አንጣሪ......
በተመለከትን ነበር ስለዚህ ሙስሊሙ ተናበብና ንቃ አላማው ግልፅና ግልፅ ነው።
....ኑረዲን አል-ዓረብ

👍80